በቅድስና | Beqidsina
رفتن به کانال در Telegram
"For God hath not called us unto uncleanness, but unto holiness.” — 1 Thes 4:7 Youtube.com/@beqidsina Tiktok.com/@beqidsina Instagram.com/beqidsina Feedback: @beqidsinafeedback_bot
نمایش بیشتر4 009
مشترکین
+524 ساعت
+317 روز
+7130 روز
آرشیو پست ها
4 009
መልካም የ2019 ዓ.ም አዲስ አመት !
አምላክህ እግዚአብሔር የሚጐበኛት አገር ናት፤ ከዓመቱ መጀመሪያ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ የአምላክህ የእግዚአብሔር ዓይን ሁልጊዜ በእርስዋ ላይ ነው። ኦሪት ዘዳግም11፡ 12በአዲስ አመት አዲስ ነገር! በአገልግሎታችን ሚሽን ሞቢላይዜሽን ኢትዮጵያ የተለያዩ የሚሲዮናዊያን ታሪኮችን፣ ተልእኮ ተኮር መጽሐፎችን በዲጂታል ቅጾች እያዘጋጀን፤ ለቅዱሳን እና ለቤተክርስቲያን በረከት እንዲሆኑ ማቅረብ ጀምረናል። የመጀመሪያው መጽሐፍም የሚሲዮናዊት ሜርሊን ላዝሎ ህይወት፣ የአገልግሎት ጥሪ፣ የአገልግሎት አሻራ ላይ ያተኮረ ልዩ መጽሐፍ የተሰጠ ህይወት እና A Dedicated life በሚል አርእስት በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በጂጂታል አማጮች አለንባቢ ቀርበዋል። ለራሳችሁ፣ ለወዳጆ፣ ለቤተሰባችሁ እና ለስራ ባልደረቦቾ የአዲስ አመት ስጦታ አድርጋችሁ እንድትሰጡ እንጋብዛለን። የሚሲዮናዊ ማሰማራት ስራን ለመደገፍ መጽሐጾቹን በተመጣጣኝ ዋጋ በ200.00 ብር አቅርበናል፤ ከታች ባለው ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ የቴሌግራም ቦት በመግባት እንድትገዙ ግብዣችን ነው። መልካም የ2019 ዓ.ም አዲስ አመት ይሁንላችሁ! የቴሌግራም ቦት አድራሻ ፦ @mme_books_shop_bot በወንጌል ስራ ከእኛ ጋር ስለተሰለፉ እግዚአብሔር ይባርኮ መልካም አዲስ አመት !
4 009
Level up your prayer space 🙏
Premium 6- inch high density sponge padding + soft synthetic leather cover .
Maximum Comfort !
Dm To order @Theoplos
Blessings ❤️
4 009
Apart from the grace of God, there is no delight in the holiness of God, and there is no glad submission to the sovereign authority of God.
4 009
https://youtu.be/OPMrsF5ANuo?si=p_1dWeWzZHxuqQPG
ሰላም ቅዱሳን በYouTube ላይ ለህንፀት የሚሆኑ የተለያዩ ትምህርቶች እየተለቀቁ : ስልሆነ : ገብታችሁ እንድሰሟቸው: ለሌሎችም እንድታጋሩ : በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን :
ተባረኩ
