cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝑴𝒚 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔🤑

https://t.me/joinchat/T97ylWLo3XzwfXBM 𝑶𝒕𝒉𝒆𝒓 𝒄𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍👉 @EdoniyasMood 𝐴𝑑𝑚𝑖𝑛 𝑥 / 4 𝑐𝑟𝑜𝑠𝑠/𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑖𝑛𝑏𝑜𝑥👉 @Edoniyas_24 0900263365

نمایش بیشتر
أثيوبيا7 634زبان مشخص نشده استشوخی و سرگرمی11 139
پست‌های تبلیغاتی
1 525
مشترکین
-224 ساعت
-47 روز
-5330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የራሴ ባንክ ያለኝ ሰው ነኝ ብዬው ጀለስን የትኛው ነው ግን ያንተ ባንክ ሲለኝ...                 #Power_Bank 😜🤣😂 @My_official_Edoniyas
نمایش همه...
🤣 8
ሊጥ በስትሮ ***🙌የሆነ...life😂😂
نمایش همه...
😐 3👍 2🤪 1
ሊስትሮ: ስውር ስፌት 25 ብር ነው ጋሼ:ጫማውን ማደንዘዣ ወግተህ ነው እንዴ ምትሰፋው 😂😂😂
نمایش همه...
🤨 2
የራሴ ግዛት ቢኖረኝ😍 #ሳቅሽን_ብሄራዊ_መዝሙሬ?? #አደርገው_ነበር😄 * * ( #እማ_የኔ_እናቴ😍 )
نمایش همه...
👍 3 2
"በትዳራችን መሃል ማንንም ማስገባት የለብህም!" ስትለዉ.... #ማዉጣትስ?😳😱 😂😂😂😂
نمایش همه...
😎 2
የህንድ ፊልም ማየት ያቆምኩት እግሩን በጩቤ ለተወጋ ታማሚ ሀኪሞች ተረባርበዉ በኦፕሬሽን ከሆዱ ጥይት ያወጡለት ቀን ነዉ! 😂😂😂😂😂😂
نمایش همه...
🙉 3
የደላው ቤተሰብ Tvውን ሰብረህ ጦስህን ይዞት ይሂድ ይላል እኔ ጀበና ሰብሬ ውጭ ላድር ነው😕😕😂
نمایش همه...
🤪 4
የቴሌ ሰራተኛ ግዳጅ ላይ ጥይት ሲጨርስ ዋርካ 05 ይሰማል!! insufficient balance እደግመዋለው insufficient balance!!🗣🗣😂
نمایش همه...
🤣 1
ጎረቤት ሄደህ ምሳ ብላ ሲሉህ በልቻለው ብለሀቸው ስጋ አቅርበው መብላት ሲጀምሩ ግን እኮ ቁርስ ነው የበላሁት😂😁😂
نمایش همه...
😁 3
አንዳንዶች 3 ፍቅረኛ አላቸው አንዳንዶቹ ደሞ 2 አላቸው 1 ያላቸውም አሉ አንተ ይህን እምታነበው ግን ምንም የለህም😕😂😂
نمایش همه...
😎 3😁 2