fa
Feedback
አሚ ሶፍትዌር And Computer Solutions📡🖥🖨😊

አሚ ሶፍትዌር And Computer Solutions📡🖥🖨😊

رفتن به کانال در Telegram

📞Call me on: 0956175499

نمایش بیشتر
2 107
مشترکین
-124 ساعت
-137 روز
-5930 روز
آرشیو پست ها
አስቶን ቪላ በሚቀጥለው የውድድር ዓመት በሜዳው የሚጠቀመውን ማሊያ ይፋ አድርጓል ! SHARE @ZenaSportEthio
አስቶን ቪላ በሚቀጥለው የውድድር ዓመት በሜዳው የሚጠቀመውን ማሊያ ይፋ አድርጓል ! SHARE @ZenaSportEthio

ስፔናዊ የቫሌንሲያ ተጨዋች በቀጣዩ ሁላት ቀናቶች የሜዲካል ምርመራዉን ይጨርሳል ተብለዉ ይጠበቃል [FABRIZIO] SHARE @ZenaSportEthio
ስፔናዊ የቫሌንሲያ ተጨዋች በቀጣዩ ሁላት ቀናቶች የሜዲካል ምርመራዉን ይጨርሳል ተብለዉ ይጠበቃል [FABRIZIO] SHARE @ZenaSportEthio

አርሰናል የንዋኔሪን ውል ለማራዘም ተቃርቧል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የፊት መስመር ተጨዋቹን ኢታን ንዋኔሪ ኮንትራት ለማራዘም ከጫፍ መድረሳቸው ተገልጿል። ኢታን ንዋኔሪ በኮንትራቱ ውስጥ የ
አርሰናል የንዋኔሪን ውል ለማራዘም ተቃርቧል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የፊት መስመር ተጨዋቹን ኢታን ንዋኔሪ ኮንትራት ለማራዘም ከጫፍ መድረሳቸው ተገልጿል። ኢታን ንዋኔሪ በኮንትራቱ ውስጥ የአንድ አመት ጊዜ የሚቀረው ሲሆን ከፕርሚየር ሊግ እና ሌሎች ክለቦች የዝውውር ኢላማ ውስጥ ይገኛል። መድፈኞቹ አሁን ላይ ተጫዋቹን የማጣት ስጋታቸውን በማጥፋት ለረጅም ጊዜ በቡድኑ ለማቆየት የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መሆናቸው ተነግሯል። የእንግሊዝ ከ 21ዓመት በታች ቡድን ተጨዋቹ ኢታን ንዋኔሪ በአርሰናል መቆየት እንደሚፈልግ ተዘግቧል። አርሰናል በቀጣይ አመታት ተጫዋቹን የማርቲን ኦዴጋርድ ተተኪ በማድረግ ቋሚ ተሰላፊ የማድረግ እቅድ እንዳላቸው ተጠቁሟል። @ZenaSportEthio     @ZenaSportEthio

ሊዮነል ሜሲ ለአድናቂዎቹ ያስተላለፈዉ መልዕክት:- ሰላም ወንድም, የብሔራዊ ቡድን ጀርሲን በተመለከተ ልጥፍዎን አየሁ. እኔ የጻፉኝን ሁሉ እወደዋለሁ. [FABRIZIO ROMANO] SHARE @ZenaS
ሊዮነል ሜሲ ለአድናቂዎቹ ያስተላለፈዉ መልዕክት:- ሰላም ወንድም, የብሔራዊ ቡድን ጀርሲን በተመለከተ ልጥፍዎን አየሁ. እኔ የጻፉኝን ሁሉ እወደዋለሁ. [FABRIZIO ROMANO] SHARE @ZenaSportEthio

አትሌቲኮ ማድሪድ ተጨዋች አስፈረመ ! የስፔን ላሊጋው ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ የብራዚሉ ክለብ ቦታፎጎን የፊት መስመር ተጨዋች ቲያጎ አልማዳ ለማስፈረም መስማማታቸውን ይፋ አድርገዋል። የ 24ዓመቱ ተጨ
አትሌቲኮ ማድሪድ ተጨዋች አስፈረመ ! የስፔን ላሊጋው ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ የብራዚሉ ክለብ ቦታፎጎን የፊት መስመር ተጨዋች ቲያጎ አልማዳ ለማስፈረም መስማማታቸውን ይፋ አድርገዋል። የ 24ዓመቱ ተጨዋች ቲያጎ አልማዳ ባለፈው የውድድር አመት ግማሽ በውሰት ኦሎምፒክ ሊዮንን ተቀላቅሎ በሀያ ጨዋታዎች ሁለት ግቦችን አስቆጥሯል። ተጨዋቹ በ 2024 ሰኔ ወር ከአሜሪካው ክለብ አታላንታ ዩናይትድ ነበር በ 21 ሚልዮን ዶላር ቦታፎጎን የተቀላቀለው። ቲያጎ አልማዳ በቦታፎጎ በነበረው አጭር ቆይታ ክለቡ የብራዚል ሊግ እና የመጀመሪያውን የኮፓ ሊበርታዶሬስ ዋንጫ እንዲያሸንፍ ረድቷል። ተጨዋቹ ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን 10 ጨዋታዎች አድርጎ አራት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል። @ZenaSportEthio     @ZenaSportEthio

ኢሳክ የሊቨርፑልን በር አልዘጋውም, ወደ ሊቨርፑል ለመሄድ ክፍት ይመስላል። 🎖 Fabrizio Romano SHARE @ZenaSportEthio @Zena SportEthio
ኢሳክ የሊቨርፑልን በር አልዘጋውም, ወደ ሊቨርፑል ለመሄድ ክፍት ይመስላል። 🎖 Fabrizio Romano SHARE @ZenaSportEthio @Zena SportEthio

አርሰናል እና ቫሌንሲያ ለክርስቲያን ሞስኬራ ዝውውር የመጨረሻ ሰነዶችን ተለዋውጠዋል። €15 ሚሊዮን + ተጨማሪ ገንዘብ፣ አጠቃላይ ክፍያ ከ€20 ሚሊዮን በታች ሲሆን ለሞስኬራ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ይ
አርሰናል እና ቫሌንሲያ ለክርስቲያን ሞስኬራ ዝውውር  የመጨረሻ ሰነዶችን ተለዋውጠዋል። €15 ሚሊዮን + ተጨማሪ ገንዘብ፣ አጠቃላይ ክፍያ ከ€20 ሚሊዮን በታች ሲሆን  ለሞስኬራ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ይቀርብለታል። የህክምና ምርመራ ረቡዕ እለት እንዲያደርግ ቀነ ቀጠሮ ተይዞለታል ። [ FABRZIO ROMANO ] SHARE @ZenaSportEthio @ZenaSportEthio

ጁድ ቤሊንግሀም ለወራት ከሜዳ ይርቃል😥😥😥 ! እንግሊዛዊው የሎስ ብላንኮዎቹ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም ዛሬ የትከሻ ቀዶ ጥገና ሊያደርግ መሆኑ ተገልጿል። ጁድ ቤሊንግሀም የትከሻ ቀዶ ጥ
ጁድ ቤሊንግሀም ለወራት ከሜዳ ይርቃል😥😥😥 ! እንግሊዛዊው የሎስ ብላንኮዎቹ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም ዛሬ የትከሻ ቀዶ ጥገና ሊያደርግ መሆኑ ተገልጿል። ጁድ ቤሊንግሀም የትከሻ ቀዶ ጥገናውን ከአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር በኋላ እንደሚያደርግ መነገሩ አይዘነጋም። ጁድ ቤሊንግሀም የትከሻ ቀዶ ጥገናውን ካደረገ በኋላ ከአስር እስከ አስራ ሁለት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል። ይህንን ተከትሎ የ 22ዓመቱ አማካይ ጁድ ቤሊንግሀም  በሚቀጥለው ጥቅምት ወር ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል። @ZenaSportEthio     @ZenaSportEthio

🚨 አርሰናል የንዋኔሪን ኮንትራት ለማደስ በሚደረገው ንግግር ላይ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሰዋል። 🎖 David Ornstein SHARE @ZenaSportEthio @ZenaSportEthio

አርሰናል በዮኬሬሽ ዝውውር ምን ገጠመው ? የስዊድናዊው አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽ ወኪል ዝውውሩ እንዲሳካ የሚያገኘውን የኮሚሽን ክፍያ በመቀነስ የበኩሉን ድርሻ መወጣቱ ተገልጿል። አርሰናል በበኩሉ ለተጨዋ
አርሰናል በዮኬሬሽ ዝውውር ምን ገጠመው ? የስዊድናዊው አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽ ወኪል ዝውውሩ እንዲሳካ የሚያገኘውን የኮሚሽን ክፍያ በመቀነስ የበኩሉን ድርሻ መወጣቱ ተገልጿል። አርሰናል በበኩሉ ለተጨዋቹ ዝውውር ለስፖርቲንግ ሊስበን ከሚጠበቅበት የዝውውር ሒሳብ በላይ ማቅረቡ ተነግሯል። መድፈኞቹ 60 ሚልዮን እና 10 ሚልዮን የነበረውን ከፍ በማድረግ 63.5 እና 10 ሚልዮን ዩሮ ተጨማሪ አቅርበዋል። ይሁን እንጂ ስፖርቲንግ ሊስበን ተጨማሪ 10 ሚልዮን የጉርሽ ክፍያውን ለእነሱ በሚስማማ በቀላል መንገድ ማግኘት እንደሚፈልጉ ተነግሯል። አርሰናል በበኩሉ ከፊሉ ክፍያ በቀላል እንዲሁም ከፊሉ በከባድ የተጨማሪ ክፍያ አከፋፈል ስርዓት እንዲሆን እንደሚፈልጉ ተዘግቧል። ስፖርቲንግ ሊዝበን በዝውውር ሂደቱ ውስጥ ፍላጎቱን ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ እንደሚሄድ ተነግሯል። አርሰናል የጠየቁትን ለማድረግ በሚቀርብበት ወቅት በምላሹ በአዲስ ቅድመ ሁኔታዎች እና ጭማሬዎች ጋር እንደሚቀርቡ ተገልጿል። @ZenaSportEthio    @ZenaSportEthio

ቼልሲ ለተጨዋቾቹ ጉርሻ ሊሰጥ ነው ! የ 2025 የክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር አሸናፊው የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ለተጨዋቾቹ ጉርሻ ለመስጠት ማቀዱ ተገልጿል። ቼልሲ ለተጨዋቾቹ ለእያንዳንዳቸው 350,00
ቼልሲ ለተጨዋቾቹ ጉርሻ ሊሰጥ ነው ! የ 2025 የክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር አሸናፊው የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ለተጨዋቾቹ ጉርሻ ለመስጠት ማቀዱ ተገልጿል። ቼልሲ ለተጨዋቾቹ ለእያንዳንዳቸው 350,000 ፓውንድ የማበረታቻ ጉርሻ ለመስጠት ማሰቡ ተነግሯል። ቼልሲ በክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር አዲሱን ፈራሚ ጇ ፔድሮ እና ክለቡን ለመልቀቅ የተቃረበውን ኖኒ ማዱኬ ጨምሮ የ 29 ተጨዋቾች ስብስብ ነበራቸው። በውድድሩ አምስት ጨዋታዎች አድርጎ በፍፃሜው ያልተካፈለው ኖኒ ማዱኬ የቦነስ ክፍያው አካል ስለመሆኑ አልታወቀም። ሰማያዊዎቹ ከ ክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር 84.5 ሚልዮን ፓውንድ ገቢ ማግኘታቸው ይታወቃል። @ZenaSportEthio   @ZenaSportEthio

🚨❤️🤍BREAKING NEWS ጂዮከርስ በዚህ ክረምት አርሴናልን ብቻ እንደሚፈልግ ለስፖርቲንግ ተናግሯል። ሌሎች መንገዶች የሉም።Fabrizio Romano SHARE @ZenaSportEthio
🚨❤️🤍BREAKING NEWS ጂዮከርስ በዚህ ክረምት አርሴናልን ብቻ እንደሚፈልግ ለስፖርቲንግ ተናግሯል። ሌሎች መንገዶች የሉም።Fabrizio Romano SHARE @ZenaSportEthio

🚨🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Moises Caicedo ለፍጻሜው ከፒኤስጂ ጋር ይጀምራል፡ አገግሟል!
🚨🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Moises Caicedo ለፍጻሜው ከፒኤስጂ ጋር ይጀምራል፡ አገግሟል!

🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ሪያል ማድሪድ ሮድሪጎ በዚህ ክረምት ለመልቀቅ €100M ክፍያ ይፈልጋሉ። SHARE @ZenaSportEthio
🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ሪያል ማድሪድ ሮድሪጎ በዚህ ክረምት ለመልቀቅ €100M ክፍያ ይፈልጋሉ። SHARE @ZenaSportEthio

“ ቼልሲ ልክ እንደ እኛ ነው “ ኤንሪኬ የፒኤስጂው ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የነገው የቼልሲ የፍፃሜ ጨዋታ ቀላል እንደማይሆን ተናግረዋል። ስለ ተጋጣሚያቸው ያነሱት ሉዊስ ኤንሪኬ “ ቼልሲ ሲያጠቃ
“ ቼልሲ ልክ እንደ እኛ ነው “ ኤንሪኬ የፒኤስጂው ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የነገው የቼልሲ የፍፃሜ ጨዋታ ቀላል እንደማይሆን ተናግረዋል። ስለ ተጋጣሚያቸው ያነሱት ሉዊስ ኤንሪኬ “ ቼልሲ ሲያጠቃ እና ሲከላከል ከእኛ ጋር ተመሳሳይ ቡድን ነው “ ሲሉ ገልጸዋል። አክለውም “ በአካል ጠንካራ ከሆነ ቡድን ጋር የምናደርገው ከባድ ጨዋታ ይሆናል ቼልሲ የተሟላ ቡድን ነው ጨዋታው ቀላል አይሆንልንም።" ብለዋል። " አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ እና የቡድኑን አጨዋወት አደንቃለሁ ፣ ትልቅ ቴክኒካል ብቃት እና ጥሩ ተጨዋቾች አሏቸው።" ኤንሪኬ @ZenaSportEthio    @ZenaSportEthio