cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

HABTAMU AYALEW

የሀብታሙ አያሌው እይታዎች

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
26 180
مشترکین
-2424 ساعت
-317 روز
-46230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from Ethio 360 Media
نمایش همه...
Ethio 360 Zare Min Ale "ህወሓትና ብአዴን ታማኝ አሽከር ለመሆን የጀመሩት ግብግብና የኦህዴድ የጥፋት መንገድ!" Monday July 15, 2024

👍 85 21
نمایش همه...
Ethio 360 Zare Min Ale "ህወሓትና ብአዴን ታማኝ አሽከር ለመሆን የጀመሩት ግብግብና የኦህዴድ የጥፋት መንገድ!" Monday July 15, 2024

👍 55 12
......ገጥመናል ገጥመናል 💪 SUBSCRIBE በፍጥነት ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️‼️ ትግል ዘርፈ ብዙ ነው !! በተለመደው ፍጥነታችሁ SUBSCRIBE በማድረግ ሳይበር ፋኖዎች ሚሽናችሁን ተወጡ አዲስ ድምፅ Channel 125 የዛሬ መግብያ ነው ።ሰብስክራይብ 1000 መሙላት አለበት 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@AddisDimts125/featured ኢትዮ 360 Channel 152 የዛሬ መግብያ ነው ። ሰብስክራይብ 1000 መሙላት አለበት 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@Ethio360Media-m5g/featured ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
نمایش همه...
👍 55 3
نمایش همه...
Ethio 360 Daily News Monday July 15, 2024

👍 56 13
نمایش همه...
Ethio 360 Bekinetibeb Ayin የነ ቀጀላ መርዳሳ መዳፍ ያላጣመማቸው ሁለቱ የናዝሬት ፈርጦች Sunday July 14, 2024

👍 122 19🥰 17🙏 6👎 5
......ገጥመናል ገጥመናል 💪 SUBSCRIBE በፍጥነት ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️‼️ ትግል ዘርፈ ብዙ ነው !! በተለመደው ፍጥነታችሁ SUBSCRIBE በማድረግ ሳይበር ፋኖዎች ሚሽናችሁን ተወጡ አዲስ ድምፅ Channel 126 የዛሬ መግብያ ነው ።ሰብስክራይብ 1000 መሙላት አለበት 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@AddisDimts126/featured ኢትዮ 360 Channel 151 የዛሬ መግብያ ነው ። ሰብስክራይብ 1000 መሙላት አለበት 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@Ethio360Media15-l/featured ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
نمایش همه...
Addis Dimts 126

Share your videos with friends, family, and the world

👍 79🥰 10 3
Repost from Ethio 360 Media
በጎንደር የአጼዎቹ ክፍለ ጦር ምስራቅ በለሳ ጨዋርቃን ተቆጣጠረ። (ኢትዮ 360 - ሐምሌ 7/2016)የአማራ ፋኖ በጎንደር የአጼዎቹ ክፍለ ጦር መና ብርጌድ ታጠቅ ሻለቃ የምስራቅ በለሳዋን ጨዋርቃ ከተማን መቆጣጠሩን የክፍለ ጦሩ ቃል አቀባይ ፋኖ ዳኛቸው አንዳርጌ ለኢትዮ 360 ገለጸ። ዘመቻ ፊታውራሪ ናሁ ሰናይ በሚል ከትላንት ጀምሮ ባካሄደው ውጊያ የመና ብርጌዱ ታጠቅ ሻለቃ የምስራቅ በለሳዋን ጨዋርቃ ከተማን መቆጣጠሩን ገልጹዋል። ሃሙሲትና ጎሁዋላ አካባቢን በመዝጋት ከፍተኛ ውጊያ ያደረገው የፋኖ ሃይል ከፍተኛ ውጊያ በማድረግ በባንዳውና በሰው በላው ሃይል ላይ ርምጃ መወሰዱን አስታውቋል። በዚህ ውጊያም ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የሰው በላው ሃይል ሲደመሰስ ክፍተኛ ቁጥር ያለው መሳሪያም በፋኖ ሃይል እጅ መግባቱንም ይናገራል። ከዚሁ ከባንዳው ቡድን ሰላም አስከባሪ በሚል ከተሰማራው ሃይልም ከነመሳሪያው የተማረከ መኖሩንም ነው ፋኖ ዳኛቸው አንዳርጌ ለኢትዮ 360 የገለጸው።
نمایش همه...
👍 160 19🔥 9🙏 5👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ከምን ሊያድነን ዘንባባ እና ሳሩ ? ተወዳጁ ድምጻዊ አቡሽ ዘለቀ ትናንት አርብ ሀምሌ 5/2016 ዓ.ም "ሀገር እና ሰው" የተሰኘ አዲስ የአማርኛ ነጠላ ዜማ ለቋል። ሁሉም በእኩልነት፣ ካልኖረ በሀገሩ ከምን ሊያድነን ነው፣ ዘንባባ እና ሳሩ አለባብሶ ቢያርሱ፣ አረሙ አይቀር ነገር እውነቱን ተናግሮ፣ የመሸበት ማደር ባዶ ይሁን ኪሴ፣ ኖሬ ከሰው ጋራ ህሊናዬን ሸጬ፣ አልበላም እንጀራ ከቂም ከጥላቻ፣ እስካልወጣን ድረስ ነገራችን ሁሉ፣ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ እንዴትም ቢታሰብ፣ እንዴትም ቢሰላ ጎብዝ ከዛፉ ይልቅ፣ ሰው ነው የሰው ጥላ ሁሉም በእኩልነት፣ ካልኖረ በሀገሩ ከምን ሊያድነን ነው፣ ዘንባባ እና ሳሩ (ባለቅኔዉ አቡሽ ዘለቀ)
نمایش همه...
385👍 125🔥 18👏 5
نمایش همه...
Ethio 360 Zare Min Ale ወደ መደበኛ ጦርነት እየተሻገረ ያለው የፋኖ ትግል እና የአገዛዙ የእገታ ድራማ Saturday July 13, 2024

👍 83🥰 37 28🙏 8👎 2
......ገጥመናል ገጥመናል 💪 SUBSCRIBE በፍጥነት ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️‼️ ትግል ዘርፈ ብዙ ነው !! በተለመደው ፍጥነታችሁ SUBSCRIBE በማድረግ ሳይበር ፋኖዎች ሚሽናችሁን ተወጡ አዲስ ድምፅ Channel 125 የዛሬ መግብያ ነው ።ሰብስክራይብ 1000 መሙላት አለበት 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@AddisDimts125/featured ኢትዮ 360 Channel 150 የዛሬ መግብያ ነው ። ሰብስክራይብ 1000 መሙላት አለበት 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@Ethio360Media15/featured ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
نمایش همه...
Ethio360Media 150

Share your videos with friends, family, and the world

👍 60 27
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.