cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Only mood 😎

ሰውን በማዝናናት 👉የብቃት ማረጋገጫ ያለው🏅ብቸኛው ቻናል🔥 👉የተለያዩ ሜሞች😃 👉አስቂኝ video😂 👉ለየት ያሉ ቀልዶች😄 👉ፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች😔 👉አስደናቂ ነገሮች😄 👉አለም አቀፍ እውነታዎች🙂 እናሌሎችም Fkr yashenefal 💚💛❤ ለ አስተያየት አና cross 👇👇👇👇👇 @Babi_19_21 @beki1225 leaveከማለቶ በፊት ማስተካክለውን ይንገሩኝ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
866
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
🌹 ፍቅር ማለት 🌹 ለማያቁት ስሜት መገዛት ማለት ነው https://t.me/joinchat/wukWbIWA54djOTY0 https://t.me/joinchat/wukWbIWA54djOTY0
نمایش همه...
💙💞💙ሴትን ልጅ ለማማላል💙💞💙
💙💞💙ወንድ ልጅን ማማላል💙💞💙
💙💞💙ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ💙💞💙
💙💞💙ጣፍጭ የፍቅር ቃላት💙💞💙
💙💞💙የሀብታም ልጅ መጥበስ💙💞💙
💙💞💙የድሀ ልጅ መጥበስ💙💞💙
💙💞💙ለወንዶች ብቻ💙💞💙
💙💞💙ለሴቶች ብቻ💙💞💙
💙💕💙ተክታታይ የፍቅር ታሪክ💙💞💙
💙💞💙ሁሉንም በአንድ ላይ💙💞💙
Photo unavailableShow in Telegram
የንጉሡ ልደት #Ethiopia | ዛሬ ሐምሌ 16 ቀን 1884 ዓ.ም ከራስ መኮንን ወልደሚካኤልና ከወ/ሮ የሺእመቤት ዓሊ ጋምቾ ከሐረር ከተማ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ኤጀርሳ ጎሮ በተባለች ቦታ ልጅ ተፈሪ ተወለዱ፡፡ አባታቸው የአፄ ምኒልክ የአክስት ልጅ ናቸው፡፡ እናታቸው ወ/ሮ የሺእመቤት ዓሊ ከተፈሪ በፊት ስድስት ልጆች ወልደው የነበረ ቢሆንም፤ሁሉም እንደተወለዱ ሞተውባቸዋል፡፡ አሁንም ሰባተኛውን ልጅ ተፈሪን ለመውለድ ሁለት ወራት ቀርቶኛል ብለው ሲያስሱ ድንገት በከባድ ምጥ ይያዙና ፈጣኑ ተፈሪ በተረገዙ በሰባተኛው ወር ይወለዳሉ፡፡ ልጅ ተፈሪ እንደተወለዱ ቤተዘመድ “እናቱ ካዩት እንዳተለመደው ይሞታል” በማለት ህፃኑን እናቱ ሳያዩት ይዘውት ይሄዳሉ፡፡ ይህ ክስተት በባህላዊ አገላለፅ “ሾተላይ” የሚባል ሲሆን፤ ሰው ላይ ሊኖር የሚችለው ኃይለኛ የዓይን ጨረር ሌላ ሰው ላይ ሲያርፍ እስከሞት የሚያደርስ ጉዳት እንደሚያስከትል ይታመናል፡፡ በሳይንሳዊ ገለፃ ደግሞ የእናት ወይም የኣባት የደም አይነት RH Negative ሆኖ የሌላኛው RH Positive ይሆንና የሁለቱ ወላጆች ደም ሳይጣጣም ሲቀር የሚከሰት ችግር ተደርጎ ይገለፃል፡፡ በዚህ ምክንያት ህፃኑ ተፈሪ ከእናቱ ወዲያው መለየት ነበረበትና ከወላጆቹ ቤት ወጥቶ ዘመድ ቤት ማደግ ይጀምራል፡፡ እናቱ የህፃኑን ሁኔታ በመልዕክት ሲከታተሉ ከቆዩ በኋላ፤ በድጋሚ አርግዘው ነበርና ከ20 ወራት በኋላ መጋቢት 6 ቀን 1886 ዓ.ም በዚሁ በወሊድ ምክንያትህይወታቸው አለፈ፡፡ [ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ደግሞ በመጻፋቸው ከዚህ የተለየ ይጽፋሉ] ልጅ ተፈሪ የእናትን ጣዕም ሳያውቀው ቀረ፡፡ ከህፃንነቱ ጀምሮ የአጎቱ የደጃዝማች ብሩ ሓይለማርያም ባለቤት ወ/ሮ ትሰሜ አባይርጋ ከእምሩና ከልጃቸው ጋር አሳደጉት፡፡ በዚያም ሳሉ አባታቸው ራስ መኮንን የፈረንሣይኛ ትምህርት እንዲማሩ መምህር ቀጠሩላቸውና ልጅ ተፈሪ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ አደጉ፡፡ በ10 ዓመታቸው በ1894 ዓ.ም ከሐረር ወደ አዲስ አበባ መጥተው ለመጀመሪያ ጊዜ ከአፄ ምኒልክ ጋር ተገናኝተው ተዋውቀው/ ተመልሰው ወደ ሐረር ሄዱ፡፡ አባታቸው ራስ መኮንን በ1898 ዓ.ም ህዳር 10 ቀን የደጃዝማችነት ማዕረግ ሰጥተው “ጋራ ሙለታ” የተባለውን አውራጃ ሾሟቸው:: “ተከታይ ልጀ ደጃዝማች ተፈሪ ነው” ብለውም ለመኳንንቶቻቸው ይፋ አደረጉ፡፡ ልጅ ተፈሪ በ14 ዓመታቸው የደጃዝማችነት ማዕረግ እንዳገኙ ወዲያው በ1898 ዓ.ም መጋቢት 13 ቀን አባታቸው ራስ መኮንን ሞቱ፡፡ በዚህ ጊዜ አፄ ምኒልክ ተፈሪን ከሓረር ወደ አዲስ አበባ ኣስመጥተው ደጃዝማችነታቸው እንዴፀና ቀረብ የሚለውን የሰላሌን ግዛት ሾሟቸው፡፡ ተፈሪ ግን ለተሰጣቸው ግዛት ሌላ እንዴራሴ ወክለው በኢትዮጵያ ብቸኛ ትምህርት ቤት በነበረው በዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ገብተው ሐረር እያሉ የጀመሩትን ትምህርታቸውን ቀጠሉበት፡፡ ከዚያም በ1899 ዓ.ም የባሶ በጌምድር/ ግዛትን፡ ቀጥሎ በ1900 ዓ.ም ሲዳሞን ተሾሙ፡፡ ከሁለት ዓመት በኋላም ሲዳሞን ትተው የኣባታቸውን ግዛት ሰፊውን ሐረርጌንና አውራጃዋን እንዲያስተዳድሩ ተደረገ፡፡ የሐረርጌ ህዝብም በደስታ ተቀበላቸው:: በ1903 ዓ.ም በሐምሌ ወር የንጉስ ሚካኤልን የልጅ ልጅ ወ/ሮ መነንን አግብተው መኖር ጀመሩ፡፡ ደጃዝማች ተፈሪ በ19 ዓመታቸው ወ/ሮ መነንን ኣግብተው በ1905 ዓ.ም የመጀመሪያ ልጃቸውን ልዕልት ተናኘወርቅን ወለዱ፡፡ ከምኒልክ ሞት በኋላ ስልጣን የያዘው እያሡ በ1907 ዓ.ም ደጃዝማች ተፈሪን ከሐረርጌ ግዛት ሽሯቸው ወደአዲስ አበባ መጥተው እንዲቀመጡ ተደረገና ወዲያው የከፋን ግዛት ሾማቸው፡፡ ሆኖም ደጃዝማች ተፈሪ አልሄዱበትም፡፡ ተፈሪ የአውሮፓ ቋንቋ የሚያውቁ፣ ከአውሮፓውያኑ ጋር ያለአስተርጓሚ በቀጥታ የሚነጋገሩ ጨዋ፣ ዝምተኛ ... እየተባሉ ቆዩ፡፡ በ1909 እያሱ ከስልጣን ተወግዶ ዘውዲቱ ሲነግሱም በወቅቱ አዲስ አበባ የነበሩት ደጃዝማች ተፈሪ ራስ በሚል ማዕረግ ኣልጋወራሽ ሆነው የራስ ወርቅ አሰሩ፡፡ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ንጉሠ ነገስት እስከሆኑበት እስከ 1923 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ ልዑል አስፋወሰንን፣ ልዕልት ዘነብወርቅን፣ ልዕልት ፀሐይን፣ ልዑል መኮንንን እና አቤቶ ሳህለስላሴን ወልደዋል፡፡ *** (ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ እንኳን ለ130ኛ የልደት በዓልዎ አደረሰን! እርስዎና ቀደምት አባቶቻችን ዓለምን ያስደነቀ ሥልጣኔና ስርዓት ገንብታችሁ የኢትዮጵያን ስም ከፍ አድርጋችሁ በዓለም አቀፍ መድረክ አስጠርታችኋል:: ካለ እርስዎና ንጉሠና ንግሥተ ነገሥታት እናትና እባቶቻችን ታሪክ ሀገራዊ ክብር የለንም!
نمایش همه...
በህይወቴ ፋዘር አንዴ ብቻ ነው የገረፈኝ ሌላው የግድያ ሙከራ ነው🙄 😆😂🤣
نمایش همه...
ከቴሌ 100 ብር ተበድረክ በሌላ ስልክ ሜጋ ባይት ስልክ ቴሌ:- Dear costumer በቃ በርሶ ቤት ጭስ ሆነዋል😜 😂😂😂😂 😂😂😂😂😂
نمایش همه...
ቅድም 2 ቺኮች በመቃብር ሳልፍ አይተዉኝ... "በናትህ አብረን እንሂድ?" እስካሁን የቆምነዉ ብቻችን ማለፍ ፈርተን ነዉ...ሲሉኝ እኔም በህይወት እያለሁ በዚህ ቦታ ማለፍ ያስፈራኝ ነበር...ስላቸዉ #ፌንት 🤦‍♂😁😂😂😂
نمایش همه...