cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ጃዕፈር📚ኢብኑ🇪🇹አቢ🇸🇦ጧሊብ Channel📚

ይህ ቻናል የጃዕፈር📚ኢብኑ🇪🇹አቡ🇸🇦ጧልብ ጉሩፕ🌲 ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ መልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣.እነርሱም ፈላህ ከሚወጡት ናቸው"                    ቁርኣን ( 3:104) https://t.me/jafuu8

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
280
مشترکین
+124 ساؚت
+17 عوز
+2430 عوز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
✍      ትልቁ የዐረፋ ቀን!!            2ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል 🛑የዐረፋ ቀን ማለት  ዙል—ሂጃ 9 ሐጅ ሚያደርጉ ሰዎች ዐረፋ ላይ ሚቆሙበት ቀን ነው።   ይህም አላህ ካደረሰን የፊታችን ቅዳሜ  ይሆናል። 💫ስለዚህ ቀን የአላህ መልዕክተኛ ከተናገሩት፦ 📚«ما من يوم أكثر من أن يعتق الله فيه عبيدا  من النار من يوم عرفة.»          /رواه مسلم/ «አላህ ከዐረፋ ቀን የበለጠ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት የሆነ ቀን የለም።»      /ኢማሙ ሙስሊም ዘግበውታል/ 📚«من صام يوم عرفة؛ غفر له سنة أمامه، وسنة بعده.»        /رواه ابن ماجه واسناده حسن لغيره/ «የዐረፋ ቀን የጾመ ሰው ከፊት ለፊቱ ና ከበስተ ኋላው ያለውን ዓመት ወንጀሉ ይማርለታል።» 📚«صيام يوم عرفة؛ إني أحتسب على الله أن يكفر السنة التي بعده، والسنة التي قبله.»         /رواه ابو داوود والترمذي/ «የዐረፋ ቀን ጾም: አላህ ያለፈውና የሚመጣውን አመት ወንጀል እንደ ሚምር እከጅላለሁ።»    [የረሱል ክጃሎት እውን ነው!!] 📚«من صام يوم عرفة؛ غفر له ذنب سنتين متتابعتين.»    /رواه ابي يعلى ورجاله رجال الصحيح/ «የዐረፋ ቀን የጾመ ሰው ተከታታይ የሆኑ የሁለት ዓመት ወንጀሉን ይማርለታል።» 🛑ሙስሊም ወንድሜ ሆይ ይህ ሁሉ የተነገረውና የተላለፈው ለሌላ ሰው ሳይሆን ለእኔ እና ለአንተ ነው። አው ያለ ወንጀል አምሽተን ማንጋት ለተሳነን ለእኔና ላንተ!!   እናት አባቶቻችን እህት ወንድሞቻችን እና በቻልነው ያክል ሙስሊሞችን ሁሉ በማስታወስ የዚህ ትልቅ ቀን ትሩፋት እንጠቀም።       💫በጾም………      💫በዱዐ………     💫በዚክር……ተክቢራን በማብዛት    💫ቁርኣን በመቅራት……… 💫ሰደቃ በማብዛት……… 🛑አጠቃላይ ኸይር በተባሉ ነገሮች ሁሉ ለማሳለፍ ከአሁኑ ሽርጣችን ልናጠብቅ ይገባናል። t.me/jafuu88 🖊hamdquante
400Loading...
02
ጠዋፍ ለማድረግ ወደ መስጂድ አልሀራም መቅጣጨት ④ ልክ ቤተል ሀራምን ስታይ ተክቢራ አድርግ ። እንዲህም በል አላህ ሆይ ለዚህ ቤት ልቅናን፣ ክብርንና ሰላምን ጨምርለት በል። ሀጅ እንዲሁም ዑምራን ለሚያደርግ ሰው  ክብር፣ ልቅናን ጨምርለት በል። ከዛም ተልቢያውን አቁምና ወደ ቤይተል ሀራም ተቅጣጭ: ወደ መስጂድ አልሀራም ስትገባ ቀኝ እግርክን አስቀድመክ ግባ። እንዲህም በል አላህ ሆይ ወንጀሌን ማረኝ የራህመት በርክን ክፍት አድርግልኝ በል። اللهم اغفر لي ذنبي وفتح لي أبواب رحمتك ከዛም ወደ ሀጀረል አስወድ ተጠጋና ጠዋፍክን ከዛው ጀምር:  ከዛም በቀኝ እጅክ ሀጀረል አስወድን ሰላም በል ከቻልክ ተጠግተክ ሳመው ከልቻልክ በእጅክ፣ እሱም ከከበደክ በዱላ ሰላምታን አድርስ ይህም ካልሆነልክ በምልክት ሰላምታን አድርስ። ጭንቅንቅ የበዛ ከሆነ ሰዎችን አዛ አለማድረግክ በላጭ ነው።         ይቀጥላል…     👋🌹 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته👋 🌹 الدال على الخير كا فاعله ዉድ የግሩፓችን ተከታታዮች 💬 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 📲لمتابعة القناة على التليجرام 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/jafuu88
360Loading...
03
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما يَزالُ الرَّجُلُ يَسْأَلُ النّاسَ، حتّى يَأْتِيَ يَومَ القِيامَةِ وليسَ في وجْهِهِ مُزْعَةُ لَحْمٍ﴾ “ሰውዬው (ገንዘብ ለማብዛት ብሎ) ሰዎችን ከመጠየቅ አይወገድም። በቂያማ እለት ሲቀሰቀስ በፊቱ ላይ እንኳ  ቁራጭ ስጋ አይኖረውም።” 📚 ቡኻሪ (1474) ሙስሊም (1040) ዘግበውታል
560Loading...
04
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهِنَّ أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ الْعَشْرِ﴾ “በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈፀም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆንባቸው ቀናት የሉም።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 757
551Loading...
05
ከሰለፎች መካከል የዐረፋህ ቀን ሲደርስ ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ወሳኝ ጉዳያቸውን ቋጥረው የሚይዙ ነበሩ። አላህ ካደረሰን ይህ ድንቅ ቀን የፊታችን ቅዳሜ ነው። በተለይ ከሰዓት በኋላ በተለይም ከዐስር በኋላ ሁሉንም ጉዳያችንን ትተን ከወዲሁ ጊዚያችንን በማመቻቸት ወሳኝ ጉዳዮቻችንን ይዘን ለአላህ «ያ ረብ!» ለማለት እንዘጋጅ። ከአላህ ውጭ ለማንም የማንነግራቸው፣ ብንነግራቸውም ሰዎች በአግባቡ የማይረዱን፣ ውስጣችንን የሚያብሰለስሉን ስንትና ስንት የታፈኑ እምቅ ስሜቶችና ጭንቀቶች አሉብን አይደል! በተለይ ደግሞ ሙእሚን ዱንያን እንደምንም ቢያልፋትም አኺራው ወሳኝ ነውና ሁሉንም ጉዳያችንን ለርሱ ለማመልከት እንዘጋጅ። አላህ ያግራልን።
480Loading...
06
ላጤም ማመልከቻ ለማስገባት ከወዲሁ ተዘጋጅ። ባይሆን ዝም ብሎ በደፈናው ማመልከቻ ማስገባት ሳይሆን መልካም ሆነህ መልካሟን እንዲወፍቅህ፣ መልካም ዝርዮችን እንዲሰጥህ ለምነው። መልካሟን ካልወፈቀህ «ላጤነት በስንት ጣዕሙ!» የሚያስብሉ ትዳሮች አሉ። አላህን ፈሪዋን፣ ወደ አላህ እንድትቀርብ የምታበረታታህን፣ በነገርህ ሁሉ አማካሪና ምርኩዝ የምትሆንህን፣ የአንተንም የጌታዋንም ትዕዛዝ አክባሪዋን፣ በይፋም በድብቅም አላህን ፈሪዋን፣ ሐያእ የተላበሰችዋን፣ የሶሐቢያትን ፈለግ በምትችለው ሁሉ የምትከተለዋን፣ ተቂያ፣ ነቂያ፣ ዘኪያ፣ ዐፊፋህ… የሆነችዋን እንዲወፍቅህ ወጥረህ ማመልከቻ አስገባ።
460Loading...
07
ጽልመት በወረሳቸው ደመናማ ሌሊቶች መጨረሻ ላይ፤ አላህ ላንተ ሲል ጀንበርን ፈገግ እንደሚያስብልልህ አትርሳ።🗯🔆🔅☀️🌤ኢንሻ አላህ ይነጋል! እንደ መሸ አይቀርም!🌒🌿🌱☘
580Loading...
08
ሰለፍች እነዚህን ሶስት አስርቶች ያተልቋቸው ነበር፦    🌴የሙሃረም የመጀመሪያዎቹን አስርቶች     🌴የዙል ሂጃ የመጀመሪያዎቹን አስርቶች    🌴 የረመዳን የመጨረሻዎቹን አስርቶች   أبو عثمان النهدي ( الدرة المنثور)              ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ምንዳ ያገኛልና …… 👉https://t.me/jafuu88
570Loading...
09
👉የሀጅ አደራረግ ስርኣት በዝርዝር፦③ መጀመሪያ በተልቢያ ትጀምራለክ ማለትም፦ ለበይክ አላሁመ ለበይክ ለበይክ ላሸሪከ ለከ ለበይክ ኢነል ሀምደ የወኒዕመተ ለከ ወልሙልክ ላሸሪከ ለከ ለበይክ። 👉ወንዶች ድምፃቸውን ከፍ አድርገው በተናጠል ሲሉ ሴቶች ግን ድምፃቸውን ደብቀው ይላሉ።     በጀመዓ ተልቢያ ማድረግ ሸሪዓው አላዘዘበትም: ሁሉም ሰው ብቻ ለብቻ ተልቢያ ያደርጋል። በይተል ሀራም እስከሚደርስ ድረስም ተልቢያውን ከማለት አይወገድም። ዱዓን በተመለከ ደግሞ አንድ ሰው የፈለገውን አይነት ዱዓ ማድረግ ይችላል። በነብዩ صلى الله عليه وسلم ላይ ሰለዋት ማድረግ ደግሞ እዚህ ቦታ ላይ በሸሪዓው አልተደነገገም ። ሌላው አንድ ሰዉ በመንድ ላይ እያለ ዳገት ሲወጣ  አላሁ አክበር ማለት ቁልቁለት ላይ ሱብሃነላህ ማለት ይፈቀድለታል።  በዚሁ ሁኔታ በይተልሀራም  እስከምትደርስ ድረስ ተልቢያ ማድረግ።    👉ይቀጥላል…   👋🌹 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته👋 🌹 الدال على الخير كا فاعله ዉድ የግሩፓችን ተከታታዮች 💬 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 📲لمتابعة القناة على التليجرام 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/jafuu88
530Loading...
10
وما الحياة الدنيا إلا متاع الغرور💐🌺🍀🍀🍀🍀 ዱንኛ ህልም ነች አኼራ ደግሞ ከእንቅልፍክ ስትነቃ ምታያት እውነታ ነች እኛ በቅዠት ውስጥ ነን ታዲያ ነፍሱን የተሳሰባት አካል አትራፊ ይሆናል የተዘናጋ ደግሞ ይከስራል:  መጨረሻውን ያየ ነጃ ወጣ: ስሜቱን የተከተለ ሰው ግን ጠፋ። ከተሳሳትክ ተመለስ: ከተፀፀትክ ደግሞ ከምትሰራው ወንጀል ራስክን አውጣ أبو عكرمة✏️ https://t.me/jafuu8
461Loading...
11
💥 ጥብቅ ማሳሰቢያ ለአረፋ በዓል ወደ ክፍለ ሀገር ተጓዦች። 🔴📢 الآن بث مباشر على تلجيرام 🔴 📢  አሁን ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም (Telegram) ጀምራል! https://t.me/jafuu88 🤲 የዓረፋ ቀን ፆም እና ዱዓ 🤲 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት እጥር ምጥን ያለ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።
550Loading...
12
ሰለፍች እነዚህን ሶስት አስርቶች ያተልቋቸው ነበር፦    🌴የሙሃረም የመጀመሪያዎቹን አስርቶች     🌴የዙል ሂጃ የመጀመሪያዎቹን አስርቶች    🌴 የረመዳን የመጨረሻዎቹን አስርቶች   أبو عثمان النهدي ( الدرة المنثور)              ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ምንዳ ያገኛልና …… 👉https://t.me/jafuu88
531Loading...
13
👉የሀጅ አደራረግ ስርኣት በዝርዝር፦③ መጀመሪያ በተልቢያ ትጀምራለክ ማለትም፦ ለበይክ አላሁመ ለበይክ ለበይክ ላሸሪከ ለከ ለበይክ ኢነል ሀምደ የወኒዕመተ ለከ ወልሙልክ ላሸሪከ ለከ ለበይክ። 👉ወንዶች ድምፃቸውን ከፍ አድርገው በተናጠል ሲሉ ሴቶች ግን ድምፃቸውን ደብቀው ይላሉ።     በጀመዓ ተልቢያ ማድረግ ሸሪዓው አላዘዘበትም: ሁሉም ሰው ብቻ ለብቻ ተልቢያ ያደርጋል። በይተል ሀራም እስከሚደርስ ድረስም ተልቢያውን ከማለት አይወገድም። ዱዓን በተመለከ ደግሞ አንድ ሰው የፈለገውን አይነት ዱዓ ማድረግ ይችላል። በነብዩ صلى الله عليه وسلم ላይ ሰለዋት ማድረግ ደግሞ እዚህ ቦታ ላይ በሸሪዓው አልተደነገገም ። ሌላው አንድ ሰዉ በመንድ ላይ እያለ ዳገት ሲወጣ  አላሁ አክበር ማለት ቁልቁለት ላይ ሱብሃነላህ ማለት ይፈቀድለታል።  በዚሁ ሁኔታ በይተልሀራም  እስከምትደርስ ድረስ ተልቢያ ማድረግ።    👉ይቀጥላል…   👋🌹 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته👋 🌹 الدال على الخير كا فاعله ዉድ የግሩፓችን ተከታታዮች 💬 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 📲لمتابعة القناة على التليجرام 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/jafuu88
511Loading...
14
وما الحياة الدنيا إلا متاع الغرور💐🌺🍀🍀🍀🍀 ዱንኛ ህልም ነች አኼራ ደግሞ ከእንቅልፍክ ስትነቃ ምታያት እውነታ ነች እኛ በቅዠት ውስጥ ነን ታዲያ ነፍሱን የተሳሰባት አካል አትራፊ ይሆናል የተዘናጋ ደግሞ ይከስራል:  መጨረሻውን ያየ ነጃ ወጣ: ስሜቱን የተከተለ ሰው ግን ጠፋ። ከተሳሳትክ ተመለስ: ከተፀፀትክ ደግሞ ከምትሰራው ወንጀል ራስክን አውጣ أبو عكرمة✏️ https://t.me/jafuu8
531Loading...
15
#ማሻ_አላህ ማንኛውም ሁጃጅ ከእስልምና ህግጋቶች እና መመሪያዎች ጋር የተገናኙ ጥያቄዎች ካለው በአጠገቡ ያለ ሮቦት ጋር በመሄድ ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል ሮቦቱም ለጥያቄዎቹ መልስ ለመስጠት ከአንድ ሼኽ ጋር ያገናኘዋል ይህ ሮቦት በሁለት ቅዱስ መስጊዶች(መካና መዲና)ይገኛል በ11 ዓለም አቀፍ ቋንቋዎች ተዘጋጅቷል
1210Loading...
16
🕋 6. የ“ሐጅ” እና “ዑምራ” ስርዓቶች ተፈፃሚ መሆናቸው የሚረጋገጥበት መስፈርቶች... شروط الإجزاء في أداء الحج والعمرة السؤال (211 ) : فضيلة الشيخ ، ما دمنا عرفنا شروط الوجوب للحج والعمرة ، فما هي شروط الإجزاء ؟ ጥያቄ ፦ 🌱 የ“ሐጅ” እና “ዑምራ” አስገዳጅ መስፈርቶችን ያወቅን ሲሆን የ“ሐጅ” እና “ዑምራ” ስርዓቶች ተፈፃሚ መሆናቸው የሚረጋገጥበት ቅድመ-ሁኔታ ምንድናቸው ? الجواب : شروط الإجزاء : الإسلام ، والبلوغ ، والعقل ، والحرية عند بعض أهل العلم . والصواب : أن الحرية ليست شرطا للإجزاء ، وأن الرقيق لو حج فإن حجه يجزئه إذا كان سيده قد أذن له ؛ لأن سقوط الوجوب عن العبد ليس لمعنى فيه ، ولكن لوجود مانع ، وهو انشغاله بخدمة سيده فإذا أذن له سيده بذلك ، صار الحج واجبا عليه ومجزئا منه . فتاوى الحج الشيخ محمد بن صالح ابن عثيمين (أكثر من 300سؤال وجواب في المناسك መልስ ፦ 🕋 የ“ሐጅ” እና “ዑምራ” ስርዓቶች ተፈፃሚ መሆናቸው የሚረጋገጥባቸው “ ሹሩጡ አል-ኢጅዛኣ ” (መስፈርቶች) "አል-ኢስላም" "አል-ቡሉግ"ና "አል-ዐቅል" ሲሆኑ ከፊል ዑለማዎች ዘንድ "አል"ሑሪያ" የሚለውም (ተካቷል።) ትክክለኛው ግን “አል-ሑሪየቱ” ( ከባርነት ነፃ መሆን ) የሚለው “ ሹሩጡ አል-ኢጅዛኣ ” ውስጥ አይደለችም። ምክንያቱም ፦ አንድ ባሪያ የሆነ ሰው አለቃው ከፈቀደለትና “ሐጅ” የደረገ እንደሆነ "ሐጁ" ያብቃቃዋል። ምክንያቱም ፦ ከአንድ ባሪያ ላይ ግዴታ የሆነው "ሐጅ" መውደቁ የተፈለገበት ነገር (ትርጉም) ባሪያ በመሆኑ ሳይሆን "ሐጅ" እንዳያደርግ የሚከለክለው ነገር ስላለ ነው። እሱም ፦ አለቃውን በማገልገል ላይ የተወጠረ መሆኑ ነው።አሳዳሪው (አላፊው) ከፈቀደለት “ሐጅ” ማድረጉ በእሱ ላይ ግዴታ ይሆናል። "ሐጁ"ም የሚያብቃቃ መሆኑ ይረጋገጣል። ((( ታላቁ ኢማም መሐመድ ሷሊሕ ኢብን ዑሰይሚን))) https://t.me/jafuu88 👇👇👇👇👇👇 ✏️✏️… ኢስማኤል ወርቁ …
850Loading...
17
🕌🕋 አል~ሀጅ «الحج» 🕋🕌 ↪️ በህይወት አንዴ ሀጅ ማድረግ በማን ላይ ነው ግዴታ የሚሆነው? ↪️ የሀጅ እና የዑምራ ቱሩፋቶች.... ↪️ አራቱ የሀጅ ሸርጦች {መስፈርቶች} ↪️ የሀጅ አርካኖች {ማእዘናቶች} ↪️ ሰባቱ የሀጅ ዋጂባቶች {ግዴቴዎች} ↪️ የወንድ እና የሴት የሀጅ አደራረግ ስነስረዓቶች በጥቅሉ ምን ይመስላል? 🕋 ስለ ሀጅ በሰፊው የተዳሰሰበት ሁሉም ሙስሊም ሊያዳምጠው የሚገባ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው። 📮👌قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله 📮👌ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ረሱል ﷺ‼️ የሸይኹን ቻናል ለማግኘት 👇👇👇 📡🎉ጆይን ሼር ሼር ያድርጉ https://t.me/ustazabrar/690 📡🎉ጆይን ሼር ያድርጉ https://t.me/tewhid_firste1446
810Loading...
18
🕋 أركان الحج የሀጅ አርካኖች🕋 ①الإحرام አልኢህራም ②الوقوف بعرفة አረፋ ላይ መቆም ③الطواف الإفاضة ጣዋፉል ኢፋዳ ④السعي بين الصفا والمروة በሰፋና በመርዋ ተራራ መሃከል መመላለስ። https://t.me/jafuu88
750Loading...
19
«⚠️ለሚያልፍ በአል ትዳራችሁን አታደፍርሱ! 🕋 ኢስላማዊ በአላት እንደ ባህል ከመታሰባቸው የተነሳ፣ሰዎች "እኔ ከማን አንስ?" በሚል የፉክክር ስሜት፣ከአቅማቸው በላይ ሲፍጨረጨሩ ይታያል። ⭕️ይህ አስተሳሰብና ተግባር በትዳሮች ላይ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ ይገኛል። ✅በአሉ የሁለቱም ጥንዶች እንጂ የአንዱ ብቻ ስላልሆነ፣ በመስማማትና አቅምን በማገናዘብ ማሳለፍ ተገቢ ነው። 🕋 በአሉ ራስን እንጂ የትዳር አጋርን የማይመለከት አይነት አድርጎ ማሰብ፣እንደቤት መኖር ሲቻል እንደጓደኛ ወይም እንደጎረቤት ለመኖር መጣር፣ ቢያቃውስ እንጂ አያስደሳም። ✅ዲናችንም ከአቅም በላይ አያስገድድም!!» ይላል የዛሬው መልዕክት!
750Loading...
20
② ዓረፋ ተራራ ላይ መቆም ዓረፋ ተራራ ላይ መቆም፦ ከሀጅ ማእዘኖች ውስጥ አንደኛው ነው።  ለዚህም ማስረጃው የነብዩ صلى الله عليه وسلم ንግግር <<ሐጅ ማለት ዓረፋ ላይ መቆም ነው >> ብለዋል ።   ዓረፋ ላይ የሚቆምበት ጊዜ ደግሞ የዓረፋ ቀን ፀሃይ ከሰማይ መሃል ላይ ዞር ከምትልበት ( የዙሁር)  ወቅት መግቢያ  አንስቶ የእርዱ ቀን( የውሙ አንነህር) የፈጅር ጎህ እስቀሚቀድበት ጊዜ ድረስ ነው https://t.me/jafuu88
1200Loading...
21
①ኢህራም ማለት ሀጅን መነየት ማሰብ ማለት ነው። ሀጅ ዒዳባ ነው አምልኮ ደግሞ ያለ ኒያ ትክክል አይሆንም። ለዚህም ማስረጃው የነብዩ ንግግር ነው እሱም ፦ [ስራ ሚለካው በንያ ነው]። حديث عمر في الصحيحين የኒያ ቦታ ደግሞ ልብ ነው ። ነገር ግን በሀጅ ወቅት በላጩ ኒያን መናገር ነው። @islam_medias @AbuEkrima
1050Loading...
22
እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው በአላህ ስም እጀምራለሁ ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ *❪📜❫ السُّــــ☟ـــؤَال :* *✍س:ﻫﻞ اﻟﺪﻋﺎء ﻳﺮﺩ اﻟﻘﻀﺎء؟* ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ *❪📜❫ الجَـــ☟ـــوَاب :* *✍ج:ﺷﺮﻉ اﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ اﻟﺪﻋﺎء ﻭﺃﻣﺮ ﺑﻪ، ﻓﻘﺎﻝ: {ﻭﻗﺎﻝ ﺭﺑﻜﻢ اﺩﻋﻮﻧﻲ ﺃﺳﺘﺠﺐ ﻟﻜﻢ} ﻭﻗﺎﻝ: {ﻭﺇﺫا ﺳﺄﻟﻚ ﻋﺒﺎﺩﻱ ﻋﻨﻲ ﻓﺈﻧﻲ ﻗﺮﻳﺐ ﺃﺟﻴﺐ ﺩﻋﻮﺓ اﻟﺪاﻉ ﺇﺫا ﺩﻋﺎﻥ} ﻓﺈﺫا ﻓﻌﻞ اﻟﻌﺒﺪ اﻟﺴﺒﺐ اﻟﻤﺸﺮﻭﻉ ﻭﺩﻋﺎ ﻓﺈﻥ ﺫﻟﻚ ﻣﻦ اﻟﻘﻀﺎء ﻓﻬﻮ ﺭﺩ اﻟﻘﻀﺎء ﺑﻘﻀﺎء ﺇﺫا ﺃﺭاﺩ اﻟﻠﻪ ﺫﻟﻚ، ﻭﻗﺪ ﺛﺒﺖ ﻓﻲ اﻟﺤﺪﻳﺚ اﻟﺼﺤﻴﺢ ﻋﻦ ﺭﺳﻮﻝ اﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻧﻪ ﻗﺎﻝ: «ﺇﻥ اﻟﻌﺒﺪ ﻟﻴﺤﺮﻡ اﻟﺮﺯﻕ ﺑﺎﻟﺬﻧﺐ ﻳﺼﻴﺒﻪ ﻭﻻ ﻳﺮﺩ اﻟﻘﺪﺭ ﺇﻻ اﻟﺪﻋﺎء ﻭﻻ ﻳﺰﻳﺪ ﻓﻲ اﻟﻌﻤﺮ ﺇﻻ اﻟﺒﺮ» .* *ﻭﺑﺎﻟﻠﻪ اﻟﺘﻮﻓﻴﻖ ﻭﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺻﺤﺒﻪ ﻭﺳﻠﻢ.* *🖋️اﻟﻠﺠﻨﺔ اﻟﺪاﺋﻤﺔ ﻟﻠﺒﺤﻮﺙ اﻟﻌﻠﻤﻴﺔ ﻭاﻹﻓﺘﺎء* ጥያቄ፦  ዱዓ ቀደርን (የአላህ ውሳኔን ይመልሳል)? መልስ፦ አላህ ዱዓን ደንግጓል በሱም አዟል ። እንዲህም ብሏል ፦ {ጌታህ ጠይቁኝ እቀበላችኋለው ብሏል } በሌላ አንቀፅ ፦ {ባሮቼ ከእኔ በጠየቁክ ግዜ እንዲህ በላቸው እኔ ቅርብ ነኝ። የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ግዜ እቀበለዋለሁ። } አንድ ባሪያ የተደነገገውን ሰበብ ከፈፀመና ጌታውን ከለመነ ይህ ከቀዷ ነው ። ቀዷንም በቀዷ መመለስ ነው አላህ ይህን ነገር እንዲሆን ከፈለገ ። ሰሒህ በሆነ ሐዲስ ላይ እንደመጣው ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ ፦  አንድ ባሪያ በሚሰራው ወይም ባገኘው ወንጀል ምክንያት ሪዝቅን ሊከለከል ይችላል ፣ ቀደርን ዱዓ እንጂ ምንም አይመልሰውም፣ በእድሜም ላይ ጭማሪ አይመጣም መልካም በመስራት ቢሆን እንጂ ✍ትርጉም፦ አቡ ዒክሪማ https://t.me/jafuu88
910Loading...
23
ማሻ አሏህ ሳኡዲ አረቢያ በዘንድሮው ሃጅ ላይ በራሪ ታክሲን እየሞከረች ነው
760Loading...
24
ሚና ዐረፋህ
910Loading...
25
ኧረ! እንደው አሁንስ ብረሩ ብረሩ ነው የሚለው!😢
941Loading...
26
📌♻️ አብዱል ቃድር ጄይላኒይ በፍፁም ሱፍይ አልነበሩም♻️📌 ✅ ሸህ ሷሊህ ፈውዛን (حفظه الله من كل شر) እንዲህ ይላሉ። 🔺 #አብዱልቋድር_ጄይላኒይ አላህ ይዘንለትና #ሱፍይ አልነበረም። ከታላላቅ ከቀደምት ከኢማሙ አህመድ (ከሀናቢላ) መዝሀብ አኢማዎች (መሪዎች) ውስጥ አንዱ ነበሩ። 🔺 ነገር ግን ሰዎች ወደሱ የሚያስጠጉት የቃድሪያ (የሱፍያ) ጦሪቃ በሱ ላይ የተዋሸበትና የተቀጠፈበት እንጂ በፍፁም የሱ መንገድ አይደለም። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ♻️ በአጠቃላይ እሳቸው ኢንሻአላህ ከአህለሱና ኢማሞች እንጂ በፍፁም ሱፍይ አልነበሩም። በብዙ አካባቢዎች እሮብም ሆነ ቅዳሜ የአብዱል ቋድር ቀን ነው በማለት አብዱልቋድር ሆይ እያሉ በሳቸው የሚቀጥፋ ሁሉ አላህን ሊፈሩ ይገባል። ቀን ሁሉ የአላህ ነው። በሁሉም አመት፣ በሁሉም ቀን፣ በሁሉም ሰአት ሊመለክ የሚገባው አላህና አላህ ብቻ ነው። ✍ ኢብኑ ኸይሩ
660Loading...
27
📌♻️ የተስተካከለ አቂዳ የአንድነት ምንጭ ነው ♻️📌 ⚫️ ‏قال الشّيخ صالح الفوزان حفظه الله: 〰〰〰〰〰〰〰🔺🔺🔺〰〰〰〰〰 📌《 فلا يجمــــع النّــــــاس إلاّ العقيـــــــدة الصّحيــــــحة.》 📌♻️ ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ይላሉ። 🔺👉 ሰዎችን ሊሰበስብና አንድ ሊያደርግ የሚችል ነገር የለም፧ #የተስተካከለ #አቂዳ (እምነት) ቢሆን እንጂ። 📙 إتحاف القاري(١/٤٠)
650Loading...
28
📌♻️ ለአላህ ትእዛዝ ሁሌም ዝግጁ ሁን ♻️📌 📌قال رجلٌ لزهير بن نعيم رحمه الله:-أتوصيني بشيء, قال:- نعم احذر أن يأخذك الله وأنت على غفلة. 📌♻️ አንድ ሰው ወደ ዙሀይር ቢን ኑአይም (رحمه الله) ዘንድ መጥቶ እስቲ በሆነ ነገር #ምከሩኝ (ምክር ለግሱኝ) አላቸው። እሳቸውም 🔺 #የተዘናጋህና ችላ ያልክ ሆነህ አላህ እንዳይዝህ ፍራ (ተጠንቀቅ) ብለው አሉት። 📚(صفة الصفوة ٩/٤)
660Loading...
29
📌♻️ በሱና ላይ ፅና ♻️📌 ✍️قال الإمام الآجري - رحمه الله تعالى - 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📌" علامة من أراد الله به خيراً ؛التمسك بالقرآن الكريم ، وسنة خير المرسلين ، وسنة الصحابة رضي الله عنهم " ✅📌 ኢማሙ አል ኣጁሪዩ (رحمه الله تعالى) ይህን ብሏል። 🔵 አላህ በአንድ ባሪያው ላይ ኸይር (መልካም) የሻለት ለመሆኑ ምልክቱ 🔺 ቁርአንን አጥብቆ መያዙ 🔺 በመልእክተኛውን ሱና ላይ መፅናቱና 🔺 የሶሀባዎች ሱና እና መንገዳቸውን መከተሉ ነው። 📚[ (الشريعة للآجري (ص - ٢٤) ].
720Loading...
30
📌♻️ ምንኛ #አዛኝ አምላክ ነው ያለን❗️ ♻️📌 ♻️ قال الإمام ابن القيم رحمه الله : 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📌" العبد إن غير المعصية بالطاعة ، غير الله عليه العقوبة بالعافية والذل بالعز " 📌♻️ ኢማም ኢብኑል ቀይም (رحمه الله) እንዲህ ይላል። ♻️ አንድ ባሪያ አላህን ማመፁን ትቶ እሱን በመታዘዝ ከቀየረው አላህ ደሞ 🔺 ቅጣቱን በሰላም 🔺 ውርደቱን በክብር ይለውጥለታል። 📚 الداء والدواء : 73
701Loading...
31
📌♻️ #ተውሂድ_ተውሂድ_ተውሂድ ♻️📌 🔺🔺ከተውሂድ የሚቀደም እርእስ የለም🔺🔺 📌❀ قَــ✒ــالَ الـشيخ ربيع المدخلي -حفظَهُ الله- : 〰                  〰                   〰                      〰 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅ ሸህ ረቢእ ቢን ሀዲ አልመድኸልይ (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ይላሉ። ⇦الـذي يدْعـو غـير الله 🔺ከአላህ ውጪ ያሉትን የሚያመልክ ሰው ⇦ويذبـح لـغير الله، 🔺ከአላህ ውጪ ላለ አካል የሚያርድ ⇦ ويستغـيث بغـير الله، 🔺ከአላህ ሌላ ድረሱልኝ አድኑኝ ሀጃዬን አውጡ የሚል ⇦ويطـوف حـول الـقبور ، 🔺በቀብር ዙሪያ እንደ ከእባ ጧፍ የሚያደርግ ⇦ويسجـد للـقبـور ، 🔺ለቀብር ባለቤት ስጁድ የሚያረግና የሚተናነስ ⇦ ويعتقد في الأولـياء أنـّهم ينفعـون ويضـرّون، 🔺ወልዮችና ሷሊሆች ይጠቅማሉ ይጎዳሉ ብሎ የሚምን ◐  هـل قـال لا إله إلا الله خـالصـا من قلـبه ؟ ♻️ ይህ ሰው እውነት ላኢላሀ ኢለሏህ የሚለውን ቃል ከልቡ ጥርት አድርጎ ብሏልን❓ ◐ هـل قـالهـا صادقـًا ؟ ♻️ ይህ አይነት ሰው እውነት ላኢላሀ ኢለሏህን በእውነት ብሏልን❓ ◉ كـلا والله، ثم كـلا والله، مـا قـالهـا صادقـًا 🔺በአላህ እምላለሁ አሁንም በአላህ እምላለሁ ውሸቱ ነው ይህ ሰው ላኢላሀን በእውነተኝነት ከልቡ አምኖ አላለውም ◉ ولا خرجـت خالـصة من شَفَتيـْه 🔺ይህ ሰው ይህንን ቃል ከአፋ የወጣው በልቡ ጥርት አድርጎ አይደለም ⇦لأنـه يقـول لا إلا الله ♻️ምክንያቱም ይህ ሰው ላኢላሀ ኢለሏህ በአፋ ይላል ⇦وعنده فلان يدعـى لـه ♻️ነገር ግን በተግባሩ የሆነ የሚያመልከው ነገር አለው ⇦ويذبـح لـه ♻️ለዛ አካል ያርድለታል ⇦فـهذا يهـدم معنى لا إله إلا الله. ♻️ይህ ተግባር ደሞ በአፋ የተናገረውን የላኢላሀ ኢለሏህ ትርጉም ያበላሽበታል ❍ يـا إخوتـاه الـتوحيد ! الـتوحيد! نحـن لا نتكلـم في موضـوع من الـمواضيع إلا ونتكلـم في توحـيد الله لأننـا نـَرى كـثيرا من المسلمين واقعين في أخطـر الأخطـار، ✅ ወንድሞቼ ሆይ #ተውሂድ_ተውሂድ❗️እኛ በማንኛውም ቦታ ስለማንኛውም ነገር አንናገርም ስለ አላህ ብቸኛ ተመላኪነት (ስለተውሂድ) የተናገርን ቢሆን እንጂ። ምክንያቱም ብዙ ሙስሊሞች ከአደገኞች ሁሉ አደገኛ በሆነው ሽርክ ላይ ወድቀው እያየናቸው ነውና ☜ والـذي يتحمل مسؤولـيّة هذه الـملايين وهذه الـقوافـل الـتي يذهـب كـثير منهـا إلى الـنار يتحمل مسؤولـيتهم هـؤلاء الـدعاة الـذين يكتمـون أعظـم مـا أنـزل الله ✅ የእነዚህ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ የተሳሳቱ ሰዎች ጉዳይና የነዚህ በጣም ብዙ የሆኑ ወደ እሳት የሚጓዙ ሰዎች ሀላፊነትና ተጠያቂነት እነዛ አላህ ያወረደው የሆነውን ትልቁ ትእዛዝ (ወደ ተውሂድ መጣራት ከሽርክ ማስጠንቀቅን) የሚደብቁና ዝም የሚሉት ዱአቶች (ተጣሪዎች) ናቸው‼️ 📚 ( مرْحبًـا ياطالـب العلْم ) ♻️🔺ከዚህ ፅሁፍ ሁለት ዋና ቁም ነገሮችን መረዳት እንችላለን 1⃣ አንድ ሰው ላኢላሀ ኢለላህ የምትለዋ ቃል በአፋ ብቻ ተናግሮ በተግባሩ ለወልይ፣ ለደጋግ የአላህ ባሮች፣ ለመላኢካዎች፣ ለነብያቶች፣ ለሙታኖች አምልኮትን የሚሰጥና ለጨሌ ለቆሌ ለአድባር ለጅን ለጠንቋይ የሚገብር ከሆነ ይህች ላኢላሀ ኢለላህ ምትለዋ ቃል እንደማይጠቅመው ነው። ምክንያቱም አንድ ሰው ላኢላሀ ኢለላህ አለ ማለት ከአላህ ውጪ ያለ ማንም አካል ላለማምለክ ቃል መግባት ነውና 2⃣ በየአገሩ በየሰፈሩ በየቀበሌው ሽርክ ተስፋፍቶ ሳለ ወደ ተውሂድ የማይጣሩና ከሽርክ የማያስጠነቅቁ ሰዎች የተሳሳቱና የነብያቶች መንገድ የተከተሉ ያለመሆናቸው ያሳያል። እነዚህ ዱአቶች ማህበረሰቡ በሽርክ ተጨማልቆ እያዩት ችላ ብለው ሰላትን ስገዱ፣ አኽላቃችሁን አሳምሩ፣ የናት አባት ሀቅ ጠብቁ፣ ሶደቃ ስጡ፣ ዝሙት፣ ወለድ፣ ሀሜት ራቁ፣ አንድ እንሁን እንዋደድ በማለት በዚህ ላይ ቢዚ ይሆናል። ይህ ትክክል አይደለም። ምክንያቱም ሰውየው ተውሂድ እስከሌለው ድረስ የፈለገው መልካም ስራ ቢደረድር ዋጋ የለውም አላህ አይቀበለውምና ከሽርክ እስካልራቀ ድረስ ስራው ሁሉ ውድቅ ይሆናልና። ያለተውሂድ ያለሱና አንድነቱም ሊመጣ አይችልምና። 👉ለዚህም ነው አህለሱና ወልጀማአ (ሰለፍዮች) የመልእክተኞችና የሶሀባዎች ፈለግ በመከተል ትናንትም ዛሬም በጠዋትም በማታ ተውሂድ ተውሂድ የሚሉትና ማህበረሰቡን ከሽርክ የሚያስጠነቅቁት‼️ ✍ http://t.me/jafuu88
780Loading...
32
◾️እውነተኛ ሀገርህ ጀነት ነው ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💦ሸኽ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ። ✅ ይህች ዱንያ የሙእሚን ትክክለኛ ሀገሩ አይደለችም። እውነተኛው የሙእሚን ሀገር ማለት ጀነት ናት። የሰው ልጅ ደሞ በዚች ምድር የተፈጠረው ለዛችኛው እውነተኛ ለሆነችው ሀገር (ለጀነት) እንዲሰራና እንዲዘጋጅ ነው። 📚 "شرح الأربعين"(٢٨٥) ↪️ ውዱ ነብያችንም አቡ ሀረይራ ባስተላለፈውና ኢማሙ ሙስሊም በዘገበው ሀዲስ ላይ እንዲህ ብለዋል። 【ዱንያ ለሙእሚን እስር ቤት ስትሆን ለካፊር ደሞ ጀነቱ ናት】 https://t.me/jafuu88
841Loading...
33
📌♻️ ተውሂድ (التوحيد) ♻️📌 📌وهو حق الله الواجب على العبيد 🔺 አላህ በባሮቹ ላይ ግዴታ ያደረገው የሱ መብት ነው 📌وهو أعظة أوامر الدين 🔺 በሸሪአችን እንድንፈፅፈው ከታዘዝናቸው ትእዛዞች ውስጥ ትልቁና ዋነኛው ነው። 📌وهو أصل الأصول كلها 🔺 የዲናችን የመሰረቶች ሁሉ መሰረት ነው። 📌 وهو أساس الأعمال 🔺 ስራዎች ተቀባይነት ያገኙ ዘንድ ዋናው መሰረት ነው። 📌لا سعادة ولا نجاة ولا فلاح ولا أمانة في الدنيا والآخرة إلا بالتوحيد በዱንያም ሆነ በአሄራ 🔺 ደስታ 🔺 መዳን 🔺 ስኬት 🔺 ሰላም ሊገኝ አይችልም በተውሂድ ቢሆን እንጂ
912Loading...
34
📌📌 ምላስህ لا إله إلا الله ከማለት ሊወገድ አይገባም ▪︎قال الشيخ العلامة #صالح_الفوزان حفظه الله ورعاه: « ومن الناس من يغفله الشيطان عن قول: لا إله إلا الله، فلا يقولها إلا نادرا ولا يذكر الله بها إلا قليلا ولا يكررها مع أنها ثقيلة في الميزان، فهي كلمة عظيمة ولكن قل من يتنبه لها ويستحضرها ويعود لسانه على النطق بها وتكرارها إلا من وفقه الله » 📌♻️ ታላቁ አሊም ሸህ ፈውዛን (حفظه الله) እንዲህ ይላሉ። ✅ ከሰዎች መካከል #(لا إله إلا الله) የምትለዋን ቃል እንዳይሉ ሸይጣን ያዘናጋቻቸው በጣም #ብዙ ሰዎች አሉ። እነዚህ ሰዎች 🔺አንዳንዴ ቢሆን እንጂ #ሁሌም አይላትም 🔻በዚህች ውድ ቃል አላህን #አያወሳበትም 🔺የውመል ቂያማ #ሚዛንን የምትደፋ ከመሆኗም ጋር #አይደጋግማትም ♻️ ይህች ቃል ማለት በጣም #ትልቅ የሆነች ንግግር ናት። 🔺ነገር ግን #ትኩረት የሚሰጧት 🔻በአይምሯቸው #ሚያስታውሷት 🔺በምላሳቸው #ያለማመዷት 🔻#የሚደጋግሟት ግን አላህ ኸይርን የወፈቃቸው በጣም ጥቂት የሆኑ አነስተኛ ሰዎች ብቻ ናቸው። 📚 تفسير كلمة التوحيد ✍ ኢብኑ ኸይሩ
862Loading...
35
🏝 ምርጥ አስተማሪ ታሪክ እነሆ!! ⌚️በአንድ ወቅት አንድ ቀልጣፋ እንጨት ቆራጭ በአንድ የስራ መስክ በጥሩ ደሞዝ ተቀጠረ ስለዚህም እንጨት ቆራጩ የሚችለውን ሁሉ ለማድረግ እና ጥሩ ስራ ለመስራት ይወስናል 🔶በመጀመሪያው ቀን ሃላፊው መፍለጫ ሰጠውና የሚሰራበትን ቦታ አሳየው መቁረጥ የሚችላቸው ዛፎች እነዚህ እንደሆኑ አስረድቶት ሄደ በርግጥም እንጨት ቆራጩ በመጀመሪያው ቀን 15 ዛፎችን ቆርጦ ማስተካከል ቻለ 🔷በሁለተኛው ቀን የበለጠ ለመስራት ወስኖ ቢሞክርም ከ10ዛፍ በላይ መቁረጥ አልቻለም ነበር 🔶በሶስተኛው ቀን ከሁለቱ ቀናት የበለጠ ቢተጋም ከ7 ዛፍ በላይ መቁረጥ አልቻለም 💬ቀናቶች ባለፋ ቁርጥ የሚቆርጣቸው ዛፎች መጠን እያነስ እያነስ መሄድ ጀመረ በስተመጨረሻም አንዲትን ዛፍ መቁረጥ ከበደው ሞከረ ሞከረ ሊሳካለት አልቻለም ➡️ ይሄኔ ሃይሉን እንዳጣ ተሰማው ጉልበቴም ከዳኝ ብሎ በማሰብ ላይ ሳለ የሆነ ሌላ ሰው ሲያልፍ ይህንን ሰው አንዲትን ዛፍ ያለጥቅም ሲደበድብ ይመለከተዋል ♦️ሰውየው ወደ እንጨት ቆራጩ ጠጋ አለና አንድ ምክር ልምከርህ ትፈቅድልኛለህ?" አለው 🏝እንጨት ቆራጩም "አሁን ስራ ላይ ስለሆንኩ ምንም መስማት አልፈልግም" ይለዋል 📌 ሰውየውም እንዲህ አለው" እየፈለጥክበት ያለከው ፋስ〔 መፍለጫ 〕 ስለት የለውም ዶምድሟል ከጥቅም ውጭም ሞክሪ ይህን አውቀህ እረፍት በማድረግ የምትሰራበትን #ፋስ ልታስለው ይገባል" አለው 🏝ይሄኔ ይህ እንጨት ቆራጭ ቆም ብሎ አሰበ እንዲህም አለ"እውነትም ፋሴን አሞረድኩትም ዛፎችን በመቁረጥ ቢዚ ስለነበርኩ" ብሎ ፋሱን በእርጋታ ሞረደና ከድሮ በተሻለ መልኩ ስራውን በአግባቡ ማከናወን ቀጠለ 🔮 በህይወትሽ ውስጥ መለወጥ ያለብሽን ነገቅ ለመለወጥ ግዜ አትስጭ ሁሉንም ነገር በጊዜ ለማከናወን ሞክሪ‼️
880Loading...
36
‍ አብዛኞቹ ሰዎች እና            ጥቂቶቹ ሰዎች‼️ ብዙ ሰዎች አላህ ዕርም ያደረገውን ነገር ሲሰሩ አይተህ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ስትመክራቸው "ይህ እኮ ብዙ ሰዎች የሚሰሩት ነገር ነው እኔ ብቻ አይደለሁም" ይሉሃል። ወደ ቁርኣን ዘወር ብለህ «አብዛኞቹ ሰዎች» ምን ዐይነት ናቸው? ብለህ ብትፈትሽ እንደ ሚከተለው ተጠቅሰው ታገኛቸዋለህ…… { أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَشْكُرُونَ } {አብዛኞቹ ሰዎች አያመሰግኑም}     [አል_በቀራ: 243] { أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ } {አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም}     [አል_አዕራፍ:187] { أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يُؤْمِنُونَ } {አብዛኞቹ ሰዎች አያምኑም}     [ሁድ:17] { وَمَا أَكْثَرُ النَّاسِ وَلَوْ حَرَصْتَ بِمُؤْمِنِينَ } {(እንዲያምኑልህ) ብትጓጓም አብዛኞቹ ሰዎች የሚያምኑ አይደሉም}     [ዩሱፍ:103] { فَأَبَى أَكْثَرُ النَّاسِ إِلَّا كُفُورًا } {አብዛኞቹ ሰዎች ክህደትን እንጂ እምቢ ብለዋል}     [አል_ኢስራእ:89] እንዲሁም «አብዛኞቻቸው» ምንድን ናቸው? ብለህ ብትፈትሽም እንደ ሚከተለው ተጠቅሰው ታገኛቸዋለህ…… { وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَ } {አብዛኞቻቸው አማኝ አልነበሩም}    [አል_ሹዐራእ:8] { وَأَكْثَرُهُمْ كَاذِبُونَ } {አብዛኞቻቸው ውሸታሞች ናቸው}        [አል_ሹዐራእ:223] {  أَكْثَرُهُمْ لَا يَعْلَمُونَ } {አብዛኞቻቸው አያውቁም}    [አል_ነምል:61] { أَكْثَرَهُمْ لَا يَشْكُرُونَ } {አብዛኞቻቸው አያመሰግኑም}        [አል_ነምል:73] { أَكْثَرُهُمْ لَا يَعْقِلُونَ } { አብዛኞቻቸው አይገነዘቡም}    [አል_አንከቡት:63] { كَانَ أَكْثَرُهُم مُّشْرِكِينَ } {አብዛኞቻቸው አጋሪዎች ነበሩ}     [አል_ሩም:42] ✍ስለዚህ ወዳጄ «አብዛኞቹ» እንዲህ ከሆኑ አንተ ከጥቂቶቹ ሁን‼ «ጥቂቶቹ»ስ ምን ዐይነት ናቸው? ብለህ ብትፈትሽ እንደ ሚከተለው ተጠቅሰው ታገኛቸዋለህ…… { وَقَلِيلٌ مِّنْ عِبَادِيَ الشَّكُورُ } {ከባሮቼ አመስጋኞቹ ጥቂቶቹ ናቸው}    [ሰብኣ:13] { وَمَا آمَنَ مَعَهُ إِلَّا قَلِيلٌ } {ጥቂቶቹ ቢሆኑ እንጂ ከእሱጋ አላመኑም}    [ሁድ:40] ✍🏿 ☔i love mame 📱ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/mame0999
1061Loading...
37
☞ በብዙ ሐዲሶች ላይ ሐጅ የሚያስገኘውን ትርፍ ነብዩ ﷺ አብራርተዋል። ☞ ከእነዚህ መሀል ጥቂቱን እንይ፡-⇩ ✅ አቡ ሁረይራ እንደዘገቡት፦ سئل رسول اللّه صلى الله عليه وسلم، أي الأعمال أفضل ؟ قال: “إيمان بالله ورسوله”. قيل: ثمَّ ماذا ؟ قال: “ثم جهاد في سبيل الله”. قيل: ثم ماذا ؟ قال: “ثمَّ حَج مَبْرُور “የአላህ መልእክተኛ ﷺ ‘የትኛው ስራ በላጭ ነው?’ ተብለው ተጠየቁ። ☞ እርሳቸውም ‘በአላህ ማመን!’ ብለው መለሱ። ‘ከዚያስ?’ ተባሉ። ☞ ‘በአላህ መንገድ ላይ መታገል (ጂሀድ)’ አሉ። ‘ከዚያስ?’ አሏቸው። ☞ ‘መልካም ሐጅ!’ አሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል 📚 ☞ መልካም ሐጅ (ሐጁን መብሩር) ማለት ሐጢያት ያልተቀላቀለው ሐጅ ነው። ✅አሁንም ከአቡ ሁረይራ እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- مَنْ حجَّ، فلم يرفثْ، ولم يَفسُق، رجع كيوم ولدته أُمه “ሐጅ ያደረገና (ሐጁ ላይ) የወሲብ ወሬ ያላወራ እና የፍስቀት ስራ ያልሰራ ሰው እናቱ እንደወለደችው ቀን ሆኖ ይመለሳል።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል📚] ✅ አሁንም አቡ ሁረይራ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ الحجاج والعُمّار وفدُ اللّهِ، إن دَعوه أجابَهم، وإن استغفروه غفر لهم “ሐጅ እና ዑምራ የሚያደርጉ ሰዎች የአላህ እንግዶች ናቸው። ከጠሩት ይሰማቸዋል። ምህረት ከለመኑት ይምራቸዋል።” [ነሳኢይ፣ ኢብኑ ማጀህ እና ሌሎችም ዘግበውታል📚] ✅ ኢብኑ ጀሪር -የሐሰን ደረጃ ባለው ሰነድ- ጃቢርን (ረ.ዐ) ዋቢ በማድረግ እደዘገቡት የአላህ መልእተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ هذا البيتُ دعامة الإسلام، فمن خرج يَؤمُّ هذا البيت من حاجّ أو مُعتمر، كان مضموناً على اللّه إن قبضه أن يُدخله الجنة، وإن ردَّه ردّه بأجر وغنيمة “ይህ ቤት (ካዕባ) የኢስላም ወጋግራ ነው።እርሱን አስቦ ከቤቱ የወጣ ሐጀኛ እና ዑምራ የሚያደርግ ሰው አላህ ዋሱ ነው። ከገደለው (ከሞተ) ጀነት ያስገባዋል። ወደ ሀገሩ ከመለሰው አጅር እና ድልብ ምንዳ አግኝቶ ይመልሰዋል።” [ጠበራኒ ዘግበውታል📚] ✅ ከቡረይዳህ እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- النفقة في الحج كالنفقة في سبيل اللّه؛ الدرهم بسبعمائة ضعف “ሐጅ ላይ የሚወጣ ወጪ ልክ በአላህ መንገድ (ጂሃድ) ላይ እንደሚወጣ ገንዘብ ነው። አንድ ዲርሀም በሰባት መቶ ንብብር ነው የሚመነዳው።” 🍁ኢብኑ አቢ ሸይባ፣ አሕመድ፣ ጠበራኒይና በይሀቂይ በሐሰን ሰነድ አውርተውታል🍁 ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ماشا الله ماشا الله ماشا الله 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 አላህ ይጨምርላቹ መልሱ ሰ ✅ 3 point
790Loading...
38
🔊     ምርጥ ተክቢራ!! ቆንጆ ተክቢራ ነው። እየሰማችሁም እየከበራችሁም!!    ከቢሩ…… 🔊አላሁ አክበር    ከቢሩ…… 🔊አላሁ አክበር    ከቢሩ…… 🔊አላሁ አክበር 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tewhid_firste1446
850Loading...
✍      ትልቁ የዐረፋ ቀን!!            2ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል 🛑የዐረፋ ቀን ማለት  ዙል—ሂጃ 9 ሐጅ ሚያደርጉ ሰዎች ዐረፋ ላይ ሚቆሙበት ቀን ነው።   ይህም አላህ ካደረሰን የፊታችን ቅዳሜ  ይሆናል። 💫ስለዚህ ቀን የአላህ መልዕክተኛ ከተናገሩት፦ 📚«ما من يوم أك؍ع من أن يعتق الله فيه عبيدا  من النار من يوم ؚعف؊.Âť          /رواه مسلم/ «አላህ ከዐረፋ ቀን የበለጠ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት የሆነ ቀን የለም።»      /ኢማሙ ሙስሊም ዘግበውታል/ 📚«من صام يوم عرفة؛ غفع له سنة أمامه، وسنة بعده.Âť        /رواه ابن ماجه واسناده حسن لغيره/ «የዐረፋ ቀን የጾመ ሰው ከፊት ለፊቱ ና ከበስተ ኋላው ያለውን ዓመት ወንጀሉ ይማርለታል።» 📚«صيام يوم عرفة؛ إني أحتسب على الله أن يكفر السنة التي بعده، والسنة التي قبله.Âť         /رواه ابو داوود والترمذي/ «የዐረፋ ቀን ጾም: አላህ ያለፈውና የሚመጣውን አመት ወንጀል እንደ ሚምር እከጅላለሁ።»    [የረሱል ክጃሎት እውን ነው!!] 📚«من صام يوم عرفة؛ غفع له ذنب سنتين متتابعتين.Âť    /رواه ابي يعلى ورجاله رجال الصحيح/ «የዐረፋ ቀን የጾመ ሰው ተከታታይ የሆኑ የሁለት ዓመት ወንጀሉን ይማርለታል።» 🛑ሙስሊም ወንድሜ ሆይ ይህ ሁሉ የተነገረውና የተላለፈው ለሌላ ሰው ሳይሆን ለእኔ እና ለአንተ ነው። አው ያለ ወንጀል አምሽተን ማንጋት ለተሳነን ለእኔና ላንተ!!   እናት አባቶቻችን እህት ወንድሞቻችን እና በቻልነው ያክል ሙስሊሞችን ሁሉ በማስታወስ የዚህ ትልቅ ቀን ትሩፋት እንጠቀም።       💫በጾም………      💫በዱዐ………     💫በዚክር……ተክቢራን በማብዛት    💫ቁርኣን በመቅራት……… 💫ሰደቃ በማብዛት……… 🛑አጠቃላይ ኸይር በተባሉ ነገሮች ሁሉ ለማሳለፍ ከአሁኑ ሽርጣችን ልናጠብቅ ይገባናል። t.me/jafuu88 🖊hamdquante
نمایش همه...
ye'ab

ላዕለ ጻድቃን ወኃጥአን ብርሃነ ጸጋ ምዉቅ ዘታሠርቅ ለነ እምነ ምሥራቅ ኢየሱስ ፀሐየ ፅድቅ ስብሐት ለከ

Photo unavailableShow in Telegram
ጠዋፍ ለማድረግ ወደ መስጂድ አልሀራም መቅጣጨት ④ ልክ ቤተል ሀራምን ስታይ ተክቢራ አድርግ ። እንዲህም በል አላህ ሆይ ለዚህ ቤት ልቅናን፣ ክብርንና ሰላምን ጨምርለት በል። ሀጅ እንዲሁም ዑምራን ለሚያደርግ ሰው  ክብር፣ ልቅናን ጨምርለት በል። ከዛም ተልቢያውን አቁምና ወደ ቤይተል ሀራም ተቅጣጭ: ወደ መስጂድ አልሀራም ስትገባ ቀኝ እግርክን አስቀድመክ ግባ። እንዲህም በል አላህ ሆይ ወንጀሌን ማረኝ የራህመት በርክን ክፍት አድርግልኝ በል። اللهم اغفع لي ذنبي وفتح لي أبواب رحمتك ከዛም ወደ ሀጀረል አስወድ ተጠጋና ጠዋፍክን ከዛው ጀምር:  ከዛም በቀኝ እጅክ ሀጀረል አስወድን ሰላም በል ከቻልክ ተጠግተክ ሳመው ከልቻልክ በእጅክ፣ እሱም ከከበደክ በዱላ ሰላምታን አድርስ ይህም ካልሆነልክ በምልክት ሰላምታን አድርስ። ጭንቅንቅ የበዛ ከሆነ ሰዎችን አዛ አለማድረግክ በላጭ ነው።         ይቀጥላል…     👋🌹 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته👋 🌹 الدال على الخير كا فاعله ዉድ የግሩፓችን ተከታታዮች 💬 ሟር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 📲لمتابعة القناة على التليجرام 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/jafuu88
نمایش همه...
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما يَزالُ الرَّجُلُ يَسْأَلُ النّاسَ، حتّى يَأْتِيَ يَومَ القِيامَةِ وليسَ في وجْهِهِ مُزْعَةُ لَحْمٍ﴾ “ሰውዬው (ገንዘብ ለማብዛት ብሎ) ሰዎችን ከመጠየቅ አይወገድም። በቂያማ እለት ሲቀሰቀስ በፊቱ ላይ እንኳ  ቁራጭ ስጋ አይኖረውም።” 📚 ቡኻሪ (1474) ሙስሊም (1040) ዘግበውታል
نمایش همه...
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهِنَّ أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ الْعَشْرِ﴾ “በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈፀም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆንባቸው ቀናት የሉም።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 757
نمایش همه...
👍 1
ከሰለፎች መካከል የዐረፋህ ቀን ሲደርስ ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ወሳኝ ጉዳያቸውን ቋጥረው የሚይዙ ነበሩ። አላህ ካደረሰን ይህ ድንቅ ቀን የፊታችን ቅዳሜ ነው። በተለይ ከሰዓት በኋላ በተለይም ከዐስር በኋላ ሁሉንም ጉዳያችንን ትተን ከወዲሁ ጊዚያችንን በማመቻቸት ወሳኝ ጉዳዮቻችንን ይዘን ለአላህ «ያ ረብ!» ለማለት እንዘጋጅ። ከአላህ ውጭ ለማንም የማንነግራቸው፣ ብንነግራቸውም ሰዎች በአግባቡ የማይረዱን፣ ውስጣችንን የሚያብሰለስሉን ስንትና ስንት የታፈኑ እምቅ ስሜቶችና ጭንቀቶች አሉብን አይደል! በተለይ ደግሞ ሙእሚን ዱንያን እንደምንም ቢያልፋትም አኺራው ወሳኝ ነውና ሁሉንም ጉዳያችንን ለርሱ ለማመልከት እንዘጋጅ። አላህ ያግራልን።
نمایش همه...
ላጤም ማመልከቻ ለማስገባት ከወዲሁ ተዘጋጅ። ባይሆን ዝም ብሎ በደፈናው ማመልከቻ ማስገባት ሳይሆን መልካም ሆነህ መልካሟን እንዲወፍቅህ፣ መልካም ዝርዮችን እንዲሰጥህ ለምነው። መልካሟን ካልወፈቀህ «ላጤነት በስንት ጣዕሙ!» የሚያስብሉ ትዳሮች አሉ። አላህን ፈሪዋን፣ ወደ አላህ እንድትቀርብ የምታበረታታህን፣ በነገርህ ሁሉ አማካሪና ምርኩዝ የምትሆንህን፣ የአንተንም የጌታዋንም ትዕዛዝ አክባሪዋን፣ በይፋም በድብቅም አላህን ፈሪዋን፣ ሐያእ የተላበሰችዋን፣ የሶሐቢያትን ፈለግ በምትችለው ሁሉ የምትከተለዋን፣ ተቂያ፣ ነቂያ፣ ዘኪያ፣ ዐፊፋህ… የሆነችዋን እንዲወፍቅህ ወጥረህ ማመልከቻ አስገባ።
نمایش همه...
ጽልመት በወረሳቸው ደመናማ ሌሊቶች መጨረሻ ላይ፤ አላህ ላንተ ሲል ጀንበርን ፈገግ እንደሚያስብልልህ አትርሳ።🗯🔆🔅☀️🌤ኢንሻ አላህ ይነጋል! እንደ መሸ አይቀርም!🌒🌿🌱☘
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰለፍች እነዚህን ሶስት አስርቶች ያተልቋቸው ነበር፦    🌴የሙሃረም የመጀመሪያዎቹን አስርቶች     🌴የዙል ሂጃ የመጀመሪያዎቹን አስርቶች    🌴 የረመዳን የመጨረሻዎቹን አስርቶች   أبو عثمان النهدي ( الدرة المنثور)    
         ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ምንዳ ያገኛልና ……
👉https://t.me/jafuu88
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
👉የሀጅ አደራረግ ስርኣት በዝርዝር፦③ መጀመሪያ በተልቢያ ትጀምራለክ ማለትም፦ ለበይክ አላሁመ ለበይክ ለበይክ ላሸሪከ ለከ ለበይክ ኢነል ሀምደ የወኒዕመተ ለከ ወልሙልክ ላሸሪከ ለከ ለበይክ። 👉ወንዶች ድምፃቸውን ከፍ አድርገው በተናጠል ሲሉ ሴቶች ግን ድምፃቸውን ደብቀው ይላሉ።     በጀመዓ ተልቢያ ማድረግ ሸሪዓው አላዘዘበትም: ሁሉም ሰው ብቻ ለብቻ ተልቢያ ያደርጋል። በይተል ሀራም እስከሚደርስ ድረስም ተልቢያውን ከማለት አይወገድም። ዱዓን በተመለከ ደግሞ አንድ ሰው የፈለገውን አይነት ዱዓ ማድረግ ይችላል። በነብዩ صلى الله عليه وسلم ላይ ሰለዋት ማድረግ ደግሞ እዚህ ቦታ ላይ በሸሪዓው አልተደነገገም ። ሌላው አንድ ሰዉ በመንድ ላይ እያለ ዳገት ሲወጣ  አላሁ አክበር ማለት ቁልቁለት ላይ ሱብሃነላህ ማለት ይፈቀድለታል።  በዚሁ ሁኔታ በይተልሀራም  እስከምትደርስ ድረስ ተልቢያ ማድረግ።    👉ይቀጥላል…   👋🌹 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته👋 🌹 الدال على الخير كا فاعله ዉድ የግሩፓችን ተከታታዮች 💬 ሟር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 📲لمتابعة القناة على التليجرام 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/jafuu88
نمایش همه...
وما الحياة الدنيا إلا متاع الغرور💐🌺🍀🍀🍀🍀 ዱንኛ ህልም ነች አኼራ ደግሞ ከእንቅልፍክ ስትነቃ ምታያት እውነታ ነች እኛ በቅዠት ውስጥ ነን ታዲያ ነፍሱን የተሳሰባት አካል አትራፊ ይሆናል የተዘናጋ ደግሞ ይከስራል:  መጨረሻውን ያየ ነጃ ወጣ: ስሜቱን የተከተለ ሰው ግን ጠፋ። ከተሳሳትክ ተመለስ: ከተፀፀትክ ደግሞ ከምትሰራው ወንጀል ራስክን አውጣ أبو عكرمة✏️ https://t.me/jafuu8
نمایش همه...
ጃዕፈር📚ኢብኑ🇪🇹አቢ🇸🇦ጧሊብ Channel📚

ይህ ቻናል የጃዕፈር📚ኢብኑ🇪🇹አቡ🇸🇦ጧልብ ጉሩፕ🌲 ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ መልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣.እነርሱም ፈላህ ከሚወጡት ናቸው"                    ቁርኣን ( 3:104)

https://t.me/jafuu8