fa
Feedback
ሁለ ገብ😘😘😘

ሁለ ገብ😘😘😘

رفتن به کانال در Telegram

እዚህ Channel ላይ ማንኝውንም ነገር ማግኘት ይችላሉ ብቻ የምትቁዋቸውን ሁሉ ወደዚህ channel ይጋብዙ group መቀላቀል አይርሱ !!

نمایش بیشتر
463
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+3030 روز
آرشیو پست ها
🧑ውሻ ገዢ፦ ይህን ውሻ🐶 መግዛት እፈልጋለው እና ታማኝ ነው 🧔ሻጭ ፦በጣም ታማኝ ነው አምስት ጊዜ ሽጬው ተመልሶ መጥቷል! 😁😄😅   ኦው በጣም ታማኝ ውሻ ነው 🐶 😂🤣😁

       ✒️የተከዳው የወፍጮ ቤት ሰራተኛ የጻፈው ደብዳቤ✉️ አንቺ ከረጢት ቢገባሽ አንድ መቶ ኪሎ ብልሹ ባህሪሽን ችዬ  ነበር ያኖርኩሽ የሰጠሽኝ ፍቅር አምስት ኪሎ አይሞላም ነበር ፡ልቤን ዱቄት አድርገሽው ስትሄጂ ትንሽ አታፍሪም?? ፡ የሰራሁልሽን ሁሉ ውለታ ፍጭት ታደርጊዋለሽ?? ጥፋተኛው እኔ ነኝ ልመዝንሽ ይገባ ነበር፡ ፍቅርሽ ሽርክት መሆኑን ማወቅ ነበረብኝ በበርበሬ ወፍጮ ከተሽ አነደድሽኝ ፡ ሰፌዱ ልቤ አመልሽን ማበጠር ነበረበት አንቺ ወንፊት አድርገሽኝ ብትሄጂም የምታበረታኝ ሴት አላጣም፡ እመኚኝ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ጓያ እሆናለው እጠነክራለሁ ፡ እንደ ጤፍ የበዛ ብዙ ኩንታል ፍቅር እንደማገኝ አትዘንጊ ፡ ደሞ ገብስ ገብሱን ነዉ የፃፍኩልሽ ፡ አንቺ ሽንብራ 😂😂     @keld21 @keld21 @keld21

Join us our telegram page 👇👇👇👇👇👇👇👇 @keld21 @keld21 @keld21
Join us our telegram page 👇👇👇👇👇👇👇👇 @keld21 @keld21 @keld21

Happy birthday yene kmem ewedhalew neffffff amet Nurilign egziabheir be tsega bemoges yanurh abate 🥰🥰🥰😍😍🥳🥳🥳🥳🥳🎂🎂🎂
+2
Happy birthday yene kmem ewedhalew neffffff amet Nurilign egziabheir be tsega bemoges yanurh abate 🥰🥰🥰😍😍🥳🥳🥳🥳🥳🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥳🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 From Ur azig😂

ዘሬ ነህ? ሰላም አንተ ሰው ሰላም አንቺ ሰው ሰዉ ፈልጌ ባጣ ጎደኛ ማደርገው የኔ ነህ ያንቺ ነኝ ብዬ የማዋየው ወጣሁኝ ፍለጋ፡ ሀገሩን ላስሰው ታዲያ ምን ያደርጋል ሰው ሁሉ ተሳስሩአል በእኔነት መንፈስ ከዘሩ ተጋምዶል! ያደኩበት መንደር፡ብሔሬን ባይነግረኝ አባቴን ስጠይቅ ኢትዮጲያዊ ካለኝ እና እኔ ምን ላድርግ የቱ ነው ጥፋቴ ዘሬን የመጠየቅ የብቸኝነቴ...... እስኪ ጠቁሙኝ ይኖር ይሆን ሰው ዘረኝነት ግቶ ልቡ ያረከሰው እኔነት የሌለው እኛ የሚቀድመው ሰው ካለ ጠቁሙኝ ሀገር የናፈቀው ሰላም አንተ ሰው ሰላም አንቺ ሰው እንደኔ ዘር ካጣህ ከፈለክ አንድ ሰው ኢትዮጲያዊ ብቻ ብለህ የምጠራው ይኸው እኔ አለው ጎደኛ ላድርግህ ,,,,,,,,,,,,,,,,ግን አንተ ዘሬ ነህ? ✍️ Bety(eruhama) @keld21 @keld21 @keld21

አንዳንዴ አንዳንድ ታሪኮች ያለስንብት ያልቃሉ.................. 😒😮‍💨 @keld21 @keld21 @keld21
አንዳንዴ አንዳንድ ታሪኮች ያለስንብት ያልቃሉ.................. 😒😮‍💨 @keld21 @keld21 @keld21

አንቺዬ ስሚማ   ....እንዳትሸወጂ 🤲 እየጠበኩሽ ነው የሚልሽ በሙሉ 🫂 ጠባቂሽ አደለም💂‍♀💂‍♀💂‍♀ ሁሉንም ገጣሚ የሚያመሳስለው✍✍ ባይጠብቅሽ እንኳን 🙈 እኔ አንቺን ስጠብቅ ❤️ የሚል ግጥም አለው😂😂😂🤣😂😂😂 #netsi_ነት ❤️❤️❤️ @keld21 @keld21 @keld21            

ፎቶዬን ልፖስት እልና "ለምን ሴት ልጅ በኔ ምክንያት ከፍቅረኛዋ ጋር ትጣላለች ብዬ ተወዋለው...😌

1,ከእንቅልፌ ተነሳው 2,ት/ት ቤት ሄድኩ 3,የምወዳትን ልጅ አየዋት 4,ሮጣ መታ አቀፈችኝ 5,እኔም አቅፌ ሳምኳት እውነተኛው ታሪክ ግን.....2,3,4,5,1      

😍😍😍😍😍😍😍 Tag your brother @keld21 @keld21
😍😍😍😍😍😍😍 Tag your brother @keld21 @keld21

Situations plus time teach U the real personality of Ur relatives😊 . . . . @keld21

Always be careful when you follow the masses. Sometimes the ‘m’ is silent.😂😂😂 ― ━━━━━━━━━━━ @keld21

Repost from N/a
ገጣሚና ሐያሲው * እንድ ግጥም የሚምነጭር ሰው ስንዱ የምትባል ቆንጃ ሴት ይወድና ይጨቃል፤ የተጨነቀው በፍቅሩን ለመግለጽ ፈሪ በመሆኑ ነበር። ወዲያው ግን የተሻለ ሐሳብ ብልጭ ስላለለት ሐሳቡን በግጥም ማስተላለፍ እንዳለበት አምኖ የሚከተለን ስንኝ ቋጠረ። በጣም የምወድሽ የኔ ሆድ ስንዱ❤️ ዐፄ ቴዎድሮስ እጅግ ተዋረዱ😂 ግጥሙን ላፈቀራት ሴት ከመላኵ በፊት ማስገምገም ፈለገና ለአንድ ኀያሲ ሰው አሳየው:: ኀያሲውም  ሐሳቡን ያካፈለው በግጥም ኂስ ነበር። የላይኛው ስንኝ ቀኝ በኩል ዞረ ሁለተኛው ስንኝ በግራ በረረ ገጣሚው ሰውዬ ከመሐል ላይ ቀረ 😂😂😂😁😂😂     ♥️ @from_love11 ❤️

አንዳንዴ ጓደኞቼን ዝም ብዬ አያቸውና እንዴት ነው እንዚህ ጅሎች ወላጅ የሚሆኑት ብዬ አስባለው😁😊☺️

ከሰዎች ጋር አብሮ ለመኖር አስቸጋሪ ፀባይና ባህሪ ካለሽ አስቸጋሪውን ባህሪሽን ለማስተካከል መስራትና ለመለወጥ መሞከር ነው እንጂ ከነማንነቴ የሚወደኝ ነው የምፈልገው ቅብርጥሴ ምናምን አይባልም ነውር ነው።Nobody loves nonsense like u 🚶🏾‍♂😊 @keld21

Wealth isn’t about having a lot of money, it’s about having a lot of options. ―Chris ━━━━━━━━━━━ 🖌 @keld21 📝 | @keld21 😘