cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Dxn®_mart

Uses Ganoderma products from DXN for a healthy life any disease or problem u have . Owner @eyerusalemtt

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
787
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
✍(GANODERMA LUCIDUM/REISHI MUSHROOM ) የአለማችን ድንቅ ስጦታ ሬሺ እንጉዳይ በመባል በተለምዶ የሚታወቀው ጋኖደርማ በዓለም ላይ ዋናው የአልካላይን ምግብ ነው ፡፡ የሳይንሳዊ ስሙ ጋኖደርማ ሉሲድየም ሲሆን የቀይ እንጉዳዮች ዝርያ ነው። ከ 2000 ዓመታት በላይ የሰነድ ታሪክ ያለው ሲሆን በባህላዊ ቻይና መድኃኒት ውስጥ በጣም የተከበረ ዕፅዋት ነው ፡፡ ጋኖደርማ ወይም ሬሺ እንጉዳይ በጥንት ዘመን ሀብታም ወይም የንጉስ ቤተሰቦች ረጅም እድሜን በጤንነት ለመኖር ይህንን አስገራሚ እንጉዳይ ይጠቀሙ ነበር። የሪሺ እንጉዳይ በስድስት የተለያዩ ቀለሞች ይገኛል ፣ ግን ቀዩ በጣም ከፍተኛ መድሃኒነት ያለው ነው ፡፡ጋኖደርማን ዲኤክስኤን ካምፓኒ ስድስት የቀይ እንጉዳይ ዝርያዎችን አንድላይ አድርጎ ነው የሚያመርተው።ጋኖደርማ 400 የሚያክሉ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው። ⁣የቀይ እንጉዳይ አምስት ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች 👉polysachride(ፖሊሳከራይድ) 👉organic Germinium (ኦርጋኒክ ጀርሚኒየም) 👉Adenosine(አዲኖሰን) 👉Triterpenoids(ትራይፕኖይድ) 👉Ganoderic(ጋኖደሪክ) የጋኖደርማ ጥቅሞች ለጤንነት ፡፡ 1⃣የልብ ጤንነት 2⃣ፀረ-አለርጂ 3⃣ለጉበት ህመም ፈውስ ነው። 4⃣ለኩላሊት በሽታ ሕክምና ከፍተኛ ጥቅም አለው። 5⃣የአእምሮ ጤንነት ተቀዳሚ ምርጫ ነው። 6⃣የበሽታ መከላከያ ስርዓትን ከፍ ያደርጋል 7⃣ያለእድሜ እርጅናን ይከላከላል 8⃣ክብደት ለመቀነስ 9⃣ካንሰርን ይከላከላል 1⃣0⃣ከውጥረት እና ጭንቀት ይገላግላል። 1⃣1⃣ የቆዳ ጤንነት 1⃣2⃣የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ይከለከላል 1⃣3⃣የደም ስኳር መጠንን ያሰተካክላል። መልካም ጤንነት ለሁላችን። 👉AVAILABLE AT HAND ☎️+251934215093
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
DXN MIRACLE SKIN CARE SET(8 IN 1) Ingriedents A.MARINE COMPLEX 👉anti-oxidant B.MARINE COLLEGEN 👉Helps to moisturize,maintain elasticity of skin and prevent WRINKLE C.DEAP SEA WATER(Hawaii) 👉has minerals like ca+,mg,Na,Fe,K 👉relief skin inflammation D.COMPLEX PEPTIDE 👉powerful anti-ageing SKIN CARE SET TYPES 1.SMOOTHING FOAM CLEANSER 2.CALMING TONER 3.HYDRATING ALGAE ESSENCE 4.VITAL EXTRA EMULSION 5.MOISTURIZING CREAM 6.EYE CREAM 7.WATERY SUN ESSENCE(SUN BLOCK) 👉 50 SPF+ 8.WATERY CORRECTION CREAM( 5 IN 1) MADE IN KOREA WITH CCPP(COSTLINE-CELL PENETRATION PEPTIDE TECHNOLOGY ) @eyerusalemtt ☎️ 0979245229 https://t.me/joinchat/Dl-WhLGhmZk2YTU0
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Available On Hand Tea Tree cream 0979245229
نمایش همه...
#Spirulina ❤️ 🍀 DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ) 👉በአለም የጤና ድርጅት እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው። 🌿የሚመረተው Blue green alge ነው። 🌿በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል። 🍀የምግብነት ጠቀሜታው🍀 🌳ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው 🌳ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው 🌳 አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው 🌳 አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል 🌳 በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል። 🌳አጥንትን ያጠነክራል። 🌳አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል። 🌳 ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው። 🌳 በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው። 🌳 በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 የበለፀገ ነው። 🩺 የህክምና ጠቀሜታው 🩸 ካንሰርን ይከላከላል። 🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን ይቆጣጠራል ። 🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን ያግዛል። 🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል። 🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር መጠንን ይቆጣጠራል። 🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል። 🍵DXN Spirulina 250mg x 500 tablet 💵Price: - 22 gm (120 tablet) 2000birr -70 gm (500 tablet)4,800 birr Contact us: +251979245229
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✍(GANODERMA LUCIDUM/REISHI MUSHROOM )የአለማችን ድንቅ ስጦታ✍ ሬሺ እንጉዳይ በመባል በተለምዶ የሚታወቀው ጋኖደርማ በዓለም ላይ ዋናው የአልካላይን ምግብ ነው ፡፡ የሳይንሳዊ ስሙ ጋኖደርማ ሉሲድየም ሲሆን የቀይ እንጉዳዮች ዝርያ ነው። ከ 2000 ዓመታት በላይ የሰነድ ታሪክ ያለው ሲሆን በባህላዊ ቻይና መድኃኒት ውስጥ በጣም የተከበረ ዕፅዋት ነው ፡፡ ጋኖደርማ ወይም ሬሺ እንጉዳይ በጥንት ዘመን ሀብታም ወይም የንጉስ ቤተሰቦች ረጅም እድሜን በጤንነት ለመኖር ይህንን አስገራሚ እንጉዳይ ይጠቀሙ ነበር። የሪሺ እንጉዳይ በስድስት የተለያዩ ቀለሞች ይገኛል ፣ ግን ቀዩ በጣም ከፍተኛ መድሃኒነት ያለው ነው ፡፡ጋኖደርማን ዲኤክስኤን ካምፓኒ ስድስት የቀይ እንጉዳይ ዝርያዎችን አንድላይ አድርጎ ነው የሚያመርተው።ጋኖደርማ 400 የሚያክሉ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው። ⁣የቀይ እንጉዳይ አምስት ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች 👉polysachride(ፖሊሳከራይድ) 👉organic Germinium (ኦርጋኒክ ጀርሚኒየም) 👉Adenosine(አዲኖሰን) 👉Triterpenoids(ትራይፕኖይድ) 👉Ganoderic(ጋኖደሪክ) የጋኖደርማ ጥቅሞች ለጤንነት ፡፡ 1⃣የልብ ጤንነት 2⃣ፀረ-አለርጂ 3⃣ለጉበት ህመም ፈውስ ነው። 4⃣ለኩላሊት በሽታ ሕክምና ከፍተኛ ጥቅም አለው። 5⃣የአእምሮ ጤንነት ተቀዳሚ ምርጫ ነው። 6⃣የበሽታ መከላከያ ስርዓትን ከፍ ያደርጋል 7⃣ያለእድሜ እርጅናን ይከላከላል 8⃣ክብደት ለመቀነስ 9⃣ካንሰርን ይከላከላል 1⃣0⃣ከውጥረት እና ጭንቀት ይገላግላል። 1⃣1⃣ የቆዳ ጤንነት 1⃣2⃣የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ይከለከላል 1⃣3⃣የደም ስኳር መጠንን ያሰተካክላል። መልካም ጤንነት ለሁላችን። 👉AVAILABLE AT HAND ☎️+251979245229 @dxnmarket2
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Available On Hand Tea Tree cream 0979245229
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
💢 ስፒሩሊና (የአለማችን ድንቁ ምግብ) Spirulina 👉በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ፈቃድ የተሰጠው። 🔹የሚመረተው ከአልጌ ነው። 🔹በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል። ✅የምግብነት ጠቀሜታው✅ 🔹ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው 🔹ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል ያለው 🔹አንቲ ኦክሲዳንት 🔹ቤታካሮቲን(ቫይታሚን ኤ) 🔹አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል። 🔹በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል። 🔹አጥንትን ያጠነክራል። 🔹ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው። 🔹በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው። ✅የህክምና ጠቀሜታው✅ 🔹ካንሰርን ይከላከላል። 🔹የሰውነት መቆጣትን(አለርጂን) ይከላከላል። 🔹በሰውነት ውስጥ የኮሌስትሮል መጠንን ይከላከላል። 🔹አዲስ የደም ሴሎች እንዲፈጠሩ ያደርጋል። 🔹ለአእምሮ ንቃት(ዝግመት) ያገለግላል። 🔹ጉበትን ያፀዳል። 🔹የደም ስኳርን ደረጃ በደረጃ ያሻሽላል። 🔹የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል። 🔹መርዛማ አሰሮችን በየጊዜው ያሰወግዳል። 🔹የሰውነት አካክልን ያሰተካክላል። ✅12 የስፒሩሊና እንክብሎች ከምንበላው ምግብ ጋር ስናወዳድር✅ 🔹በቫይታሚን ኤ ብቻ ከ225 አፕል፣14 ብርጭቆ ወተት የሚሰጠውን ጥቅም ይሰጣል። 🔹ማዕድናት እና ቫይታሚን(ቢ1,ቢ2,ቢ6,በ12)ከ4 ሰሃን ሩዝ፣ከ8 ሰርዲን አሳ፣2 ድንች፣ 210 ወይን፣5 ብርቱካን የሚሰጠው ጥቅም ጋር እኩል ነው። 🔹በቫይታሚን ኢ 7 ብርጭቆ ወተት፣ 2 ዶሮ የሚሰጠውን ጥቅም ይሰጣል። በ500 እንክብልና በ120 እንክብል ያገኙታል @dxnmarket2
نمایش همه...
በሴቶች ላይ የሚከሰት የሆርሞን መዛባት(Hormonal Imbalance) 👉👉 #የሆርሞን መዛባት የሚከሰተው ሆርሞኖች በደም ውስጥ ከመጠን በላይ ከፍ ሲል ወይም ከመጠን በታች ሲሆን ነው። ሆርሞኖች ለህዋሳት፣ ለህብረ ህዋስ እና ለአካል ክፍሎችዎ ምን ማድረግ እንዳለባቸው የሚያደርጉ በኢንዶክራይን (endocrine) እጢ የሚመረቱ ኬሚካሎች ናቸው። ሆርሞኖች በሰውነት ውስጥ ብዙ አስፈላጊ ተግባራትን ለመቆጣጠር ይረዳሉ፡፡ 👉👉 #የሆርሞን መጠን በመደበኛነት በተወሰኑ ጊዜያት ለምሳሌ ከወር አበባ በፊት ወይም በወር አበባ ወቅት ፣ በእርግዝና ወቅት ወይም በማረጥ ወቅት ይለዋወጣል ፡፡ የሆርሞን አለመመጣጠን በአድሬናሊን፣ ስቴሮይድ ሆርሞኖች፣ የእድገት ሆርሞኖች፣ ኢንሱሊን፣ ኢስትሮጅን ወይም ፕሮጄስትሮን በተባሉ ሆርሞኖች ላይ የተለመደ ነው። 👉👉 #ምልክቶች 📌 የምሽት ላይ ከፍተኛ ላብ 📌 የጾታዊ ግንኙነት ፍላጎት መቀነስ 📌 መሃንነት 📌 የስሜት መለዋወጥ 📌 ለመተኛት መቼገር 📌 ድባቴ 📌 የምግብ ፍላጎት ለውጦች (ቶሎ ቶሎ የርሃብ ስሜት መይም የምግብ ፍላጎት ማጣት) 📌 ቶሎ ቶሎ የልብ መምታት 📌 የጡት ህመም 📌 የፊት ማበጥ 📌 ራስ ምታት 📌 የማተኮር ችግር 📌 ክብደት መጨመር ወይም ክብደት መቀነስ 📌 የቆዳ መድረቅ 📌 የቆዳ ላይ ሽፍታ 📌 አንገት ላይ እብጠት (እንቅርት) 📌 የአጥንት መድከም 📌 የፀጉር መሳሳት ወይም የፀጉር መርገፍ 📌 ሙቀት ወይም ቅዝቃዜን አለመቻል 📌 እይታ ላይ መቸገር 📌 ለረጅም ጊዜ የቆየ ድካም 👉👉 #በሴቶች ላይ የሚከሰት የሆርሞን መዛባት መንስኤዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ ፡- 📌 ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ 📌 ከመጠን በላይ ጭንቀት 📌 ከፍተኛ የሰውነት ስብ 📌 የፒቱታሪ ዕጢ ካንሰር 📌 ዓይነት 1 እና 2 ዓይነት የስኳር ህመም 📌 በዘር የሚተላለፍ የቆሽት ብግነት 📌 በኢንዶክራይን (endocrine) እጢ ላይ የሚደርስ ጉዳት 📌 በጣም ከባድ የሆኑ ኢንፌክሽን 📌 ፀረ-አረም እና ፀረ-ተባይ ለሆኑ መድሃኒቶች መጋለጥ 📌 ከባድ የአለርጂ ምላሾች 📌 ተርነር ሲንድሮም 📌 የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት 📌 የወሊድ መከላከያ መድሃኒቶች 📌 የሆርሞን ምትክ መድሃኒቶች 📌 ኬሞቴራፒ ወይም ጨረር 📌 የአዮዲን እጥረት 📌 ሆን ተብሎ ወይም በፍላጎት ለረጅም ሰዓት ምግብ አለመውሰድ 👉👉 #የሚደረጉ ምርመራዎች 📌 የደም ምርመራዎች 📌 የታይሮይድ ወይም የማሕፀንዎ እና የእንቁላል ማምረቻ የአልትራሳውንድ ምርመራ 📌 የማህፀን ምርመራ 📌 ራጅ 📌 ኤምአርአይ (MRI) 📌 ባዮፕሲ 👉👉 #እንዴት በቤት ውስጥ በሰውነት ላይ የተከሰተውን ሆርሞን መዛባት ማስተካከል ይቻላል? 📌የአመጋገብን ሁደትን ማስተካከል 📌 መደበኛ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ 📌 ስኳር እና ካርቦ ሃይድሬት ያላቸውን ምግቦች ማስወገድ 📌 የተመጣጠነ ክብደት እንዲኖር ማድረግ 📌 ጭንቀትን ማስወገድ 📌 አረንጓዴ ሻይ መጠታት 📌 በቂ የሆነ እንቅልፍ ማግኘት 👉👉 #ህክምናው 📌 ህክምናው መንስኤዎችን ያማከለ ነው፡፡ Via Dr.alle የdxn_sheger መልእክት 📌Reishi mushroom ይጠቀሙ። @dxnmarket2
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#reishi mushroom @dxnmarket2
نمایش همه...
#Spirulina ❤️ 🍀 DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ) 👉በአለም የጤና ድርጅት እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው። 🌿የሚመረተው Blue green alge ነው። 🌿በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል። 🍀የምግብነት ጠቀሜታው🍀 🌳ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው 🌳ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው 🌳 አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው 🌳 አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል 🌳 በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል። 🌳አጥንትን ያጠነክራል። 🌳አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል። 🌳 ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው። 🌳 በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው። 🌳 በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 የበለፀገ ነው። 🩺 የህክምና ጠቀሜታው 🩸 ካንሰርን ይከላከላል። 🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን ይቆጣጠራል ። 🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን ያግዛል። 🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል። 🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር መጠንን ይቆጣጠራል። 🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል። 🍵DXN Spirulina 250mg x 500 tablet 💵Price: - 22 gm (120 tablet) 2000birr -70 gm (500 tablet)4,700 birr Contact us: +251979245229
نمایش همه...