cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

~አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር፤ . . . ምክኒያቱም ከአንተ እና #ከአላህ በላይ ስላንተ የሚያውቅ ሰው የለምና!! ሀሳብ መስጫ ግሩፕ👉 @rasn_discuss owner👉 @fuad_bin በቲክቶክ👉 tiktok.com/@fuad_heart

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 107
مشترکین
-124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+330 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
#አንዳንዴ #7.... 👉ተመሳሳይ ህይወት መኖር ያስጠላሀል፤ 👉ህይወትህን ልትሰጠው የተዘጋጀህለትን ተነጥቀህ ታድራለህ። 👉የምትኖረው ይህን የተነጠቅከውን ነገር ብቻ ስታገኝ ይመስልሀል......... የዛሬህን ውሎና አዳርህን ብቻ በማየት የማታውቀውን የነገውን ብርሀን ለማጨለም ጉዞ ትጀምራለህ። 👉"እሱን ከማጣ ሞትን ይሻለኛል!" ብለን..... ዱንያ የፈተና አገር መሆኗን እንዘነጋለን። አላህም እንዲህ ይለናል፦ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡ 21:35 "አለሐምዱሊላሂ አላ ኩሊ-ሀል"
932Loading...
02
ከሰጠኸኝ ፀጋ ለመቸር ሰስቼ፤ ይባሱን አመፅኩህ አንተኑ ረስቼ። ጠፍቶብኝ መንገዱ በማእስያ ድካ፤ በር መስኮት ብዘጋ እርሱ ያያል ለካ። በቅጥፈቴ ሳቢያ ቢፈስም ሀሞቴ፤ ሀጥያት ሚያስጎመጀኝ ተረስቶኝ መሞቴ። ዛሬን ሳላመሸው ነገ ላይ ስጨነቅ፤ ትላንቴን ደገምኩት በጊዜ ትንቅንቅ፤ የራሴው እየጨሰ ሌላውን የምንቅ፤ ምኑን ታቅፌ ነው ወትሮም የማልሰንቅ። ኧረ ጎበዝ ወጊድ አቦ!!! ✍ፉአድ አብዱልሐሚድ [Join & share us] [ T.me/rasn_fllega ]
1841Loading...
03
#ፍቅር❤_ እና_ደስታ😁 ክፍል👉 #8 ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ    ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ  ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ 🌹ክፍል #9 ይቀጥላል...🌹         Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹
2341Loading...
04
➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር🌸🌺
2772Loading...
05
እሷ ገጣሚ: ፉአድ ሙና ድምፅ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ Join t.me/rasn_fllega
3803Loading...
06
 ሉቅማን ልጃቸውን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ፡-  ‹ ልጄ ሆይ! በሱ ላይ ተስፋ ማድረግህ ወንጀልን እንድትዳፈር በማያደርግህ መልኩ በአላህ ላይ ተስፋ አድርግ ከሱ እዝነት ተስፋ በማያስቆርጥህ መልኩ ፍራቻ አላህን ፍራ፡፡› Join & share us 👉 @rasn_fllega
3590Loading...
07
የጁሙዓችን አንዱ ማድመቂያ❤️❤️❤️ T.me/rasn_fllega
4011Loading...
08
https://t.me/Darularkem105
3620Loading...
09
السَّلَام عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ውድ የቻናላችን Adminoch እንዲሁም ቤተሰቦች ከመግሪብ እሰከ ዒሻ በኡስታዝ አቡ ዑወይስ ናፊያድ ቃሲም የሚሰጡ ደርሶችን የሚለቀቅበትን ይህንን ቻናል አቅማችሁ በፈቀደ ልክ ሰዎችን ወደ ቻናሉ Add በማድረግ ቻናሉን እናሳድገው የሚለቁ ትምህርቶችም ተደራሽነቱን እናስፋው። እንዲሁም ወደ ሌሎች ኢስላማዊ ትምህርቶች ወደ ሚለቀቁበት ቻናሎች እና ግሩፖች share እናድርገው። ባረከላሁ ፊኩም። ጀዛኩሙላሁ ኸይር https://t.me/Darularkem105
10Loading...
10
ለአላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ ሰው አላህ የተሻለን ነገር ይተካለታል። 💔▷❤️‍🩹▷❤️▷🤍 Join & share us 👉 @rasn_fllega
4031Loading...
11
#ፍቅር❤️_ እና_ደስታ😁 ክፍል👉 #5 ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ    ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ     ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ 🌹ክፍል #6 ይቀጥላል....🌹         Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹
3643Loading...
12
ቲላዋ🥰 ሱረቱል #ሙልክ በፉአድ አብዱልሐሚድ ሀሳባቹን 👉 @rasn_discuss 🌹 join & share🌹 🌹 ይጫኑ 👉 @rasn_fllega🌹
3987Loading...
13
🌞የጠዋት አዝካር 📿 بِسْمِ اللَّهِ الَّذِي لَا يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ فِي الَْأرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ. (ثلاثَ مرَّاتٍ) يَاحَيُّ، يَا قَيُّومُ، بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيثُ، أَصْلِحْ لِي شَأْنِي كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ [أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُمَّ إِنِّـي أَسْأَلُكَ خَـيْرَ هَذَا الْـيَوْمِ (اللَّـيْلَة)، فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنُورَهُ وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ]. وإذا أمسى قال: أمسينا وأمسى الملك للَّه... هذه الليلة...
10Loading...
14
"የስላሴ እሳቤ" #አዳማ #አዳማዎች የታላቹ? ዝርዝሩን መጽሐፉ ላይ ያንብቡ እና ለሎች የሂዳያህ ሠበብ እንዲሆን አስነብቡ! መጽሐፉ ተደራሽነት እንዲኖረው ባለው የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ሼር በማድረግ ሠበቡል ሂዳያህ ይሁኑ! ወጀዛኩሙላህ ኸይራ! መፅሐፉን #አዳማ ለማግኘት የበለጠ ለመረጃ 0930546373                         0983507299 ፉአድ ብለው ይደውሉ! በቴሌግራም @fuad_bin
3630Loading...
15
አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ያ ጀመዓህ! "የተደበቀው እውነት" የሚለው ስድስተኛው መጽሐፌ በገበያ ላይ ውሏል። "የተደበቀው እውነት" የሚያውጠነጥነው ስለ ተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ" መምጣት በተውራት እና በኢንጂል ተነግሮ የመጽሐፉ ሰዎች ይህንን እውነት እንዴት እንደደበቁት የሚገልጥ እና የሚያጋልጥ ነው። ዝርዝሩን መጽሐፉ ላይ ያንብቡ እና ለሎች የሂዳያህ ሠበብ እንዲሆን አስነብቡ! መጽሐፉ ተደራሽነት እንዲኖረው ባለው የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ሼር በማድረግ ሠበቡል ሂዳያህ ይሁኑ! ወጀዛኩሙላህ ኸይራ! መፅሐፉን #አዳማ ለማግኘት የበለጠ ለመረጃ 0930546373 0983507299 ፉአድ ብለው ይደውሉ! በቴሌግራም @fuad_bin
2900Loading...
16
ተለቀቀ!! ተለቀቀ!! ተለቀቀ!!! Click 👇👇👇 https://youtube.com/@HamimTube?si=YhlKclu75xdhn3so Please subscribe our youtube channel Shukren🥰👍
2492Loading...
17
ዛሬ እሁድ ይጠብቁን!
640Loading...
18
https://youtube.com/@HamimTube?si=YhlKclu75xdhn3so Please subscribe our youtube channel Shukren🥰👍
10Loading...
19
https://youtube.com/@HamimTube?si=YhlKclu75xdhn3so Please subscribe our youtube channel Shukren🥰👍
1411Loading...
20
አህባቢ🥰 ዱንያ እረፍት ነሳችን አይደል!?💔 ጀሊሉ ስለዱንያ ድንቅ ተግሳፅን ልኮልናል፥ وَاضْرِبْ لَهُم مَّثَلَ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا كَمَاءٍ أَنزَلْنَاهُ مِنَ السَّمَاءِ فَاخْتَلَطَ بِهِ نَبَاتُ الْأَرْضِ فَأَصْبَحَ هَشِيمًا تَذْرُوهُ الرِّيَاحُ ۗ وَكَانَ اللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ مُّقْتَدِرًا ለእነሱም የቅርቢቱን ሕይወት ምሳሌ አውሳላቸው፡፡ (እርሷ) ከሰማይ እንዳወረድነው ውሃ በእርሱም የምድር በቃይ እንደ ተቀላቀለበት (ከተዋበ በኋላ ደርቆ) ነፋሶችም የሚያበኑት ደቃቅ እንደ ኾነ ብጤ ናት፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ الْمَالُ وَالْبَنُونَ زِينَةُ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلًا ገንዘብና ወንዶች ልጆች የቅርቢቱ ሕይወት ጌጦች ናቸው፡፡ መልካሞቹም ቀሪዎች (ሥራዎች) እጌታህ ዘንድ በምንዳ በላጭ ናቸው፡፡ በተስፋም በላጭ ናቸው፡፤ وَيَوْمَ نُسَيِّرُ الْجِبَالَ وَتَرَى الْأَرْضَ بَارِزَةً وَحَشَرْنَاهُمْ فَلَمْ نُغَادِرْ مِنْهُمْ أَحَدًا ተራራዎችንም የምናስኼድበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ ምድርንም ግልጽ ኾና ታያታለህ፡፡ እንሰበስባቸዋለንም፡፡ ከእነሱም አንድንም አንተውም፡፡ وَعُرِضُوا عَلَىٰ رَبِّكَ صَفًّا لَّقَدْ جِئْتُمُونَا كَمَا خَلَقْنَاكُمْ أَوَّلَ مَرَّةٍ ۚ بَلْ زَعَمْتُمْ أَلَّن نَّجْعَلَ لَكُم مَّوْعِدًا የተሰለፉም ኾነው በጌታህ ላይ ይቀረባሉ፡፡ (ይባላሉም) «በመጀመሪያ ጊዜ እንደ ፈጠርናችሁ (ራቁታችሁን) በእርግጥ መጣችሁን በእውነቱ ለእናንተ (ለመቀስቀሻ) ጊዜን አናደርግም መስሏችሁ ነበር፡፡» وَوُضِعَ الْكِتَابُ فَتَرَى الْمُجْرِمِينَ مُشْفِقِينَ مِمَّا فِيهِ وَيَقُولُونَ يَا وَيْلَتَنَا مَالِ هَٰذَا الْكِتَابِ لَا يُغَادِرُ صَغِيرَةً وَلَا كَبِيرَةً إِلَّا أَحْصَاهَا ۚ وَوَجَدُوا مَا عَمِلُوا حَاضِرًا ۗ وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَدًا (ለሰው ሁሉ) መጽሐፉም ይቀርባል፡፡ ወዲያውም ከሓዲዎችን በውስጡ ካለው ነገር ፈሪዎች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ «ዋ ጥፋታችን! ለዚህ መጽሐፍ (ከሥራ) ትንሽንም ትልቅንም የቆጠራት ቢኾን እንጂ የማይተወው ምን አለው» ይላሉም፡፡ የሰሩትንም ነገር ሁሉ ቀራቢ ኾኖ ያገኙታል፡፡ ጌታህም አንድንም አይበድልም፡፡ ሱረቱል ካህፍ (45-49) ሀሳባቹን 👉 @rasn_discuss 🌹 join & share🌹 🌹 ይጫኑ 👉 @rasn_fllega🌹
4281Loading...
21
እስቲ "ፈገግ"😄 በሉ። አብረን አንድላይ እንበል አይደል!? ፈ ...በሉ ገ ....በሉ ግ ...በሉ በቃ😉 ፈገግታ ሱና ነው።😂😜 ሀሳባቹን 👉 @rasn_discuss 🌹 join & share🌹 🌹 ይጫኑ 👉 @rasn_fllega🌹
4552Loading...
22
ማነው ግን አስተውሎ የሚያውቅ? 🙊እስቲ ወደ ቤትህ ስትገባ "#እማዬ" ስትል "ወዬ አንበሳዬ😍" የምትልህን እና #መኖርህ ብቻ የሚያስደስታትን የእናትህን ድምፅ መስማት አለመቻል ምን ያክል ህመም እንዳለው ለማወቅ እስክታጣት ድረስ አትጠብቅ። ❤️የእናትህን ድምፅና ሽታዋን አሁን እየተመገብክ ከሆነ ... አላህ ትልቅ ውለታን እንደዋለልክ አስተውል። "ከእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል!" አይደል የሚባለው። የአላህንም ጸጋ ብትቆጥረው አንዘልቀውም፦ 16፥18 *የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም*፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَةَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ إِنَّ اللَّهَ لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ 🤍በሀያት ላሉት እናቶቻችን🥰 ሀያታቸውን ያርዝምላቸው። 🤍አላህ ዘንድ ለሄዱትም አዛኙ ጌታ ይዘንላቸው። ✍ፉአድ አብዱልሐሚድ ሀሳባቹን 👉 @rasn_discuss 🌹 join & share🌹 🌹 ይጫኑ 👉 @rasn_fllega🌹
5085Loading...
23
የመፅሐፉ ርእስ: ፍቅርና ደስታ ክፍል👉 #3 ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ    ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ     ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ በ "ኢስላሚክ መፅሐፍትን📖 በትረካ" ተዘጋጅቶ የቀረ በ 🌹ክፍል #4 ይቀጥላል....         Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹
4834Loading...
24
🌹ግጥም🌹 ኒካህ በትንሽ መህር ከታሰረላት በኋት በስልክ.... 🧕እሷ፦ "ሀቢቢ" ሰርጌ በቬሎ ቅውጥ ያለ እንዲሆንልኝ ነው ምፈልገው እሺ! 👳‍♂እርሱም የተቀደደ ጫማውን አየሰፋ በትከሻው ስልኩን ደግፎ .... #በግጥም መለሰላት፦ የኔ ፍቅር🌹 ላንቺ አይደለም ቬሎ፤ ወርቅስ ብትለብሽልኝ የኔዋ መለሎ። ያንስብሻል እንጂ ከቶ አይበዛብሽም፤ አላህ ከቸረኝ ሪዝቅ አላጠብብሽም። ግንሳ ከሌለኝ አቅሜ ካልቻለ፤ ትዳር ሚዛን ያጣል ስለተቻኮለ። አውቃለው ሀያቲ ያለኝ እንደሚያንስሽ፤ ቅንጣት ላይጎድልብሽ ከቻልኩ ልሁን ኪስሽ። እሷ፦ ምን ትበለው!?😂 ✍ፉአድ አብዱልሐሚድ ሀሳባቹን 👉 @rasn_discuss 🌹 join & share🌹 🌹 ይጫኑ 👉 @rasn_fllega🌹
6433Loading...
25
tiktok.com/@fuad_poet እኔን በቲክቶክ ማግኘት ከፈለጉ
5210Loading...
26
ነገ እኮ ጁሙዓ ነው🥰🥰🥰🥰 ሱረቱል ካህፍን በጠዋት እንገባበዝ እስቲ አህባቢ ለአላህ ብዬ ወዳቿለው!!❤ ሀሳባቹን 👉 @rasn_discuss 🌹 join & share🌹 🌹 ይጫኑ 👉 @rasn_fllega🌹
5100Loading...
27
ንገሩኝማ!🥰 ትከክለኛ ድሀ ማለት ምን አይነት ሰው ይሆን!? ሀሳባቹን 👉 @rasn_discuss 🌹 join & share🌹 🌹 ይጫኑ 👉 @rasn_fllega🌹
5151Loading...
28
የመፅሐፉ ርእስ: ፍቅርና ደስታ ክፍል👉 #ሁለት ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ    ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ     ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ በ "ኢስላሚክ መፅሐፍትን📖 በትረካ" ተዘጋጅቶ የቀረበ Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹
5455Loading...
29
እንኳን ደህና መጡ! አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ ቻናል ብቸኛ የአማርኛ ኢስላማዊ መፅሐፍቶች በድምፅ በውብ አቀራረብ የሚተረክበት የናንተው የቴሌግራም ቻናል ነው።
4531Loading...
30
Media files
3965Loading...
31
😢" አላህ ሆይ.! ቤታቸው ውስጥ ልጅን የሚናፍቁ በልጅ እጦት የሚሰቃዩ ብዙ  እህት ወንድሞች  አሉን..! እንዲሁም መልካም ትዳርን በመጠበቅ በሰብር የቆዩ😥     ራዚቁ ሆይ..! ዘከርያን በሸምግልና እድሜው በያህያ ያበሰርክ ሀያል ጌታ ነህና ለእነሱም ለአይናቸው ማረፍያ ለልባቸው መርጊያ  የሚሆኑ መልካም ዘሮችን ወፍቃቸው...!ያረብ 🤲💔 ላላገቡትም የአይናቸው ማረፊያ የሚያገኙበት የአይን ማረፊያ የሆነን ሷሊህ ዘውጅ ወፍቃቸው።🥰 🔶"وَزَكَرِيَّا إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا وَأَنتَ خَيْرُ الْوَارِثِينَ 🤍"ዘከሪያንም «ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን አትተወኝ፡፡ አንተም ከወራሾች ሁሉ በላጭ ነህ ሲል» ጌታውን በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ 🔶"فَاسْتَجَبْنَا لَهُ وَوَهَبْنَا لَهُ يَحْيَىٰ وَأَصْلَحْنَا لَهُ زَوْجَهُ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا يُسَارِعُونَ فِي الْخَيْرَاتِ وَيَدْعُونَنَا رَغَبًا وَرَهَبًا ۖ وَكَانُوا لَنَا خَاشِعِينَ 🤍"ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ለእርሱም የሕያን ሰጠነው፡፡ ለእርሱም ሚስቱን አበጀንለት፡፡ እነርሱ በበጎ ሥራዎች የሚቻኮሉ ከጃዮችና ፈሪዎች ኾነው የሚለምኑንም ነበሩ፡፡ ለእኛ ተዋራጆችም ነበሩ፡፡        (አል አንብያ 89-90)  ያረብ🖤🤲 አላህ ሆይ! ላገቡት ልጅን፤ ላላገቡት ዘውጅን አሚን🤲 🤲 🤲 ለሀሳብ አስተያየት @rasn_discuss 🌹 join & share🌹 🌹 ይጫኑ 👉 @rasn_fllega🌹
4596Loading...
32
https://t.me/amharic_islamic_audiobooks
4191Loading...
33
Media files
4251Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
#አንዳንዴ #7.... 👉ተመሳሳይ ህይወት መኖር ያስጠላሀል፤ 👉ህይወትህን ልትሰጠው የተዘጋጀህለትን ተነጥቀህ ታድራለህ። 👉የምትኖረው ይህን የተነጠቅከውን ነገር ብቻ ስታገኝ ይመስልሀል......... የዛሬህን ውሎና አዳርህን ብቻ በማየት የማታውቀውን የነገውን ብርሀን ለማጨለም ጉዞ ትጀምራለህ። 👉"እሱን ከማጣ ሞትን ይሻለኛል!" ብለን..... ዱንያ የፈተና አገር መሆኗን እንዘነጋለን። አላህም እንዲህ ይለናል፦ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡ 21:35 "አለሐምዱሊላሂ አላ ኩሊ-ሀል"
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ከሰጠኸኝ ፀጋ ለመቸር ሰስቼ፤ ይባሱን አመፅኩህ አንተኑ ረስቼ። ጠፍቶብኝ መንገዱ በማእስያ ድካ፤ በር መስኮት ብዘጋ እርሱ ያያል ለካ። በቅጥፈቴ ሳቢያ ቢፈስም ሀሞቴ፤ ሀጥያት ሚያስጎመጀኝ ተረስቶኝ መሞቴ። ዛሬን ሳላመሸው ነገ ላይ ስጨነቅ፤ ትላንቴን ደገምኩት በጊዜ ትንቅንቅ፤ የራሴው እየጨሰ ሌላውን የምንቅ፤ ምኑን ታቅፌ ነው ወትሮም የማልሰንቅ። ኧረ ጎበዝ ወጊድ አቦ!!!ፉአድ አብዱልሐሚድ [Join & share us] [ T.me/rasn_fllega ]
نمایش همه...
👍 6👏 1
#ፍቅር❤_ እና_ደስታ😁 ክፍል👉 #8 ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ    ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ  ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ 🌹ክፍል #9 ይቀጥላል...🌹         Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹
نمایش همه...
👍 3
➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር🌸🌺
نمایش همه...
👍 3
እሷ ገጣሚ: ፉአድ ሙና ድምፅ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ Join t.me/rasn_fllega
نمایش همه...
😁 5👏 2😢 2
ሉቅማን ልጃቸውን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ፡- 
ልጄ ሆይ! በሱ ላይ ተስፋ ማድረግህ ወንጀልን እንድትዳፈር በማያደርግህ መልኩ በአላህ ላይ ተስፋ አድርግ ከሱ እዝነት ተስፋ በማያስቆርጥህ መልኩ ፍራቻ አላህን ፍራ፡፡›
Join & share us 👉 @rasn_fllega
نمایش همه...
00:25
Video unavailableShow in Telegram
የጁሙዓችን አንዱ ማድመቂያ❤️❤️❤️ T.me/rasn_fllega
نمایش همه...
👍 10
نمایش همه...
የዳሩል አርቀም መስጂድ የደርስ ቻናል__@ Adama__105 አካባቢ

አላማችን ጠንካራ የሆነ በቂርአት(በእውቀት) የተገነባ ማህበረሰብ መፍጠር ነው።

السَّلَام عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ውድ የቻናላችን Adminoch እንዲሁም ቤተሰቦች ከመግሪብ እሰከ ዒሻ በኡስታዝ አቡ ዑወይስ ናፊያድ ቃሲም የሚሰጡ ደርሶችን የሚለቀቅበትን ይህንን ቻናል አቅማችሁ በፈቀደ ልክ ሰዎችን ወደ ቻናሉ Add በማድረግ ቻናሉን እናሳድገው የሚለቁ ትምህርቶችም ተደራሽነቱን እናስፋው። እንዲሁም ወደ ሌሎች ኢስላማዊ ትምህርቶች ወደ ሚለቀቁበት ቻናሎች እና ግሩፖች share እናድርገው። ባረከላሁ ፊኩም። ጀዛኩሙላሁ ኸይር https://t.me/Darularkem105
نمایش همه...
የዳሩል አርቀም መስጂድ የደርስ ቻናል__@ Adama__105 አካባቢ

አላማችን ጠንካራ የሆነ በቂርአት(በእውቀት) የተገነባ ማህበረሰብ መፍጠር ነው።

Photo unavailableShow in Telegram
ለአላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ ሰው አላህ የተሻለን ነገር ይተካለታል። 💔▷❤️‍🩹▷❤️▷🤍 Join & share us 👉 @rasn_fllega
نمایش همه...
🥰 5👍 3