cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ

❤️እንኳን ወደ ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ ገፃችን በደህና መጡ👆 ❤️የኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ ቤተሰብ ይሁኑ👆 👉የTwittr ገፃችን Follow ያድርጉት👇 https://www.Twitter.com/ethiopiacoffesc/ 👉የInstagram ገፃችን Follow ያድርጉት👇 https://www.instagram.com/ethiopiacoffeesc/

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
14 843
مشترکین
-324 ساعت
-717 روز
-16530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_26ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽️ ኢትዮጵያ ቡና 6 - 1 ሀምበርቾ ዱራሜ ጎሎች፣የደጋፊዎች ድባብ፣ የመሀመድ ኑር እና የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ አስተያየት በYou Tube ቻናላችን Subscribe ያድርጉ እና ይመልከቱ👇 https://youtu.be/PPTBYythNyw?si=YtF46rNkbvauXmO4
نمایش همه...
👍 2
#7ኛዙር_የኢትዮጵያ_ቡና_ቤተሰብ_ሩጫ_ቡንዬ_የኔ_በሚል_መሪ_ቃል_ሰኔ_9_2016_ዓም_ይካሄዳል❤️👆🏃🏃‍♀ #እርሶስ_ትኬቱን_ገዝተዋል_20_ቀን_ቀረው !! ❤️👆የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም ለመሮጥ ጊዜ ተይዞለት የነበረው፤ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በተደረገ ፍሬያማ ውይይት ወደ ሰኔ 9/2016 ዓ.ም መለወጡን ለማሳወቅ እንወዳለን❤️👆 ❤️👆የቤተሰብ ሩጫውን ለመሮጥ ስትጠባበቁ ለነበራችሁ በሙሉ በተያዘለት ቀን ማድረግ ባለመቻላችን ይቅርታ እንጠይቃለን❤️👆 ❤️👆የታላቁ ኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ለ 7ኛ ግዜ በሀገራችን ትልቁ አደባባይ በመስቀል አደባባይ ሊያከናውን 20ቀን ቀረው ሩጫው ሰኔ 9 ቀን ይከናወናል ❤️👆 ❤️👆በትኬቶን በእጆ ያስገቡ ቡና ባንክ ቅርንጫፎች፣ ቡልጋርያ ኖክ አካባቢ በሚገኝው የደጋፊ ማህበር ፅ/ቤት፣ እና ከ31 በላይ ደጋፊዎች ለኑሮ ለስራ በሚመቾት ስፍራ ቅርብ በሆኑ አካባቢዎች ስለሚገኙ ባሻዎት ሰዓት ትኬቱን ይቆርጡ እና ታሪካዊውን የደስታ እና የፍቅር ማዕበል መታደሞን ያረጋግጡ ❤️👆 ❤️👆12 ለባሹ ደጋፊዎቻችን አዲስ አበባ እና ክፍለ ሀገር ያላቹሁ ደጋፊዎቻችን የዘንድሮ ሰባተኛው ዙር የኢትዮጵ ቡና ቤተሰብ ሩጫ ትኬት በቡና ባንክ አካውንት ቁጥር 3269501000492 Ethiopian Coffee Sport Club ብላቹሁ መቁረጥ ትችላላችሁ ❤️👆 👉 ሰኔ 9/2016 ዓ.ም 1⃣2⃣ ለባሹ የኢትዮጵያ ቡና ሰራዊት በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ይተማሉ ❤️👆 👉 የዘንድሮ ሰባተኛው ዙር የኢትዮጵ ቡና ቤተሰብ ሩጫ የአንድ የመሮጫ ማሊያ ዋጋ 800(ስምንት መቶ) ብር የልጆች ደሞ 500 (አምስት መቶ)ብር መሆኑን እናሳውቃለን ❤️👆 👉 የ7ኛው ዙር የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰብ ሩጫ የክብር አጋር ሀበሻ ቢራ አ.ማ እና ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶሎሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ነው ❤️👆 👉 የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ቤተሰቦች ከላይ በተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ ብቻ በመመዝገብ የታሪካዊው ሩጫ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪያችን እናስተላልፋለን ❤️👆🙏 📞ለማንኛውም መረጃ ጥያቄ ለመጠየቅ በዚህ ስልክ +251989726396 ደውሉልን ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ ፔጅ ❤️👆 ❤️👆እናመሰግናለን🙏 @EthiopiaCoffeeSC
نمایش همه...
👍 2
👍 1
02:11
Video unavailableShow in Telegram
❤️👆12 ለባሹ ደጋፊዎቻችን እናመሰግናለን🙏 ⚽️ኢትዮጵያ ቡና 6 - 1 ሀምበርቾ ዱራሜ ጎሎች፣የደጋፊዎች ድባብ፣ የመሀመድ ኑር እና የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ አስተያየት ሙሉን በYou Tube ቻናላችን Subscribe ያድርጉ እና ይመልከቱ👇 https://youtu.be/PPTBYythNyw?si=YtF46rNkbvauXmO4
نمایش همه...
👍 1
ኢትዮጵያ ቡና 6 - 1 ሀምበርቾ ዱራሜ ጎሎች፣የደጋፊዎች ድባብ፣ የመሀመድ ኑር እና የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ አስተያየት ይመልከቱ ! 👉የYou Tube ቻናላችን Subscribe ያድርጉ እና ይመልከቱ👇 https://youtu.be/PPTBYythNyw?si=YtF46rNkbvauXmO4
نمایش همه...
ኢትዮጵያ ቡና 6 - 1 ሀምበርቾ ዱራሜ ጎሎች፣የደጋፊዎች ድባብ፣ የመሀመድ ኑር እና የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ አስተያየት ይመልከቱ !#ethiopiacoffeesc

ጨዋታው ተጠናቀቀ #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_26ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 6 - 1 ሀምበርቾ ዱራሜ ⚽️16' አማኑኤል ዬሀንስ(ፍ) ⚽️32' አማኑኤል አድማሱ ⚽️52' አንተነህ ተፈራ ⚽️72' መሐመድ ኑር ናስር ⚽️88' ጫላ ተሺታ ⚽️90' መሐመድ ኑር ናስር ❤️እንኳን ደስ አለን ቡናማዎቹ👆 ❤️የደስታችን ምንጭ ኢትዮጵያ ቡና👆 📞ለማንኛውም መረጃ ጥያቄ ለመጠየቅ በዚህ ስልክ +251989726396 ደውሉልን ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ ፔጅ ❤️👆 ❤️👆እናመሰግናለን🙏 #EthPL #Ethiopia #EthiopiaCoffeeSC Bunna Bank Betika Ethiopia Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page Ethiopian Coffee Sport Club Fans Association ❤️የኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ ቤተሰብ ይሁኑ👆 👉የTwittr ገፃችን Follow ያድርጉት👇

https://www.Twitter.com/ethiopiacoffesc/

👉የInstagram ገፃችን Follow ያድርጉት👇

https://www.instagram.com/ethiopiacoffeesc/

👉የLinkedin ገፃችን Follow ያድርጉት👇

https://www.linkedin.com/in/ethiopia-coffeesc-a954a3237

👉የTik Tok ቻናላችን Follow ያድርጉት👇

https://tiktok.com/@ethiopiacoffeesc

👉የYou Tube ቻናላችን Subscribe ያድርጉ👇

https://www.youtube.com/c/EthiopiaCoffeeSC

👉የTelegram ቻናላችን join ያድርጉት👇

https://t.me/EthiopiaCoffeeSC

👉የTelegram ጉሩፖችን join ያድርጉት👇

https://t.me/EthipianCoffeefc

👉የWhatsApp ጉሩፖችን join ያድርጉት 👇

https://chat.whatsapp.com/DSDkl3r38C51DIJLsXfGZl

👉የFacebook ገፃችን Follow ያድርጉት👇

https://www.facebook.com/EthiopiaCoffeeSC/

👉የFacebook ጉሩፖችን join ያድርጉት 👇

https://www.facebook.com/groups/1308728893242640/?ref=share

❤️እናመሰግናለን🙏

👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ⚽️ሀያ ስድስተኛ ሳምንት ደረጃ ሰንጠረዥ @EthiopiaCoffeeSC
نمایش همه...
ጨዋታው ተጠናቀቀ #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_26ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 6 - 1 ሀምበርቾ ዱራሜ ⚽️16' አማኑኤል ዬሀንስ(ፍ) ⚽️32' አማኑኤል አድማሱ ⚽️52' አንተነህ ተፈራ ⚽️72' መሐመድ ኑር ናስር ⚽️88' ጫላ ተሺታ ⚽️90' መሐመድ ኑር ናስር ❤️እንኳን ደስ አለን ቡናማዎቹ👆 ❤️የደስታችን ምንጭ ኢትዮጵያ ቡና👆 📞ለማንኛውም መረጃ ጥያቄ ለመጠየቅ በዚህ ስልክ +251989726396 ደውሉልን ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ ፔጅ ❤️👆 ❤️👆እናመሰግናለን🙏 @EthiopiaCoffeeSC
نمایش همه...
👍 7 3
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጠናቀቀ ኢትዮጵያ ቡና 6 - 1 ሀምበሪቾ ዱራሜ ⚽️16' አማኑኤል ዬሀንስ(ፍ) ⚽️32' አማኑኤል አድማሱ ⚽️52' አንተነህ ተፈራ ⚽️72' መሐመድ ኑር ናስር ⚽️88' ጫላ ተሺታ ⚽️90' መሐመድ ኑር ናስር ❤️እንኳን ደስ አለን ቡናማዎቹ👆 @EthiopiaCoffeeSC
نمایش همه...
🔥 9👏 2😢 1
ጎልልልልልልልልልልልልልልል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_26ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 90'ኢትዮጵያ ቡና 6 ~1 ሀምበርቾ ዱራሜ         ⚽️16'አማኑኤል ዮሀንስ         ⚽️33'አመኑኤል አድማሱ         ⚽️51'አንተነህ ተፈራህ         ⚽️ 71'90'መሀመድ ኑር          ⚽️88'ጫላ ተሺታ 🗓 እሁድ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ ኢትዮጵያ ቡና ‼️❤️👆🙏 ጨዋታው በዚህ ሊንክ ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/akoY2UyQlaw
نمایش همه...
🔥 4
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_26ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 85'ኢትዮጵያ ቡና 4~1 ሀምበርቾ ዱራሜ ⚽️16'አማኑኤል ዮሀንስ ⚽️33'አመኑኤል አድማሱ ⚽️51'አንተነህ ተፈራህ ⚽️ 71'መሀመድ ኑር 🗓 እሁድ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ ኢትዮጵያ ቡና ‼️❤️👆🙏 ጨዋታው በዚህ ሊንክ ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/akoY2UyQlaw
نمایش همه...