cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

@zubeirmerkez

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 507
مشترکین
-424 ساعت
-327 روز
-12930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ባሉበት ቦታ ሁነው ቁርኣንን መማር ይፈልጋሉ? መሠረታዊ ኢስላማዊ እውቀቶችን ልምድ ባላቸው እና ብቁ ኡስታዞች መማር ይፈልጋሉ? እንኳን ደስ አሎት! ስምንት አመታትን በብቃት ቁርኣን እና የቁርኣን ቤተሰቦችን በመኻደም ላይ የሚገኘው ከ 250 በላይ ሁፉዞችን እና ከ 40 በላይ ሀፊዞችን በማብቃት ላይ የሚገኘው ዙበይር የተርቢያ ማዕከል አሁን ደግሞ ዘመኑ የሚፈልገውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከቁርኣን እና መሠረታዊ ኢስላማዊ እውቀቶች ጋር ሊያስተዋውቅዎ ዝግጅቱን አጠናቋል! የምንሰጣቸው አገልገሎቶች:- 1.ቁርኣን ለጀማሪያን(ቃኢደቱ ኑራንያ) 2.ቁርኣን በነዘር  (ከተጅዊድ ጋር) 3. ቁርኣን በሂፍዝ (ሂፍዝ እና ሙራጀዐ ዘዴዎች ስልጠና) 4.መሠረታዊ ኢስላማዊ ዕውቀቶች:- ● አቂዳ                                                    ● ፊቅህ                                                    ● ሲራ እና                                                    ● ሀዲስ 5.መሠረታዊ የአረበኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሳያመልጠዎ ፈጥነው ይመዝገቡ! ለበለጠ መረጃ:-     👉 0935906066     👉 0967936098 ዙበይር ኦላይን ቁርኣን አካዳሚ ብለው ይደውሉ! በቴሌግራም አካውንታችን ለማናገር   👉 @zubeyeronlineacadamy                         ህያውነት በቁርኣን!                        بالقرآن نحيا!
نمایش همه...
👏 6
ባሉበት ቦታ ሁነው ቁርኣንን መማር ይፈልጋሉ? መሠረታዊ ኢስላማዊ እውቀቶችን ልምድ ባላቸው እና ብቁ ኡስታዞች መማር ይፈልጋሉ? እንኳን ደስ አሎት! ስምንት አመታትን በብቃት ቁርኣን እና የቁርኣን ቤተሰቦችን በመኻደም ላይ የሚገኘው ከ 250 በላይ ሁፉዞችን እና ከ 40 በላይ ሀፊዞችን በማብቃት ላይ የሚገኘው ዙበይር የተርቢያ ማዕከል አሁን ደግሞ ዘመኑ የሚፈልገውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከቁርኣን እና መሠረታዊ ኢስላማዊ እውቀቶች ጋር ሊያስተዋውቅዎ ዝግጅቱን አጠናቋል! የምንሰጣቸው አገልገሎቶች:- 1.ቁርኣን ለጀማሪያን(ቃኢደቱ ኑራንያ) 2.ቁርኣን በነዘር (ከተጅዊድ ጋር) 3. ቁርኣን በሂፍዝ (ሂፍዝ እና ሙራጀዐ ዘዴዎች ስልጠና) 4.መሠረታዊ ኢስላማዊ ዕውቀቶች:- ● አቂዳ ● ፊቅህ ● ሲራ እና ● ሀዲስ 5.መሠረታዊ የአረበኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሳያመልጠዎ ፈጥነው ይመዝገቡ! ለበለጠ መረጃ:- 👉 0935906066 👉 0967936098 ዙበይር ኦላይን ቁርኣን አካዳሚ ብለው ይደውሉ! በቴሌግራም አካውንታችን ለማናገር 👉 @zubeyeronlineacadamy ህያውነት በቁርኣን! بالقرآن نحيا!
نمایش همه...
01:14
Video unavailableShow in Telegram
መልዕክት በ ዶ/ር ጀይላን ኸድር እና ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ ለመልካም ስራ መልስ የሚሰጥ ማነው? የዙበይር ተርቢያ ማዕከል አምባሳደር  አባል ይሁኑ! 👉 የቁርኣን ቤተሰቦችን ያግዙ 👉 የማዕከሉን ፕሮጀክቶችን ያፉጥኑ 👉 የማዕከሉ የቤተሰብ አባል ይሁኑ ፎርሙን በመሙላት እና ሀላፊነቶን ብቻ በመወጣት የአምባሳደር አባል ይሁኑ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/qPH5sPVjB61wpxwu5 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
نمایش همه...
15.97 MB
🥰 2
🌟 የቁርኣን ግብዣ 🌟 ቃሪዕ:-ሼኽ ማሂር አልሙአይቂሊ ሱራ(ምዕራፍ):- ተህሪም ቁርኣንን በመስማት እና ለሌሎች ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፉይ ይሁኑ! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ
نمایش همه...
سورة التحريم 1433هـ.mp34.17 MB
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዙበይር ተርቢያ ማዕከል አምባሳደር  አባላት ምን ምን አስተዋፆ  ያደርጋሉ? 👉 የቁርኣን ቤተሰቦችን ያግዛሉ 👉 የማዕከሉን የግብዐት እጥረቶች ያቃልላሉ 👉 የማዕከሉ የቤተሰብ አባል ይሆናሉ           እርሶም የማዕከሉ አምባሳደር ይሁኑ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/qPH5sPVjB61wpxwu5 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
نمایش همه...
የዙበይር የተርቢያ ማዕከል አምባሳደር ስለሆኑ እናመሰግናለን! ቁርኣን እና የቁርኣን ቤተሰቦችን እየደገፉ ስለሆነ እናመሰግናለን! ከኸይር ሁሉ በላጭ የሆነውን ቁርኣን እና ቤተሰቦቹን መኻደም ምነኛ ታላቅ እድል ነው! አሁንም የኸይር ስራው በር ክፍት ነው የማዕከሉ የክብር አምባሳደር ይሆኑ ዘንድ ከታች የሚገኘውን ፎርም ይሙሉ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/qPH5sPVjB61wpxwu5 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
نمایش همه...
ዙበይር የተርቢያ ማዕከል የአንባሳደር አባላት ፎርም

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ወደ ዙበይር የተርቢያ ማዕከል የአንባሳደር አባል መመዝገቢያ ፎርም በሰላም መጡ! ይህ አቅሞ በፈቀደው ልክ ቁርአንን እና የቁርኣን ቤተሰቦችን የሚያግዙበት የማዕከሉ አንድ የቤተሰብ አካል የሚሆኑበት የአንባሳደርነት መመዝገቢያ ፎርም ነው::

የማዕከላችን ሓላፊዎችና ኡስታዞች ኢማሙል ቡኻሪ ኢስለማክ አሶሴሽን ከቡንያን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለመራኪዝ ኡስታዞች በሚሰጠው ስልጠና ላይ በመሳተፍ ላይ ናቼው።ስልጠናው ማዕከላችንን ለማዘመንና አሰራሩን ለማሻሻል የተሻለ እገዛ እንደሚያደርግ ሰልጣኞቹ ተስፋ ሰጥተዋል። ኢማሙል ቡኻሪ አሲሴሶሴሽንና ሸገር ከ/አሰ/መጅሊሰን እናመሰግናለን!!!
نمایش همه...
👏 3
02:02
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ስንቅ ቃሪዕ:- አብደላህ ኸለፍ መጠን:- 22.3Mb ሰዓት:- 2:02 በሁሉም ሶሻል ሚድያዎቻችን ይወዳጁን! telegram 👇 https://t.me/zubeyrterbiacenter Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/zVPEuF8cNmgn7orv/?mibextid=qi2Omg Tiktok 👇 tiktok.com/https://www.tiktok.com/@zbeirterbiyacenter?_t=8mFkhxXCooK&_r=1                        ህያውነት በቁርኣን!                         بالقرآن نحيا!
نمایش همه...
22.38 MB
ጠቃሚ መልዕክቶች "ምንም እንኳ የልፉትህን ውጤት ባታይ; መዳረሻው ሩቅ መስሎ ቢታይህም ከአላህ ፈፅሞ ተስፉ እንዳትቆርጥ ምክንያቱም የሁሉ ነገር መሸሻ መጠጊያህ እሱ ነውና!" በሁሉም ሶሻል ሚድያዎቻችን ይወዳጁን! telegram 👇 https://t.me/zubeyrterbiacenter Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/zVPEuF8cNmgn7orv/?mibextid=qi2Omg Tiktok 👇 tiktok.com/https://www.tiktok.com/@zbeirterbiyacenter?_t=8mFkhxXCooK&_r=1                        ህያውነት በቁርኣን!                         بالقرآن نحيا!
نمایش همه...
ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

@zubeirmerkez

Photo unavailableShow in Telegram
አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ለሴቶች የአዳሪ ሒፍዝ  ቅርንጫፍ የሚከተለውን መስፈርት ለሚያሟሉ እህቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል! የስራ አይነት:- ሴት ኡስታዛ የስራ ድርሻ:-በተመላላሽ እና በአዳሪነት ቁርኣን እና ተርቢያ መስጠት ብዛት:- 3 የስራ ልምድ:- 0 አመት የቁርኣን ደረጃ:- 15 ጁዝ በላይ የሀፈዘች 👉 በመልካም ስነ-ምግባር የታወቀች 👉 አረበኛ እና ኦሮሚፋ የምትችል ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊ መረጃዎችን በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣ ቀን ጀምሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን! ለበለጠ መረጃ 0920733377 0940626364 በሁሉም ሶሻል ሚድያዎቻችን ይወዳጁን! telegram 👇 https://t.me/zubeyrterbiacenter Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/zVPEuF8cNmgn7orv/?mibextid=qi2Omg Tiktok 👇 tiktok.com/https://www.tiktok.com/@zbeirterbiyacenter?_t=8mFkhxXCooK&_r=1                        ህያውነት በቁርኣን!                         بالقرآن نحيا!
نمایش همه...