የሀድራው ወዳጆች
[አሠላሙ<>አለይኩም] ☆☆በዚ💥ቻናል☆☆ ➘➘➘➘ ➬[ቂሧዎችን] ➬[ኢሥላማዊ ትምህርቶች] ➬[መንዙማዎችን በ bdf] ➬[አዳዲሥመንዙማዎች አንደወጡ ያገኛሉ] ➬[ሀሉንም ባንድ ላይ ያገኛሉ] ➻➤ኸሚሥና◦ኢሥነይን◦በደንብ◦ይደምቃል] 👇👇👇👇👇 t.me/yehadreawwedagohi For any comment @muhammdya
نمایش بیشتر301
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-1130 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
የዐረፋ ቀን
عن عائشة رضي الله عنها قالت : إن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال : ( ما مِن يوم أكثر من أن يعتق الله فيه عبداً من النار من يوم عرفة
አዒሻ ረ•ዐ እንደተረከችው የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብሏል ከቀናቶች ሁሉ አሏህ ብዙ ባሮቹን ከእሳት የሚያወጣበት ቀን ቢኖር የዐረፋ ቀን ነው።
(ሰሂህ ሙሥሊም 1348)
وعن عبد الله بن عمرو بن العاص رضي الله عنهما أن النبي صلى الله عليه وسلم قال : ( خير الدعاء دعاء يوم عرفة ، وخير ما قلت أنا والنبيّون من قبلي : لا إله إلا الله وحده لا شريك له ، له الملك ، وله الحمد ، وهو على كل شيء قدير ) رواه الترمذي ( 3585 ) وحسَّنه الألباني في " صحيح الترغيب " ( 1536 )
.
አብደሏህ ኢብኑ ዐምር {ረ•ዐ} እንደተረከው የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብሏል የዐረፋ ቀን በላጩ ዱዓህ እኔና ከእኔ በፊት የነበሩ ነቢያት ከተናገርነው ዱዓህ በላጩ ከአሏህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም: አንድ ነው: አጋር የለውም: ንግሥና የእርሱ ብቻ ነው። ምስጋና የእርሱ ነው: እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው።
{ቲርሚዚ, 3585}
አልባኒ ሐዲሱን ሰሂህ ነው ብሎታል።
(ሷሂህ አል-ተርጊብ, 1536)
@yehadreawwedagohi
🎁 ኢድ ሙባረክ፤ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን!
ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል
@yehadreawwedagohi
ነብዬ አዲስ መንዙማ በቅርብ ቀን
Join me 👇👇
@yehadreawwedagohi
ነብዬ_نبي_NEBIYE_ኢሳም_አህመድ_ESAM_AHMED_በቅርብ_ቀን_ይጠብቁን_TRACK_3_NEW.m4a1.94 MB
ንጉስ ሙጃሂዱ || አዲስ ድራማቲክ መንዙማ | በፉአድ ሸምሱ
@yehadreawwedagohi
ንጉስ_ሙጃሂዱ_አዲስ_ድራማቲክ_መንዙማ_በፉአድ_ሸምሱ_ኸሚስ_ምሽት_ይጠብቁን_ALFaruqTube.m4a3.43 MB
✅:የአላህ ዉዴታ ያሳሰበው አንድ ደረሴ፦
❝ ሸይኻችን ሆይ አላህ ከሚወዳቸው መካከል መሆኔን እንዴት ላውቅ እችላለሁ?❞ አላቸው።
❝ ልጄ ባይወድህማ ኖሮ ስለ ዉዴታው አያሳስብህም ነበር።❞ አሉት።
#Gud_Atlem😇
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤🪴 [ @yehadreawwedagohi
//MUAZ HABIB// NEW MEDH NUREL HADI //ሙዓዝ ሀቢብ// አዲስ መድህ ኑረል ሀዲ
@yehadreawwedagohi
MUAZ_HABIB_NEW_MEDH_NUREL_HADI_ሙዓዝ_ሀቢብ_አዲስ_መድህ_ኑረል_ሀዲ_tmM9C090j4.m4a11.61 MB
Mawlidul Mustefa - Liqae 4 | መውሊዱል ሙስጠፋ - ሊቃእ 4 መድረክ
@yehadreawwedagohi
_Mawlidul_Mustefa_Liqae_4_መውሊዱል_ሙስጠፋ_ሊቃእ_4_መድረክ.mp314.10 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.