cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
234 972
مشترکین
+25224 ساعت
+1 3677 روز
+4 56330 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
አሁን አየወጡ ባሉ መረጃዎች እንግሊዝ የዩሮ 24 ስብስብ ላይ ጆርዳን ሄደርሰን እና ራሂም ስተርሊንግ አለመካተታቸው እየተዘገበ ነው:: @DREAM_SPORT
310Loading...
02
ስለ Tapswap ገንዘብ መስሪያ ሰምተዋል ? ሰው ሁሉ ገንዘብ እየሰራ ነው የTapswap ፈጣን መረጃዎችን ሚያደርስ ቻናል እንጠቁማችሁ 👇👇 https://t.me/+c4YpnlkNlro3N2Rk
1 0521Loading...
03
ፒኤስጂ ሌኒን ዮሮን ለማስፈረም ከ ሊል ጋር በመርህ ደረጃ በ 50ሚ ዩሮ ለመክፈል ተስማምተዋል። ወጣቱ ተከላካይ ግን አሁንም ሪያል ማድሪድ ቀዳሚ ምርጫው ነው (Sport zone ) @DREAM_SPORT
1 9860Loading...
04
ይህን ያዉቁ ኖሯል? 1.ፔፕ ጋርዲዮላ የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ያሸነፈ በእድሜ ትንሹ አሰልጣኝ ነዉ እድሜዉም 37 ነበረ። 2.የሪያል ማደሪዱ አሰልጣኝ ካርሊ አንቺሎቲ ብዙ የአዉሮፓ መድረክ ዋንጫ ማሸነፍ የቻለ የመጀመሪያዉ አሰልጣኝ ነዉ። 3.ኡናይ ኤምሬ ብዙ የኢሮፓ ሊግ ዋንጫ ማሸነፍ የቻለ አስልጣኝ ነዉ። 4.ቶትንሀም ሆትስፐርስ የመጀመሪያዉን የኢሮፓ ሊግ ዋንጫ ማሸነፈሰ የቻለ ክለብ ነዉ፤ያሰነፈዉ በ 1972 ነበረ። 5.የመጀመሪያዉን የኢሮፓ ሊግ ዋንጫ ያሸነፈ አሰልጣኝ ቢል ኔቸልሰን ይባላል። 6.ሲቪያ በታሪክ ብዙ የኢሮፓ ሊግ ዋንጫ ያሸነፈ ክለብ ነዉ።      ለዛሬ በዚ አበቃን🙏🏽        አዘጋጅና አቅራቢ [ ትንሳኤ] ከDREAM SPORT ጋር በአብሮነት ወደ ፊት❤️          @DREAM_SPORT
2 0452Loading...
05
ይህን ያዉቁ ኖሯል ? ብራዚላዊዉ ቄንጠኛ ኔይማር ጁኒዬር በእግር ኳስ ህይወቱ አንድ ጊዜ ብቻ በኮፓ አሜሪካ የዋንጫ ጨዋታ ተሸንፏል ፤ ፖርቹጋላዊዉ ኮከብ ክርስትያኖ ሮናልዶ አንድ ጊዜ ብቻ የቻምፕየንስ ሊግ ፍፃሜን ሽንፈት ቀምሷል ፤ በተመሳሳይ ፈረንሳዊዉ ኪሊያን ምባፔ አንድ ጊዜ ብቻ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜን ተሸንፏል። እጅግ የሚገርመዉ ሶስቱም የተሸነፉት ሉዊስ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲን በያዘ ቡድን ነው። ይቀጥላል....... @DREAMSPORT
2 9143Loading...
06
ይህን ያዉቁ ኖሯል? ሀኪም ዚያሽ ላለፉት ሰባት 8 አመታት ከ 2015 ጀምሮ ከሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ምንም አይነት ገንዘብም ሆነ ጥቅማ ጥቅም አልወሰደም ምክንያቱም ደግሞ በፈረንጆቹ ከ2015 ጀምሮ የሚከፈለዉን የትኛዉንም ደሞዝ ሆነ ጥቅማ ጥቅም ሞሮኮ ዉስጥ ለሚኖሩ እና ድጋፍ ለሚፈልጉ የሀገሩ ሞሮኮ ዜጎች በቀጥታ እንዲሰጥ አድርጓል። ሀኪም ዚያሽ❤️ ይቀጥላል...... @DREAM_SPORT
2 7630Loading...
07
ይህን ያዉቁ ኖሯል? ስዊድናዊው የፊት መስመር አጥቂ ዝላታን ኢብራሂምኦቪች በአዉሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ስኬታማ በሚባሉ ታላላቅ ክለቦች በመጫወት ማሳለፉ ይታወቃል። ኢብራሂምኦቪች በእግር ኳስ ህይወቱ የአዉሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ክብር አሳክቶ አያውቅም ። ኢብራሂምኦቪች በአያክስ ፤ ባርሴሎና ፤ ኢንተር ሚላን ፤ ጁቬንቱስ ፤ ኤሲ ሚላን እና ማንቸስተር ዩናይትድ ከተጫወተባቸዉ እና የክብሩ ባለቤት ከሆኑት ተጠቃሽ ክለቦች ናቸዉ። ይቀጥላል............ @DREAMSPORT
2 9131Loading...
08
ዴብሩይን 😅 @DREAM_SPORT
3 0321Loading...
09
📅 ልክ በዛሬዋ እለት በ2003 የዛሬ 21 አመት ፖርቶ ሴቪያን 3-2 በማሸነፍ የኢሮፓ ሊግ ዋንጫን ማንሳት ችሎ ነበረ። 🇵🇹 ጆዜ ሞሪንሆንዮም የመጀመሪያውን የአውሮፓ ዋንጫ ማንሳት ችሎ ነበረ ። 🏆 @DREAM_SPORT
3 7520Loading...
10
የናንተ ምርጥ አራትዮሽ ጥምረት ስሩ ከ ከ A አንድ ተጫዋች ከ B አንድ ተጫዋች ከ C አንድ ተጫዋች ከ D አንድ ተጫዋች @DREAM_SPORT
3 7261Loading...
11
የቻናል ጥቆማ 😍 ቃና ቲቪ በቴሌግራም መጣ 🥳 የድሮና የአሁን ፊልሞችን ጨምሮ የተለያዩ የቃና ፕሮግራሞች ያገኙበታል ። ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇 https://t.me/+LSSl-RRS-XY0YWJk
1 8640Loading...
12
የቻናል ጥቆማ 😍 ቃና ቲቪ በቴሌግራም መጣ 🥳 የድሮና የአሁን ፊልሞችን ጨምሮ የተለያዩ የቃና ፕሮግራሞች ያገኙበታል ። ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇 https://t.me/+LSSl-RRS-XY0YWJk
10Loading...
13
ስለ Tapswap ገንዘብ መስሪያ ሰምተዋል ? ሰው ሁሉ ገንዘብ እየሰራ ነው የTapswap ፈጣን መረጃዎችን ሚያደርስ ቻናል እንጠቁማችሁ 👇👇 https://t.me/+c4YpnlkNlro3N2Rk
10Loading...
14
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በኢንጊሊዝ ፕሪሚየር ሊግ1️⃣2️⃣2️⃣3️⃣ ጎሎች ተቆጥረዋል ። ከ እነዚህ ሁሉ ጎሎች የእናንተ ምርጥ የምትሏቸውን 3️⃣ ጎሎች በ ኮሜንት ስር አስቀምጡልን ። @DREAM_SPORT
3 7240Loading...
15
#Tecno #Camon30Pro5G Tech – art leather ቴክኖሎጂ በመጠቀም እጅግ ዘመናዊ ዲዛይን የተላበሰው አዲሱ Tecno Camon 30 pro 5G ምርጫዎ ያድረጉ! #Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
4 2350Loading...
16
Can youName a Better Trio in the Premier League Right Now ? @DREAM_SPORT
4 1152Loading...
17
🚨 ባየር ሙኒክ ከብሬንትፎርዱ አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ ጋር ተወያይተዋል ። @DREAM_SPORT
5 0481Loading...
18
ፖርቹጋል ለ2024 ዩሮ ምትጠቀመዉ ስብስብ! @DREAM_SPORT
9630Loading...
19
ሮድሪ በሊጉ ለማንችስተር ሲቲ ቋሚ ሆኖ በተጫወተበት ተከታታይ ጨዋታዎች ተሸንፎ አያቅም፦ 50 ጨዋታዎች 41 አሸነፈ 9 አቻ @DREAM_SPORT
5 2880Loading...
20
ዴክላን ራይስ ከልጁ ጋር❤️ @DREAM_SPORT
5 6483Loading...
21
የባየር ሊቨርኩሰኑ ተከላካይ ዥሮሜ ፍሪምፖንግ ለቡድን አጋሮቹ በሙሉ የወርቅ ቀለበት ገዝቶ በስጦታ አበርክቶላቸዋል። @DREAM_SPORT
5 5875Loading...
22
  🇮🇹 ትላንት የተደረጉ የጣሊያን ሴሪ አ ጨዋታዎች ሳለረንቲና 1-2 ቬሮና ቦሎኛ 3-3 ጁቬንቱስ @DREAM_SPORT
5 4670Loading...
23
ትናንት ከድሉ በኋላ የማንችስተር ሲቲ ተጫዋቾች በደስታ ሲጨፍሩ አምሽተዋል። አንዳንዶቹ ተጫዋቾች በመጠጥ ራሳቸውን ስተው ታይተዋል። የሀላንድ ፣ ሮድሪ እና ግሪሊሽ ስካር ይህንን ይመስላል። @DREAM_SPORT
5 94827Loading...
24
ምን አይነት ፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷 👇👇👇👇👇
1 2350Loading...
25
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
2 0340Loading...
26
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
10Loading...
27
ዊሊያም ሳሊባ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ በሁሉንም ደቂቃዎች ለአርሰናል ጨዋታ ማድረግ ችሏል። በክለቡ ታሪክ የመጀመሪያ ነዉ 🤯 @DREAM_SPORT
7 0320Loading...
28
🚨🇵🇱ሞናኮ ከ ፖላንዳዊው የግብ ዘባቸው ራዴክ ማጄኪ ጋር ያላቸውን ውል እስከ ነሀሴ 2028 ድረስ አራዝመዋል። ማጄኪ በዚ አመት ለሞናኮ 12 ጨዋታ 7ክሊን ሺት 👏 @DREAM_SPORT
7 2770Loading...
29
ውድ የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊዎች #በFACEBOOK እና #በTWEETER የምናየው እና ተወዳጅነት ያተረፈው #CITY_XTRA በኢትዮጵያውያኖች ደሞ በTELEGRAM ብቅ ብሏል!!! ተቀላቅለው ስለ #ማን_ሲቲ የሚወጡ ማንኛውንም መረጃዎች በፍጥነት ያግኙ። @MAN_CITY_XTRA
1 8662Loading...
30
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
1 3030Loading...
31
🚨ቤንዜማ የሳዉዲ ፕሮ ሊጉን አል ኢትሀድን መልቀቅ ይፈልጋል። [ምንጭ፦ Relevo] @DREAM_SPORT
7 5311Loading...
32
የአርሰናል ስኬታማ ውድ ፈራሚዎች ማርከስ ራሽፎርድ ዘንድሮ እንደተጠበቀው ያለመሆኑ ምክንያት ሲመረመር በመንሱር አብዱልቀኒ እና አላዛር አስገዶም የቀረበ ምርጥ ፕሮግራም አለ ገብተው ያዳምጡ 👇 መንሱርአብዱልቀኒ አላዛርአስገዶም
4 5900Loading...
33
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
6040Loading...
34
የፊል ፎደን ቁጥር በማን ሲቲ ቤት ገና 23 ዓመቱ ነው 🔥 @DREAM_SPORT
7 7021Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን አየወጡ ባሉ መረጃዎች እንግሊዝ የዩሮ 24 ስብስብ ላይ ጆርዳን ሄደርሰን እና ራሂም ስተርሊንግ አለመካተታቸው እየተዘገበ ነው:: @DREAM_SPORT
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ Tapswap ገንዘብ መስሪያ ሰምተዋል ? ሰው ሁሉ ገንዘብ እየሰራ ነው የTapswap ፈጣን መረጃዎችን ሚያደርስ ቻናል እንጠቁማችሁ 👇👇 https://t.me/+c4YpnlkNlro3N2Rk
نمایش همه...
👍 4 1🔥 1
JOIN
Photo unavailableShow in Telegram
ፒኤስጂ ሌኒን ዮሮን ለማስፈረም ከ ሊል ጋር በመርህ ደረጃ በ 50ሚ ዩሮ ለመክፈል ተስማምተዋል። ወጣቱ ተከላካይ ግን አሁንም ሪያል ማድሪድ ቀዳሚ ምርጫው ነው (Sport zone ) @DREAM_SPORT
نمایش همه...
🔥 11👍 3 1
ይህን ያዉቁ ኖሯል? 1.ፔፕ ጋርዲዮላ የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ያሸነፈ በእድሜ ትንሹ አሰልጣኝ ነዉ እድሜዉም 37 ነበረ። 2.የሪያል ማደሪዱ አሰልጣኝ ካርሊ አንቺሎቲ ብዙ የአዉሮፓ መድረክ ዋንጫ ማሸነፍ የቻለ የመጀመሪያዉ አሰልጣኝ ነዉ። 3.ኡናይ ኤምሬ ብዙ የኢሮፓ ሊግ ዋንጫ ማሸነፍ የቻለ አስልጣኝ ነዉ። 4.ቶትንሀም ሆትስፐርስ የመጀመሪያዉን የኢሮፓ ሊግ ዋንጫ ማሸነፈሰ የቻለ ክለብ ነዉ፤ያሰነፈዉ በ 1972 ነበረ። 5.የመጀመሪያዉን የኢሮፓ ሊግ ዋንጫ ያሸነፈ አሰልጣኝ ቢል ኔቸልሰን ይባላል። 6.ሲቪያ በታሪክ ብዙ የኢሮፓ ሊግ ዋንጫ ያሸነፈ ክለብ ነዉ።      ለዛሬ በዚ አበቃን🙏🏽        አዘጋጅና አቅራቢ [ ትንሳኤ] ከDREAM SPORT ጋር በአብሮነት ወደ ፊት❤️          @DREAM_SPORT
نمایش همه...
👍 18🤬 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይህን ያዉቁ ኖሯል ? ብራዚላዊዉ ቄንጠኛ ኔይማር ጁኒዬር በእግር ኳስ ህይወቱ አንድ ጊዜ ብቻ በኮፓ አሜሪካ የዋንጫ ጨዋታ ተሸንፏል ፤ ፖርቹጋላዊዉ ኮከብ ክርስትያኖ ሮናልዶ አንድ ጊዜ ብቻ የቻምፕየንስ ሊግ ፍፃሜን ሽንፈት ቀምሷል ፤ በተመሳሳይ ፈረንሳዊዉ ኪሊያን ምባፔ አንድ ጊዜ ብቻ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜን ተሸንፏል። እጅግ የሚገርመዉ ሶስቱም የተሸነፉት ሉዊስ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲን በያዘ ቡድን ነው። ይቀጥላል....... @DREAMSPORT
نمایش همه...
👍 50🤷‍♂ 8🤬 2 1🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይህን ያዉቁ ኖሯል? ሀኪም ዚያሽ ላለፉት ሰባት 8 አመታት ከ 2015 ጀምሮ ከሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ምንም አይነት ገንዘብም ሆነ ጥቅማ ጥቅም አልወሰደም ምክንያቱም ደግሞ በፈረንጆቹ ከ2015 ጀምሮ የሚከፈለዉን የትኛዉንም ደሞዝ ሆነ ጥቅማ ጥቅም ሞሮኮ ዉስጥ ለሚኖሩ እና ድጋፍ ለሚፈልጉ የሀገሩ ሞሮኮ ዜጎች በቀጥታ እንዲሰጥ አድርጓል። ሀኪም ዚያሽ❤️ ይቀጥላል...... @DREAM_SPORT
نمایش همه...
69👍 10👏 2🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይህን ያዉቁ ኖሯል? ስዊድናዊው የፊት መስመር አጥቂ ዝላታን ኢብራሂምኦቪች በአዉሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ስኬታማ በሚባሉ ታላላቅ ክለቦች በመጫወት ማሳለፉ ይታወቃል። ኢብራሂምኦቪች በእግር ኳስ ህይወቱ የአዉሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ክብር አሳክቶ አያውቅም ። ኢብራሂምኦቪች በአያክስ ፤ ባርሴሎና ፤ ኢንተር ሚላን ፤ ጁቬንቱስ ፤ ኤሲ ሚላን እና ማንቸስተር ዩናይትድ ከተጫወተባቸዉ እና የክብሩ ባለቤት ከሆኑት ተጠቃሽ ክለቦች ናቸዉ። ይቀጥላል............ @DREAMSPORT
نمایش همه...
13👍 3🎉 1😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዴብሩይን 😅 @DREAM_SPORT
نمایش همه...
👍 25 9😁 5🔥 2🥰 2🤣 2🫡 1
📅 ልክ በዛሬዋ እለት በ2003 የዛሬ 21 አመት ፖርቶ ሴቪያን 3-2 በማሸነፍ የኢሮፓ ሊግ ዋንጫን ማንሳት ችሎ ነበረ። 🇵🇹 ጆዜ ሞሪንሆንዮም የመጀመሪያውን የአውሮፓ ዋንጫ ማንሳት ችሎ ነበረ ። 🏆 @DREAM_SPORT
نمایش همه...
👍 23 6🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
የናንተ ምርጥ አራትዮሽ ጥምረት ስሩ ከ ከ A አንድ ተጫዋች ከ B አንድ ተጫዋች ከ C አንድ ተጫዋች ከ D አንድ ተጫዋች @DREAM_SPORT
نمایش همه...
👍 18 4🔥 4