cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

➣@ MØØDE Líght \(〇_o)/

✌ Hy guys Welcome to my Chanal 😍 👉School life 😇 👉text meme 😊 👉Miusic/kb ❤ 👉love Qoutes/tips 💑 👉tiktok/funny video 😂 👉Prophyl Picture 🌌 Joine & t.me/aAAAbamlaAA34 share my chan.. for any Comment & cross👇 @itz_Meh_Bam_la 👑

نمایش بیشتر
أثيوبيا11 812زبان مشخص نشده استموسیقی61 801
پست‌های تبلیغاتی
215
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ማደግና መስጠት! የሰውን ልጅ ደስታ ሙሉ የሚያደርገው ሁለት ነገር ነው። የመጀመሪያው ማደግ ነው፤ ከትላንት የተሻለ ማንነት፣ ዕውቀትና ልምድ እየጨመርክ እያደክ መሄድ ለአይምሮህ ሰላም ይሰጥሀል። ሁለተኛው ደግሞ መስጠት ነው፤ ካለህ ላይ ጊዜህን፣ ገንዘብህን፣ ዕውቀትህን ወይ ሀሳብህን ስትሰጥ የመንፈስ እርካታ ይኖርሀል። ወዳጄ በየቀኑ ማደግና መስጠት ፀባይህ መሆን አለበት! ድንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
💔🥀 👳‍♂ ሄሎ 🧕 ሄሎ 👳‍♂ እንዴት ነሽ 🧕 ደና ነኝ እንዴት ነህ 👳‍♂ ደና ነኝ 👳‍♂ አገባሽ 🧕 አዎ አገባሁ💔 👳‍♂ በትዳርሽ ደስተኛ ነሽ 🧕 አዎ አላሃምዱሊላ 👳‍♂ ናፍቀሽኛል❤️ 🧕 እኔም ናፍቀህኛል💔 👳‍♂ አንድ ነገር ልጠይቅሽ 🧕 ጠይቀኝ 👳‍♂ ወንድ ልጅ ስትወልጂ በኔ ስም ልጠሪው ትችያለሽ 🧕 አልችልም ከባድ ነው 👳‍♂ ለምን 🧕 ልጄን በአንተ ስም ከጠራሁት ከአባቱ በላይ እወደዋለሁ 💔 🥀
نمایش همه...
𝚁𝙸𝙿💔
نمایش همه...
ማዲንጎ አፈወርቅ 😭 @sampryiii 🦋
نمایش همه...
#መልካም_በአል🤗
نمایش همه...
አያቴ ከመሞቱ በፊት ያለኝን መቼም አልረሳውም . . ."አንተ ደነዝ መሰላሉን በደንብ ያዝልኝ"! 𝑱𝒐𝒊𝒏 ᴀɴᴅ 𝒔𝒉𝒂𝒓𝒆 @SAN_CH_O_6 @SAN_CH_O_6
نمایش همه...
የlittle bro ፈተና እያየሁለት ሳይንስ ቦነስ ጥያቄ +1,ውሃ የተሰራው ከምንድነው ? my lil bro=እዝጋቤር ያውቃል @sampryiii 🦋
نمایش همه...
አንድ ሙሉ ወይን አጣጥታህ ወደቤት ልሂድድ ነው ስትል>>> 🔪😳በይ በይ አርፈሽ ቁጭ በይ ነብሰ በላ እንዳታደርጊኝ 😂😅 𝑱𝒐𝒊𝒏 ᴀɴᴅ 𝒔𝒉𝒂𝒓𝒆 @SAN_CH_O_6 @SAN_CH_O_6
نمایش همه...
እስቲ ወደ ልጅነትህ ተመለስ! ልጅ እያለህ መዳህ ማን አስተማረህ ? መንቀሳቀስ እንዳለብህ ከቦታ ቦታ መሄድ እንደምትችል ማነው ያሳወቀህ? እናትህ ፣ አባትህ ፣ ወንድምህ ወይስ አህት ወይስ ሌላ ሰው? በፍፁም ይሄንን የነገረህ የለም ግን ደግሞ አሳይተውኋል አይደል? ሲንቀሳቀሱ አይተህ አንተም መሄድ መቻል እንዳለብህ ተሰማህ ግን እግርህ ለመራመድ ስላልጠነከረ ጉልበትህን እና እጅህን አጣምረህ የምትፈልገውን አሳካህ ምናልባት መሬቱ ይዋጋ ነበር ጉልበትህ ቅዝቃዜው ኮሮኮንቹ ብቻ ብዙ ምቾት ሲነሳው የነበረን ነገር ተቋቁሞ ያለማንም እርዳታ ህልምህን ስታሳካ ነበር አይደል ለመቆም ስትጠነክርስ ማን አሳወቀህ? አሁንም ማንም አደል? ግን ብዙ አልወደቅህም? ብዙ አላባሀሉህም? ታድያ እንደዛ ስትወድቅ ስትነሳ ስትታመም ተስፋ ቆርጠህ መራመድ ይቅርብኝ ብለህ ትተኸዋል እንዴ በፍፁም አይደል ድክ ድክ ስትል ውበትህ ይበልጥ የሚያሳሳ የማትጠገብ ሆንክ አይደል አቤት መራመድ የጀመርክ ቀን እማ ማን ይቻልህ እዚም እዛም ስጥሮጥ ስትፈነጭ እንደ አንተ የሚታይ ማን ነበረ! አየህ የህይወትህን የመጀመሪያ ትግል ድል ያደረግኸውና ራስህን ችለህ መቆም የቻልከው እኮ ገና ያኔ ነው እንደዛ ቀን ከዛ በፊት ተደስተህ አታውቅም ያ ቀን ግን ደስታን አስተማረህ የሰው ልጅ የመቀየር የማደግ ለውጥ የመፍጠር የማሸነፍ ፍላጎት አብሮት ተፀንሶ አብሮት የተወለደ ነገር ነው መቼም ቢሆን መቆም አይፈልግም ታድያ ያኔ የነበረህ የልጅነት ጥንካሬ በህመም ውስጥ ማሸነፍ ብቻ ቆሞ ድል የማድረግ ማንነት በላይ ትምህርት ቤት እና እንደምትችል ማሳያ ምን አለ! የድል ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.