cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አብስራ ገብርኤል ለማሪያም

የእመቤታች የቅድስተ ቅዱሳን የወለላይት የቅድስት ድንግል ማሪያም ልመናዋ ክብሯ ይደርብን https://t.me/Dawit122416

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
202
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

4_5963172055925920378.mp34.10 MB
00:42
Video unavailableShow in Telegram
11.43 MB
ክፍል 2
نمایش همه...
#የቅዳሴ_ትምህርት_#ሥርዐተ_ቅዳሴ_ክፍል_2_#ከንስግድ_እስከ_ኦ_ሥሉስ_ቅዱስ_#Ye_kidasie_Timhrt.m4a38.92 MB
ክፍል 1
نمایش همه...
#የቅዳሴ_ትምህርት_#ሥርዐተ_ቅዳሴ_ክፍል_፩_#Sirat_Kidasie_part_1128k.m4a27.58 MB
ኃጢያቷን የምትፅፈዋ ሴት አንዲት ሴት ነበረች ኃጢአቷን የምትፅፍ ልቧ በኃጢአት የሰከረ ለኃጢአቷም ተገዢ የሆነች ይች ሴት የተለያየ ኃጢአት የምትሰራ ናት ትዘሙታለች፣ ትዋሻለች፣ ታማለች ፣ ትሰርቃለች ፣ ትገድላለች ፣ በዓል ትሽራለች ፣ በትእቢት የተሞላች ሴት ናት ልቧ ኃጢአት ነበር። ነገር ግን አንድ ቀን ንስሐ እገባበታለው ብላ የምትሰራውን ኃጢአቷን ሁሉ እየጻፈች ታስቀምጥ ነበር። ከዕለታት በአንድ ቀን የጻፈችውን ኃጢአቷን ብታየው ስንክሳር አክሎ ተመለከተችው ስንክሳር ማለት በ365 ቀኖች የሚለው የቅዱሳን ታሪክ ሰብስቦ የያዘ ትልቅ መጽሐፍ ነው። የዚች ሴትም ኃጢአትም ይህን አክሎ ነበር እንዳየችው ደነገጠችና ኃጢአቷን ተሸክማ አባት ወደ አለበት ወደ አንጾኪያ ሄደች ባስልዮስን አገኘችው አባቴ በዚህ ያለው ኃጢአትሽ ይፋቅልሽ በለኝ አለችው። አባ ባስልዮስም ይፋቅልሽ አላት ገልጣ ብታሳየው ሁሉ ተፍቆ አንዲት ኃጢአት ብቻ ቀርታ አየቻት። በጣም ከባድ ኃጢአት ነበረች ሊሰሩዋት የምትከብድ ሊነግሯት የምታሳፍር ነበረች ይቺን ኃጢአትሽንስ ማስተሰረይ የሚችል ልጄ ቅዱስ ኤፍሬም ነው ሂደሽ ለእርሱ ንገረው አላት። አባ ባስልዮስ ይሄን ያላት ኃጢአቷን መፋቅ አቅቶት አይደለም የራሱ ክብር ከሚገልጥ የቅዱስ ኤፍሬም ክብር እንዲገለጥ ፈልጎ ነው። ደግሞም ስትመላለስ ንስሐ እንዲሆናት ጭምር ነው። እሷም አባ ባስልዮስ እንዳላት ቅዱስ ኤፍኤም ወዳለበት ወደ ሶሪያ ሄደች በባዶ እግሯ እንቅፋት እየመታት እሾሁ እየወጋት እግሯ ሲደማ ልብሷን ቀዳ እየጠመጠመች ተጉዛ ከቅዱስ ኤፍኤም ደረሰች። አባቴ በዚህ ያለው ኃጢአትሽ ይፋቅልሽ በለኝ አለችው ቅዱስ ኤፍሬም ግን ይሄ ለኔ አይቻለኝም ለአባቴ ለአባ ባስልዮስ እንጂ አላት ቅዱስ ኤፍሬም ግን ኃጢአቷን መደምሰስ አቅቶት አይደለም በፈሊጥ ቀኖና ሲሰጣት እንጂ ስትመላለስ ኃጢአቷ እንዲቀልላትም ነው። ሄደሽ ለአባ ባስልዮስ ንገሪው ይደመሰስልሻል አላት እሷም አግኝቼው እኮ አይሆንልኝም ብሎ ወደ አንተ ልኮኛል ሳትል እሽ ብላ መንገድ ስትጀምር እንደ ቀድሞው በህይወት አታገኝውም መቶ ካህናት ሊቀብሩት ወደ ቤተክርስቲያን ይዘውት ሲሄዱ ታገኝዋለሽ ሳትጠራጠሪ የተጻፈው ኃጢአትሽን ከአስክሬኑ ላይ ጣይው አላት እሷም እሽ ብላ ሄደች የቀኑ ሙቀት የሌሊቱ ብርድ እያሰቃያት ደረሰች ሙቶ ካህናት ፍትሐት እየፈቱ አየች። የእግዚአብሔር አገልጋይ ባስልዮስ ሆይ የባሪያህን ኃጢአት ደምስስልኝ ብላ ከአስክሬኑ ላይ ጣለችው አስክሬኑም ድምፅ አውጥቶ ኃጢአትሽ ተደምስሶልሻል አላት ገለልጠ ስታየው ተደምስሶላታል። አምላኳን አመሰገነች በደስታ ዘመረች በዚህ በኋላ ዓለምን ንቃ ገዳም ገብታ መኖር ጀመረች። ቅዱሳን ሞተውም ያማልዳሉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እውነተኛዋ ሀይማኖት እንደዚች ሴት ኃጢአቱን የሚያስታውስ ማን ነው? ወደ ካህን ሄዶ ንስሐ የገባስ ስንቱ ነው? ስለ ኃጢአቱ በረሃ የተንከራተተ ማን ይሆን? የዚችን ሴት መጨረሻ ያሳመረ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ኃጢአቷን የደመሰሰ የሁላችንም ኃጢአት ይደምስስልን! ለንስሐ የሚሆን ፍሬ አድርጉ ምን ተረዳችሁ? ሀሳብ መስጫው ላይ አጋሩን እንማማርበት🙏 ቻናሉ👇 https://t.me/eotcy መወያያ👇 https://t.me/eotcy_comment
نمایش همه...
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች

መንፈሳዊ ቻናል እንጋብዛቹ @EOTCY ምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት? ➢ የተለያዩ ትምህርቶችን ➢ መጣጥፎችን ➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን ➢ ተከታታይ ትምህርቶችን ➢ ብሒለ አበው ➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያን አሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇 @EOTCY

👍 2😢 1
እናታለም የኢየሱስ እናት ማርያም ❤ የቁስቋም በዓልሽ ላይ ሆኜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽማ፦               ሰው አደራ የተባለውን ቤት ይረሳ ዘንድ ይችላል❓ ጠብቅ የተባለውንስ አካል ሊዘነጋ ይችላል❓ አንቺ ግን ረስተሻል አረ ዘንግተሻል። ሰው ምን ቢቆሽሽ ቤቱን እያጸዳ፤ ሲያሻም ድሪቶውን በእሳት እየለበለበ ይጠብቀዋል እንጂ እንዴት ይተዋል❓ በስደትሽ ወራት በምስክሮች በዮሴፍና በሰሎሜ ፊት ከዓለማት ጌታ ከልጅሽ ዘንድ የተቀበልሻት ሃገር እንዲህ ለጥፋት ስትቃረብ ምነው ዝም አልሽ❓ ወዳጅሽ አባ ጽጌ ድንግል እንዳለ ዝምታሽ ከመደነቅም በላይ አለፈ (❝አርምሞትኪ ማርያም ኀለፈ እምአንክሮ❞)።  ..... ለነገሩ መርሳትሽ ተገቢ ነው። ባለቤቱ መዳን፣ መጠበቅ ሳይፈልግ በግድ ልጠብቅህ አይባል❗️ እኛ በኃጢአት አንደበታችን፣ በክፋት ከንፈራችን የእናትነት ልመናሽ የልጅሽ ምሕረት ይቅርብን ብለናልና። አንቺ ግን በዚህ ሁሉ ከመከራው ጽናት የተነሳ ቤትሽ እንዳትጠፋ በእናትነት ቀሚስሽ ሸፈንሻት እንጂ ፈጽመሽ አልተውሻትም። አሁንም እናታችን ፍጹም ልመናሽን አድርሺልንና "ሱላማጢስ ተመልሽ" ከሚል ለቅሶ እንላቀቅ (ሱላማጢስ=ሰላም)። ..... ሕጻን ባጠፋው ጥፋት እናቱ ስትገርፈው መልሶ ቀሚሷ ስር እንደሚጠመጠም፤ እርሷም እንባውን መልሳ እንደምታብስለት፤ እኛም ባጠፋነው አሁንም በምናጠፋው ጥፋት ምንም መከራ ከላይ ከታች ቢዘንብብን አንቺ እናታችን ነሽ❗️❗️እናቅፍሻለን፣ እንታከክሻለንን። ልጅሽ በትረ መዓቱን ያርቅ ዘንድ ለምኚ እያልን ቀሚስሽን በእንባ እናረጥባለን። "ጽዮንን ክበቡአት፥ በዙሪያዋም ተመላለሱ" ተብለናላ!!መዝ ፵፰÷፲፪። ..... እናም እማማ እናታለም  የኢየሱስ እናት ሆይ❗️ በቁስቋም በዓልሽ ዋዜማ ልጅሽን የምንለምን እኛ ብቻ አንሁን፤ ሃገራችን ከባድ ማዕበል ውስጥ ናትና፤ አንቺም ከእኛ ጋር  ስለሃገራችን አሳስቢ ልጁሽ በምሕረት ይመለከተን ዘንድ ለምኝልን። .... ሰላማችንን የሚያደፈርሱ ትናንሾቹን ቀበሮች ማጥመድን አስተምሪን። ጓሯችን ኢትዮጵያም ሰላምና ፍቅርን ታፍራ።    ሱላማጢስ ሆይ ተመለሽ
نمایش همه...
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች

መንፈሳዊ ቻናል እንጋብዛቹ @EOTCY ምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት? ➢ የተለያዩ ትምህርቶችን ➢ መጣጥፎችን ➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን ➢ ተከታታይ ትምህርቶችን ➢ ብሒለ አበው ➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያን አሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇 @EOTCY

​​#ህዳር_6 በዚች ቀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ እንዲሁም ከዮሴፍ እና ሰሎሜ ጋር 3 ዓመት ከ 6 ወር በስደት ከተንገላታች በኋላ ወደ ሀገራቸው የተመለሱበት ቀን ነው። ታድያ ጌታችን በእመቤታችን ጀርባ ላይ ሆኖ በእነዛ የምህረት ጣቶቹ ወደ #ኢትዮጵያ ይጠቁም ነበር እመቤታችንም ልጄ ሆይ ለምንድነው ጣትህን ምታመለክተው ስትለው ""ያቺ የተባረከች ሀገር ናት"" እኔን የሚያመልኩ አንቺን የሚማልዱ በፍቅርሽ የነደዱ ቅዱሳን መነኮሳት የሚፈልቁባት አገር ናት!!ያንቺ ዘመዶች ሰቅለው ይገሉኛል በዚች አገር ያሉ ግን ሳያዩ ያምኑኛል አስራት በኩራት ትሁንሽ ብሎ ሰቷታል በቅዱስ እግራቸውም ጣና ሀይቅን ዋልድባንና ሌሎችንም ዞረው እንደባረኩም ድርሳነ ኡራኤልና ታምረ ማርያም ላይ በስፋት ተጽፏል። እመቤታችንን ከሐና መሀፀን ፈጥሮ ከፍጥረት አለም ለይቶ ከሁሉ አልቆ የእናት አማላጅ ትሁናችሁ ብሎ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ! የእመቤታችን ቁስቋም ማርያም ምልጃዋና በረከቷ አይለየን !! ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን !! ኀዳር 6 ቀን ወደ ግብጽ አገር ተሰዳ ስትመለስ ቁስቋም በምትባል አገር ገብታ ያረፈችበት በዓል ነው፡፡ ከገነት የተሰደደውን አዳም ወደ ገነት ለመመለስ ሲል ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከድንግል ማርያም ከአረጋዊው ዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ወደ ግብጽ ተሰደደ፡፡ ጌታችን ከ3 ዓመት ከ6 ወር የግብጽ ስደት በኋላ ወደ እስራኤል እንደሚመለስ አስቀድሞ ነቢየ ልኡል ሆሴዕ በትንቢት መነጽርነት ተመልክቶ “ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት ” ብሎ ተናግሯል /ሆሴ 11÷1/ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር - እነሆ የተወደደው ማኅሌተ ጽጌ ተፈጸመ!     ╭═══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ═══╮       @eotcy @eotcy @eotcy     ╰═══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ═══╯
نمایش همه...

ፍትህ
نمایش همه...
ሊቀ_መዘምራን_ኪነጥበብ_ወ_ቂርቆስ_እኔስ_በምግባሬ_ደካማ_ሆኛለሁ_Orthodox_Mezmur_by_Liqe.m4a5.27 MB
#ሰው_ለሰው ሰው ለሰው/2/ ቢፋቀር ምነው /2/ ለሰው ይመስለዋል ብዙ የሚቆይ ግን በድንገት ያልፋል ሁሉንም/2/ ሳያይ ሀብትን ያከማቻል ቀኑን ሳያውቀው በድንገት ሲጠራ/2/ ላይከተለው #አዝ የሰው ልጅ በተራው መጠራቱ ላይቀር ምነው አንዱ ለአንዱ መቃብር/2/ ባይቆፍር አይጠቅምም መጨነቅ እንዲያው ለውበት ይረግፋል ይጠፋል ሁሉም/2/ ከመሬት #አዝ ዋ! ቁንጅና ከንቱ ማማርም ብላሽ አፈር ትቢያ ሲሆን ሲጨለም/2/ ሲመሽ ደሀ ባለጸጋ አንድ ነው መንገዱ በጨርቅ ተገንዞ በሳጥን/2/ መሄዱ #አዝ ሰው ዙሪያውን ቢያጥር መዝጊውን ቢሠራ በሕንፃ ላይ ሕንፃ ቢያስመስል ተራራ አይቀርም መሄዱ ሁሉም/2/ በየተራ     ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ t.me/belay161616
نمایش همه...
ዝማሬ_ዳዊት_ሰው_ለሰው_ቢፋቀር_ምነው_16k.m4a8.19 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.