cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሰፋኒት ሚዲያ-Sefanit Media

በሃይማኖታችን ጸንተን በመንፈሳዊ ሕይወታችን እንበርታ! Let us stand firm in our faith and be strong in our spiritual life.

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
548
مشترکین
+124 ساعت
-37 روز
-830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ብዙዎች ኦርቶዶክስን በመ*ተቸትና በሐሰት በመክ*ሰስ ነው የራሳቸውን ስህተት እውነት የሚያስመስሉት። «ፍሬ ያለው ዛፍ ድንጋይ ይበዛበታል» አይደል ነገሩ። አትድከሙ የሚያነጻጽር ትውልድ ተነስቷል።
نمایش همه...
#ፈጣሪዬ_ክርስቶስ_ሆይ ያለማቃጠል የሲናን ዕፅ የተዋሐድህ የእሳት ነበልባል አንተ ነህ። የዛፎች ግንድ በእሳት እንደሚቃጠል ሁሉ በፍቅርህ ነበልባል ልቡናዬ ጤሰ ውስጣዊ ኅሊናዬም ነደደ።» (መልክአ ኢየሱስ) ይህን ያስተማረችኝ ቤተክርስቲያኔን🙏 አየኋት፣ አወቅኋት፣ ወደድኳት❤
نمایش همه...
#ኢየሱስ የሚለውን ስም 'ጥዑመ ስም' ብላ ከማዜምም በላይ በመጻሕፍቶቿ በቀይ ቀለም ስትጽፈው እንኳን ለስሙ ክብርና በደሙም የተዋጀች መሆኗን ሰብካናለች። ቤተክርስቲያኔ🙏 አየኋት፣ አወቅኋት፣ ወደድኳት።❤❤❤ #ሰፋኒት
نمایش همه...
👍 2
የተለያዩ ሃይማኖቶችን ስታስታውሱ ፈጥኖ ወደ አእምሯችሁ የሚመጣው ድርጊታቸው፣ ሁኔታቸው፣ የአምልኮ ሥርዓታቸው ምንድነው? ለማንበብም ለመጻፍም Comment 👇👇👇
نمایش همه...
👍 1
ወዳጄ “የገብርኤል ቀን ለእግዚአብሔር ሊሆን አይችልም” እያልክ በራስህ መላምት አትድከም። ብታስተውል ኖሮ አይደለም መታሰቢያ ቀኑ ቀርቶ ቅዱስ ገብርኤል ራሱ የከበረ የእግዚአብሔር ፍጡር መሆኑ ይገባህ ነበር። #ሰፋኒት
نمایش همه...
🙏 3
#አትመራመሯት 25 የሀገሬን ሰቆቃ መርዶውን ሲነግሩ፡ ያ'ገር ሰው ተሰዶ ያ'ገር ሰው ሞተ አሉኝ። #ሰፋኒት
نمایش همه...
👍 1
#አትመራመሯት 24 ይዘንባል ብለን እየጠበቅነው ሰማይ ደምኖ፡ ምርት እንዴት ይገኝ ደም ዘነበና የዘር ወቅት ሆኖ። አትመራ'መሯት #ሰፋኒት
نمایش همه...
👍 1
#ብቸኝነትን አትቃወሙት በውስጡ ጥልቅ መረጋጋት አለ ። አትሽሹት በብቻ መንገድ ውስጥ ብዙ የምታውቁት አለም አለ። ከተበጠበጠው የሰው ሁካታ መሀል ለብቻ ህይወትን መምራት፣ በብቸኝነት መጽናት  በእግዚአብሔር እና በራስ መሀከል ስላለው ድልድይ የሌሎች ግፊት እንዳይጎረብጠን ምቹ ምንጣፍ መዘርጋት ነው። ብቸኝነት  ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅ ነው ።ብቸኛ ስትሆኑ እርሱን ታስተውሉታላችሁ ፣ታፈቅሩታላችሁ፣ ታመሠግኑታላችሁ  ስለዚህ  ከአምላካችሁ ጋር ለመቆራኘት የብቻ አጸድን  ፈልጉ ከዝሙት፣ከሱስ፣ ከበቀል ፣ቁልቁል ከሚገፏችሁ ሰዎች ብቸኛ ሁኑ ያኔ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል! ብቸኝነትን ውደዱ "
نمایش همه...
🥰 3
"እንደ ማመስገንና ይቅርታን እንደ ማድረግ ያለ ዕረፍትን አላየሁም። ፤ከሰው ነገር እንደ መራቅ ያለ ነጻነት፣ ሞትን እንደማሰብ ያለ ሥጋን (ራስን) መናቅ፣ ሰውን እንደማስደሰት ያለ ፍቅርን መዝራት ከቶ አላየሁም።" #ሰፋኒት
نمایش همه...
🙏 2🥰 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.