cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Gedab dish and software

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
182
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👆👆👆 ይሔ የ 🍁Super Star 9200 HD Super V8 🍃Super Star 9300 HD Super V8 🌾LIFESTAR 1000HD Gold 🌿LIFESTAR 2000HD Gold 🍄LIFESTAR 3000HD Gold 🌲LIFESTAR 4000HD Gold 🌴LIFESTAR 9200HD Gold 🌼LIFESTAR 9300HD Gold 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ። 👁Watt's New👁 🔥 Add Auto PID and Auto Video and Audio Format Editor option (ቻናሎች በራሳቸው ግዜ PID ወይም Format በሚቀይሩበት ጊዜ ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል ለምሳሌ ባለፈው EBS Cinema ድምፁ audio pid እና Audio Format ተቀይሮ እንደነበረ ይታወቃል እና ይሔንን ለማስተካከል ቻናሉን delete አድርገን እንደገና ሰርች ማድረግ ነበረብን አሁን ግን ይሔንን ሶፍትዌር ከጫንን ቻናሉ PID ወይም Format ቢቀይር ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል።) ይሔ ትልቅ update ነው ይመቻችሁ ጊዜው የ SuperStar ነው @SuperStar_Ethiopia_Bot 5_3_2021
نمایش همه...
SuperStar_9200_9300_V8_5_3_2021_AutoPID_VE10230.bin8.00 MB
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1000++ አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ ምንም ቻናል የለም ረሲቨሩ ስለሌለኝ አዲስ ቻናል ድርድር ሰርች ማድረግ አልቻልኩም Patch እና Server Enable ለማድግ ቻናል ላይ Full Screen አድርገን 6666 መጫን ነው። 👁Watt's New👁 🔥 Add Auto PID and Auto Video and Audio Format Editor option (ቻናሎች በራሳቸው ግዜ PID ወይም Format በሚቀይሩበት ጊዜ ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል ለምሳሌ ባለፈው EBS Cinema ድምፁ audio pid እና Audio Format ተቀይሮ እንደነበረ ይታወቃል እና ይሔንን ለማስተካከል ቻናሉን delete አድርገን እንደገና ሰርች ማድረግ ነበረብን አሁን ግን ይሔንን ሶፍትዌር ከጫንን ቻናሉ PID ወይም Format ቢቀይር ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል።) ይሔ ትልቅ update ነው ይመቻችሁ ጊዜው የ SuperStar ነው @Lifestar_Ethiopia_Bot 9_3_2021
نمایش همه...
LS1000++_9_3_2021_Auto_PID_VE10257.bin8.00 MB
AnimatedSticker.tgs0.11 KB
نمایش همه...
lifestar 9200 HD Gold on
نمایش همه...
gxrom.bin8.00 MB
👆👆👆 ይሔ የ 🍁Super Star 9200 HD Super V8 🍃Super Star 9300 HD Super V8 🌾LIFESTAR 1000HD Gold 🌿LIFESTAR 2000HD Gold 🍄LIFESTAR 3000HD Gold 🌲LIFESTAR 4000HD Gold 🌴LIFESTAR 9200HD Gold 🌼LIFESTAR 9300HD Gold 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ። 👁Watt's New👁 🔥 Add Auto PID and Auto Video and Audio Format Editor option (ቻናሎች በራሳቸው ግዜ PID ወይም Format በሚቀይሩበት ጊዜ ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል ለምሳሌ ባለፈው EBS Cinema ድምፁ audio pid እና Audio Format ተቀይሮ እንደነበረ ይታወቃል እና ይሔንን ለማስተካከል ቻናሉን delete አድርገን እንደገና ሰርች ማድረግ ነበረብን አሁን ግን ይሔንን ሶፍትዌር ከጫንን ቻናሉ PID ወይም Format ቢቀይር ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል።) ይሔ ትልቅ update ነው ይመቻችሁ ጊዜው የ SuperStar ነው @SuperStar_Ethiopia_Bot 5_3_2021
نمایش همه...
SuperStar_9200_9300_V8_5_3_2021_AutoPID_VE10230.bin8.00 MB
ሼር ይደረግ🙏🙏 ላልደረሳቸው መልእክቱን አድርሱ @winaedit2
نمایش همه...
4.22 KB
የሁሉም LIFE STAR ረሲቨሮች Biss Key አገባብ 1. LIFE STAR 9090 መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት። 2. LIFE STAR 8585 መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት። 3. LIFE STAR 6060 እና 8080 መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት። 4. LIFE STAR 1000++ መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት ወይም ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና Biss Key መሙላት። 5. LIFE STAR 1000HD, 2000HD, 3000HD, 4000HD, 9200HD, 9300HD መጀመርያ መክፈት የምንፈልግበት ቻናል ላይ ማድረግ ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና Biss Key መሙላት። 6. LIFESTAR 2350HD, 2425HD, 2020HD, 3030HD, 4040HD, 9200HD, 9300HD, 18HD መጀመርያ መክደት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ ላይ Goto የሚለውን መጫን እና Biss Key መሙላት። 7. LIFESTAR LS6, 7, 8, 9 መጀመርያ መክፈት የምንፈልግበት ቻናል ላይ ማድረግ ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና Biss Key መሙላት። 8. LIFE STAR SD መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ ላይ info ተጭናችሁ 1234 መንካት እና Biss Key መሙላት። 👇 Euro box 9700 menu 0000 ነው ነገር ግን ይህ ሪሲቨር 2 አይነት ነው ልክ ሪሲቨሩ ሲበራ welcome to digital የሚለው ከሆነ ይሠራል እና menu 7777 ከነዚህ ውጪ አይደለም 👇 ይሔ የ Star sat SR-2070HD PRO biss key ለመሙላት አረንጓዴውን በተን ይጫኑ 👇 Digi sat NANO receiver ላይ biss key ለማስገባት በመጀመሪያ Menu መንካት ቀጥሎ 7777 (7 ቁጥርን አራት ጊዜ) መጫን ከዛ Patch Menu Active ይሆናል ከዛ ማስገባት ነው ፤ ወይም scrambled የሆነውን($ምልክት ያለበትን) ቻናል ላይ አድርጎ "GOTO" የሚለውን ሲነካ ይመጣል። ምናልባት የገዛ ሰው ካለ 👇 የmiwe max ቢስኪ አገባብ ሜን ነክተን 8788 መጫን ከዛን የምንፈልገውን biss መሙላት ነው 👇 የ LIFE STAR 1000HD++ ረሲቨር Patch Enable ለማድረግ F1+000 መጫን ነው፣ Biss Key ለመሙላት F1+333 ወይም አረንጓዴውን መጫን ነው፣ ሰርቨር Active ለማድረግ F1+666 መጫን ነው። 👇 ቢስኪ ለማስገባት የተቸገራችሁ ?TIGER T8 Ultra ላይ biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ F1&333 ይንኩ Patch mean F1&1111 👇 1.Sm 2350 ቢስኪ ለሙላት ይኤንን ተጠቀሙየምንፈለገውን ቻናል እንክፈትl 2.OK ሚለውን ስንነካ የቻናል ዝርዝር ይመጣል። 3,በሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የBiss Menu ይመጣል። 4,OK የሚለውን በመንካት የምንፈልገውን Key ካድገባን በሁዋላ ሰማያዊ በተን ሁለት ጊዜ ስንነካ Save ያደርጋል። 👇 😍እነዚ የ ሚኒ ሪሲቨር ኮዶች ብዙ ጊዜ ለ Verzish Biss key ማስገቢያ ናቸው 8888 9898 EMU CLOSE 9878 7788 ቻናሉ ላይ OK ብላቹ እነዚን ቁጥሮች በመንካት Biss ማስገባት እንችላለን 👇 😍Coronet ሪሰቨር ተጠቃሚዎች Biss key ለመሙላት ለማስረዳት ያክል ሁለት ቦታ biss save መደረግ አለበት ❶ menu + 8888 patch emu ላይ Biss key ይሞላሉ ❷ ሰማያዊ 🔵 button ተጭነው ይሞሉና ከዛ ❸Confirm ይበሉት 👇 Eurostar 9600 HD receiver ቢስኪ ለማስገባት menu ትነካና 7777 ስንጫን bis key መሙያ ይመጣል ማለት ነው 👇 😍StarSat 9800 ሞዴል ሪሲቨር Biss key ለ ማስገባት Menu + 8888 መጫን ነው Menu >> Tools >> Cas >> Cas Options >> Key editor >> Biss place the key f1+333
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.