cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethiopian Passport®

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
9 947
مشترکین
+6324 ساعت
+5817 روز
+1 63530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
የህዝብን ቅሬታ በመስማት የኢሚግሬሽን ስራ ማስተካከያ የሚሹ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠት እና ተቋማዊ ለውጦችን በማከናወን በጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ማሻሻያዎች እየተተገበሩ ይገኛሉ:: ለምሳሌ ያህል:- - በቀን 900 ፓስፖርት መስጠት የነበረውን አገልግሎት ወደ 1700 ማድረስ ተችሏል፣ - ቀደም ብለው የተጠራቀሙ ጥያቄዎችን አስተናግዶ ለመጨረስ በተሰራ ስራ 1 ሚሊዬን ፓስፓርት ታትሞ ገብቶ እስከ 87% ተሰራጭቷል፣ - የተከማቹ ቅሬታዎች 100% ተፈትተዋል፣ - በኢትዮዽያ በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ 10,467 ሰዎችን መመዝገብ ተችሏል፣ - ሃሰተኛ ማስረጃ የያዙ 18,000 ሰዎች ቅጣት እንዲከፍሉ ተደርጓል፣ - በ88 ሀገሮች የቪዛ አገልግሎት በመክፈት ለ81,9278 ተስተናጋጆች e-visa ጨምሮ የቪዛ አገልግሎት ተሰጥቷል - ለ4,276,474 ግለሰቦች በአየርና በየብስ መዳረሻ ጣቢያዎች አገልግሎት ተሰጥቷል በአሁኑ ወቅትም ተቋሙን የዘመነ እና አገልግሎቱን በጥራት የሚሰጥ ተቋም ለማድረግ ብዙ ስራዎች እየተሰሩ ነው::
نمایش همه...
👍 14 11
ሰኔ 27 2016.pdf3.50 MB
Photo unavailable
4
📃ታትሞ የመጣላቸው ስም ዝርዝር📃
🗓ለማዘዝ🗓
📢𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝕮𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑📢
  • File unavailable
  • File unavailable
ባህር ዳር ሰኔ 24.pdf1.23 MB
ጋምቤላ ሰኔ 21.pdf4.53 KB
9
Photo unavailable
ባህርዳር እና ጋምቤላ ቅርንጫፍ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
نمایش همه...
👍 6 4
📃ታትሞ የመጣላቸው ስም ዝርዝር📃
🗓ለማዘዝ🗓
📢𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝕮𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑📢
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 35ተኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለት ኢሚግሬሽንን የሚመለከቱ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ እጸገነት መንግስቱ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ረቂቅ አዋጁም አዋጅ ቁጥር 1338/2016 ሆኖ በ4 ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ጸድቋል፡፡ የኢሚግሬሽን አዋጅን ለማሻሻል የወጣ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የተከበሩ ወ/ሮ እጸገነት መንግስቱ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ አቅርበዋል፡፡ ረቂቅ አዋጁ ጠንካራ የቅድመ ጉዞ መረጃዎችን በማዘጋጀትና ከሌሎች ሀገራት ጋር ያለውን የተዋጣለት የመረጃ ልውውጥ በማሳለጥ ወንጀለኞችና ህገ ወጦች በሀገርና ህዝብ ላይ ጉዳት ሳያደርሱ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ለማድረግ የሚያግዝ ስርአት መዘርጋት አስፈላጊ መሆኑንና ሌሎችንም በሪፖርትና የውሳኔ ሀሳቡ የተካተቱ ጉዳዮች ገልጸዋል፡፡ በተመሳሳይ የኢሚግሬሽን አዋጅን ቁጥር 354 ለማሻሻል የወጣ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የተከበሩ ወ/ሮ እጸገነት መንግስቱ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ አቅርበዋል፡፡ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ አስተያየት እና ጥያቄዎችም ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ረቂቅ አዋጁም አዋጅ ቁጥር 1339/2016 ሆኖ በ2 ተቃውሞ በ4 ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ጸድቋል፡፡
نمایش همه...
👍 5 1
ሰኔ 25 2016.pdf2.94 MB
3
Photo unavailable
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ከሰኔ 26/2016 ዓ.ም  ጀምሮ ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ይፋዊ ገጾቻችንን እና ቻናሎቻችንን ብቻ ለታማኝ አገልግሎቶች እና ማስታወቂያዎች ይጠቀሙ። ✈️ለማዘዝ⭕️    ➡️ይሄን ይጫኑ⬅️ 📣 የታተሙ ስም ዝርዝሮች➡️Click Here👈 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤        ✔️ Ethiopian Passport 🔤🔤🔤🔤🔤🔤       ✔️Ethiopian Passports      ✔️ Ethiopian Passport ICS      ✔️ Ethio Passport
نمایش همه...
📃ታትሞ የመጣላቸው ስም ዝርዝር📃
🗓ለማዘዝ🗓
📢𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝕮𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑📢
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 35ተኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለት ኢሚግሬሽንን የሚመለከቱ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ እጸገነት መንግስቱ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ረቂቅ አዋጁም አዋጅ ቁጥር 1338/2016 ሆኖ በ4 ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ጸድቋል፡፡ የኢሚግሬሽን አዋጅን ለማሻሻል የወጣ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የተከበሩ ወ/ሮ እጸገነት መንግስቱ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ አቅርበዋል፡፡ ረቂቅ አዋጁ ጠንካራ የቅድመ ጉዞ መረጃዎችን በማዘጋጀትና ከሌሎች ሀገራት ጋር ያለውን የተዋጣለት የመረጃ ልውውጥ በማሳለጥ ወንጀለኞችና ህገ ወጦች በሀገርና ህዝብ ላይ ጉዳት ሳያደርሱ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ለማድረግ የሚያግዝ ስርአት መዘርጋት አስፈላጊ መሆኑንና ሌሎችንም በሪፖርትና የውሳኔ ሀሳቡ የተካተቱ ጉዳዮች ገልጸዋል፡፡ በተመሳሳይ የኢሚግሬሽን አዋጅን ቁጥር 354 ለማሻሻል የወጣ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የተከበሩ ወ/ሮ እጸገነት መንግስቱ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ አቅርበዋል፡፡ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ አስተያየት እና ጥያቄዎችም ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ረቂቅ አዋጁም አዋጅ ቁጥር 1339/2016 ሆኖ በ2 ተቃውሞ በ4 ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ጸድቋል፡፡
نمایش همه...
ሰኔ 25 2016.pdf2.94 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.