cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🎶GLOB𝐀𝐋 𝐕𝐎𝐈𝐂𝐄🎸

ይህ ቻናል እናንተን ባልተሰሙ ገራሚ ድምፆች የሚዘፈኑ ዘፈኖችን በተጨማሪም ትርካዎችን አንዳዳንዴ በቀልዶች ፈታ የምንልበት የናንተ ቻናል ነው ለማንኛውም አስታየት ወይም አሪፍ ድምፅ ካላቹ እዚ ለይ በመላክ እንዲሰማላቹ ማረግ የናንተ ግዴታ ነው For any comment and cross↙↙ @Sofinatman With spam @My_crazyy_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
463
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ትዝታ 👇👇👇 @musicersbysofi ሼር🙏
نمایش همه...
👏 1
አይደረግም ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇👇👇 @old_musica
نمایش همه...
❤️ 1
አይቼ ማልጠግባት አይኔ ሁሌም ማይረሳት ያቺን የአፋር ቆንጆ ወዴት ባገኘኋት ነይ የአፋሯ ቆንጆ ነይ የአፋሯ ወጣት ነይ የአፋሯ ቆንጆ አይናፋሯ ወጣት 👇👇👇 @musicersbysofi ሼር🙏
نمایش همه...
👍
👏
Madingo Afework - ማዲንጎ አፈወርቅ Mar Mar- ማር ማር 👇👇👇 @musicersbysofi ሼር🙏
نمایش همه...
ሰላም ቤተሰቦች✌️ መፅናናቱን 🙏እየተመኘን የማዲንጎ ቆየት ካሉ ስራዎቹ መሀል የተመረጡትን ጀባ ልበላቹ የተመቻቹን ላይክ👍 እና ሼር 👉 አርጉ መልካም ቆይታ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ 666 ሚስጥራዊ ፍቺ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ
نمایش همه...
እውነተኛው ፍቺ ምንድነው 😱😱
መቼ እና እንዴት ተመሰረተ😱😱😱
ሀገራችን እንዴት ገባ😳😳😳
እንዴት መከላከል ይቻላል
መፀሐፍ ቅዱስ ምን ይላል
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይቀላቀሉን
✋🖐✋🖐😘😘 ተመልሻለሁ Members ስልኬ ሰሞኑን ከጋራጅ ተመልሳለች ይመስለኛል (ፍሬን እና ሞተሯ🤔) መሰለኝ ተበላሽታለች ያሉኝ ብቻ ያረጉትን አርገው ነብሷን አድነዎታል በዚ አጋጣሚ ክብር ለዶክተሮቻችን ማለቴ ለስልክ ሰሪዎቻችን👏 (ምንድነው ምለፈልፈው 🙄) በሉ በዚ አያያዜ ፖለቲካ ውስጥ ሳልገባ ንግግሬን ልጨርስ (ገባክ እኮ😳) 😅😅 ወደ ቁም ነገሩ ስንመለስ በመጥፈቴ ይቅርታ እየጠየኩ በቀጣይ አሪፍ አሪፍ cover እና old &new musics ይለቀቃሉ በተጨማሪም እንዲቀርብላቹ ምትፈልጉት ወይም የራሳቹ cover or ሰምታቹት የተመቻቹት ከለ እንዲለቀቅ ደግሞም በቻናሉ ላይ ያላቹን ሀሳብ አስታየት በተጨማሪም ማስታወቂያ (cross) ለምትፈልጉ እዚ👇 ላይ አናግሩኝ @Skatsofi @skatsofi Join as @Musicersbysofi
نمایش همه...
የሙዚቃ አቀናባሪ ኤልያስ መልካ የህይወት ታሪክ ክፍል 2 👉በአገራችን የሙዚቃ ታሪክ የዘመነ ርክብክብ ሲነሳ ወርቃማዉ የሙዚቃ ዘመን ሮሀ ባንድ በአሞራዉ የሙዚቃ ባንድ አሞራዉ የሙዚቃ ቡድን ወደ አቀናባሪ ሙሀመድ አማን ከሙሀመድ አማን ወደ ሙሉጌታ አባተ ከሙሉጌታ አባተ ወደ ኤልያስ መልካ ተሸጋገረ በነዚህ የትዉልድ ቅብብሎሽ የነበረዉን የሙዚቃ ታሪክ ቀይሮ በአዲስ የሙዚቃ አብዮት ኤልያስ መልካ ተቆጣጠረው። 👉ኤልያስ መልካ የመጀመሪያ የቅንብር ችሎታዉን እና አቅሙን ያስለካዉ በትዝታዉ ንጉስ ሙሀሙድ አህመድ ሁሉም ይስማዉ በተሰኘ የሙዚቃ አልበም ነበር። 👉በመቀጠል ደግሞ ኤልያስ መልካ የሙዚቃ አብዮተኛነቱን ያወጀዉ የቴዲ አፍሮን ሁለተኛ የሙዚቃ አልበም በማቀናበር ነበር። በዚህ ስራ ላይ የሙዚቀኛ ዳግማዊ አሊ አስተዋፅኦ እንደተጠበቀ ሁኖ ማለት ነዉ። 👉ኤልያስ ከአቧጊዳ የሙዚቃ አልበም በኋላ ንግስናዉን አረጋግጦ ሙዚቃን ፍቅሩንና አምሮቱን መወጫዉ አደረጋት። በአጭር ጊዜ ዉስጥ የሙዚቃዉን ኢንዱስትሪ በመቆጣጠር ተደምጠዉ እማይሰለቹ የሙዚቃ አልበሞችን አበርክቱአል። ክፍል ሶስት ይቀጥላል.......................
نمایش همه...
የሙዚቃ አቀናባሪ ኤልያስ መልካ የህይወት ታሪክ ክፍል 1 👉 በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ አብነት አዲስ ክፍለ ከተማ በ1970 ዓ.ም የተወለደዉ ዘርፈ ቡዙዉ ባለተሰጥኦ ህይወቱን የሰጠላትን ሙዚቃ ከመቀላቀሉ በፊት በልጅነቱ ትንሹ ማራዶና እስከመባል የተዋጣለት እግር ኳስ ተጫዋች ነዉ። 👉የፕሮቴስታንት እምነት ገና ባልተስፋፋበት እና ወታደራዊ መንግስት በእምነቱ ላይ ጫና በሚያደርግበት ጊዜ የእምነቱ ተከታዮች በየቤታቸው እየዞሩ በጊታር ፣በኦርጋን፣በድራም ወዘተ ነበረ ዝማሬወቻቸዉን እሚያቀርቡት ታዲያ በተደጋጋሚ ስርአቱ በሚከወንበት ቤት ዉስጥ ያለዉ ተዳጊ ከጊታር ልዩ ፍቅር ያዘዉ አልፎ አልፎ መነካካት ጀመረ በኋላም ክህሎቱ እየጨመረ መጣ ከ11ወደ 12ክፍል ሲዘዋወር ክረምቱን የሙዚቃ ትምህርትቤት ገባ በዛም ከብዙ ሰወች ጋር ተተዋወቀ በኃላም የሙሉ ጊዜ ተማሪ ሁኖ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርትቤትን ተቀላቅሎ ትምህርቱን በጥሩ ሁኔታ አጠናቀቀ። 👉 ከተሳተፈባቸዉ የሙዚቃ ቡድኖች(የሙዚቃ ባንድ) መካከል 1.ፅዮን መንፈሳዊ የሙዚቃ ቡድን 2.መዲና የሙዚቃ ባንድ 3.ስሪኤም የሙዚቃ ባንድ 4.አፍሮ ሳዉንድ የሙዚቃ ባንድ 5.ዜማ ላስታ የሙዚቃ ባንድ ዋና ዋና ተጠቃሾች ናቸዉ። ክፍል ሁለት ይቀጥላል...................
نمایش همه...