fa
Feedback
Tech wiz Yeab 💻

Tech wiz Yeab 💻

رفتن به کانال در Telegram

Tech Contents💻 Join & Share Contact us - @QuestionComment_bot

نمایش بیشتر
2 783
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-107 روز
-5330 روز
آرشیو پست ها
📌ዛሬ የተቀበልናቸው የዲቪ አመልካቾች በሰአቱ ለመጨረስ ከአቅማችን በላይ ስለሆነ ከይቅርታ ጋር እስከ ነገ ጠዋት 3 ሰአት ድረስ ምንም አይነት አዲስ አመልካች አንቀበልም......መረጃ ልካችሁ እየጠበቃቹን ላላቹ በሙሉ በጥቂት ሰአታት ውስጥ በወረፋቹ መሠረት ጨርሰን እንልካለን ለትግዕስታቹ እናመሰግናለን #dv #dv_lottery #dv2026

አይዘናጉ የፊታችን ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00 ላይ ዲቪ ያበቃል። መጨረሻ ቀናት ላይ በሚፈጠረው የሲስተም መጨናነቅ እና መቆራረጥ ምክንያት የአገልግሎት ዋጋ እንደሚከተለው ይሆናል። የነበረ ዋጋ እና ዛሬ
አይዘናጉ የፊታችን ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00 ላይ ዲቪ ያበቃል። መጨረሻ ቀናት ላይ በሚፈጠረው የሲስተም መጨናነቅ እና መቆራረጥ ምክንያት የአገልግሎት ዋጋ እንደሚከተለው ይሆናል። የነበረ ዋጋ እና ዛሬ እና ቅዳሜ ለሚሞሉ👇 👉 🧍‍♂ላላገቡ 150 ብር 👉 👩‍❤️‍👨 ለባለትዳሮች 250 ብር 👉 👩‍🍼 ልጅ  ላላቸው በ1 ልጅ 50 ብር እሁድ እና ሰኞ ለሚሞሉ 👇 👉 🧍‍♂ላላገቡ 200 ብር 👉 👩‍❤️‍👨 ለባለትዳሮች 300 ብር 👉 👩‍🍼 ልጅ  ላላቸው በ1 ልጅ 50 ብር የመጨረሻው (ማክሰኞ) ቀን ላይ ለሚሞሉ👇 👉 🧍‍♂ላላገቡ 300 ብር 👉 👩‍❤️‍👨 ለባለትዳሮች 400 ብር 👉 👩‍🍼 ልጅ  ላላቸው በ1 ልጅ 100 ብር በዚህ ሊንክ ዲቪ መሙላት ፈልጋለሁ በማለት አናግሩን። 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 ስለታማኝነታችን እራሶ ምስክር ይሆናሉ። 👇 👇 ይቀላቀሉን 👇 👇 @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

የተወደዳችሁ ውድ ደንበኞቻችን ➟ ፎቶ ላኩልን ስንል ስልካችሁ ውስጥ ያሉትን ፎቶዎች የምትልኩልን አላችሁ። ዲቪ የራሱ የፎቶ መስፈርት ስላለው እኛ በምንሰጠው መመሪያ መሰረት ፎቶ ቤት ተነስታችሁ እንድ
የተወደዳችሁ ውድ ደንበኞቻችን ➟ ፎቶ ላኩልን ስንል ስልካችሁ ውስጥ ያሉትን ፎቶዎች የምትልኩልን አላችሁ። ዲቪ የራሱ የፎቶ መስፈርት ስላለው እኛ በምንሰጠው መመሪያ መሰረት ፎቶ ቤት ተነስታችሁ እንድትልኩ ይሁን። ➟ መረጃ ስትሰጡን በትክክል ደጋግማችሁ እርግጠኛ የሆናችሁበትን ነገር መላክ አለባችሁ። ➟ የትውልድ ቀናችሁን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ብቻ የምታውቁ ወደ ፈረንጆች አቆጣጠር ቀይሩልን በሉን በነጻ እንቀይርላችኋለን። እናመሰግናለን። ➟ ዲቪ በማብቃት ላይ ስላለ ያልሞላችሁ ሙሉ። ዲቪ መሙላት እፈልጋለው እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን። 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 ያናግሩን 👆👆👆👆👆 ▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬ @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

#Update የዲቪ ማመልከቻ የመጨረሻው ቀን በሁለት ቀን ተራዝሟል። በዚህም መሰረት ዲቪ 2026 እስከ November 7 ድረስ ማመልከት ይቻላል። እንድንሞላላቹ የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ አናግሩን። 👇
#Update የዲቪ ማመልከቻ የመጨረሻው ቀን በሁለት ቀን ተራዝሟል። በዚህም መሰረት ዲቪ 2026 እስከ November 7 ድረስ ማመልከት ይቻላል። እንድንሞላላቹ የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ አናግሩን። 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 ያናግሩን 👆👆👆👆👆 ▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬ @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

ሊያበቃ ሊያበቃ ነው። አዎ የ2026 ዲቪ የመቁረጫ ቀኑ ሊያበቃ ነው። የ 7 ቀናት እድሜ ብቻ ናቸው የቀሩት። በ2026 አሜሪካ ከሚገቡት 55000 ሰዎች ውስጥ አንዱ ለመሆን ሎተሪውን መቁረጥ አንድ እ
ሊያበቃ ሊያበቃ ነው። አዎ የ2026 ዲቪ የመቁረጫ ቀኑ ሊያበቃ ነው። የ 7 ቀናት እድሜ ብቻ ናቸው የቀሩት። በ2026 አሜሪካ ከሚገቡት 55000 ሰዎች ውስጥ አንዱ ለመሆን ሎተሪውን መቁረጥ አንድ እርምጃ ነው። የዕድል ጉዳይ ምን ይታወቃል። መሞከር አይከፋም። ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን። 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 ያናግሩን 👆👆👆👆👆 ▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬ @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

የ 8 ቀን ዕድሜ ብቻ ቀርቷል ዲቪ ለሞላችሁ ደንበኞቻችን መልካም ዕድል እንመኛለን። ዲቪ የመሙላት ሂደት ጀምራችሁ በፎቶ ምክንያት እና በሌሎች ተጓዳኝ ችግሮች እስከ አሁን ያልጨረሳችሁ ደንበኞቻችን አ
የ 8 ቀን ዕድሜ ብቻ ቀርቷል ዲቪ ለሞላችሁ ደንበኞቻችን መልካም ዕድል እንመኛለን። ዲቪ የመሙላት ሂደት ጀምራችሁ በፎቶ ምክንያት እና በሌሎች ተጓዳኝ ችግሮች እስከ አሁን ያልጨረሳችሁ ደንበኞቻችን አስፈላጊውን ሁሉ ነገር አሟልታችሁ የሎተሪ ቁጥሮን እንድትይዙ እናሳስባለን። ዲቪ ያልሞላችሁ ደግሞ ለመሙላት ከፈለጋችሁ የትም መሄድ አይጠበቅባችሁም ያላችሁት ትክክለኛ ቦታ ነው። ቀኑ ሳያልቅ አናግሩንና ዲቪ ሙሉ የዕድል ነገር ምን ይታወቃል? በዚህ ሊንክ አናግሩን ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ አናግሩን። 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 ያናግሩን 👆👆👆👆👆 ቻናላችንን ተቀላቀሉ። @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

የ 8 ቀን ዕድሜ ብቻ ቀርቷል ዲቪ ለሞላችሁ ደንበኞቻችን መልካም ዕድል እንመኛለን። ዲቪ የመሙላት ሂደት ጀምራችሁ በፎቶ ምክንያት እና በሌሎች ተጓዳኝ ችግሮች እስከ አሁን ያልጨረሳችሁ ደንበኞቻችን አስፈላጊውን ሁሉ ነገር አሟልታችሁ የሎተሪ ቁጥሮን እንድትይዙ እናሳስባለን። ዲቪ ያልሞላችሁ ደግሞ ለመሙላት ከፈለጋችሁ የትም መሄድ አይጠበቅባችሁም ያላችሁት ትክክለኛ ቦታ ነው። ቀኑ ሳያልቅ አናግሩንና ዲቪ ሙሉ የዕድል ነገር ምን ይታወቃል? በዚህ ሊንክ አናግሩን ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ አናግሩን። 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 ያናግሩን 👆👆👆👆👆 ቻናላችንን ተቀላቀሉ። @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab

በጣት የሚቆጠሩ 9 ቀናት ብቻ ቀርተዋል የዲቪ ሎተሪ መቁረጫ ጊዜ ሊጠናቀቅ 9 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በጊዜ ዲቪውን በመቁረጥ በመጨረሻዎቹ ቀናት ከሚከሰት የሲስተም መቆራረጥ እና ካልተገባ የዋጋ ጭማሪ
በጣት የሚቆጠሩ 9 ቀናት ብቻ ቀርተዋል የዲቪ ሎተሪ መቁረጫ ጊዜ ሊጠናቀቅ 9 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በጊዜ ዲቪውን በመቁረጥ በመጨረሻዎቹ ቀናት ከሚከሰት የሲስተም መቆራረጥ እና ካልተገባ የዋጋ ጭማሪ ይዳኑ። ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የሎተሪ ቁጥሮን በእጆ ይያዙ። Dv memulat felegalehu ብለው በዚህ ሊንክ ያናግሩን 👇👇👇👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 100% ታማኝነት በእኛ ዘንድ አለ። ያናግሩን 👆👆👆👆 ሙሉ መረጃ ለምትፈልጉ 👇👇👇 @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab

✅ የ2026 ዲቪ ከጀመረ ቀን አንስቶ እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ እየሞላን ያለንበት ዋጋ 👉 🧍‍♂ላላገቡ 150 ብር 👉 👫 ለባለትዳሮች 250 ብር (በሁለቱም ስም ሁለት ፎርም) 👉 ልጅ  ላላቸው በየልጆች ብዛት 50 ብር እየጨመረ ይሄዳል። ይህ የክፍያ ዋጋ ጊዜያዊ ሲሆን ዲቪ ሊያበቃ 2 ቀን ሲቀረው የሚኖረው የክፍያ ዋጋ 👇👇👇 👉 🧍‍♂ላላገቡ 200 ብር 👉 👫 ለባለትዳሮች 300 ብር (በሁለቱም ስም ሁለት ፎርም) 👉 ልጅ  ላላቸው በየልጆች ብዛት 50 ብር እየጨመረ ይሄዳል። የመጨረሻዋ ቀን ላይ 👇👇👇 👉 🧍‍♂ላላገቡ 250 ብር 👉 👫 ለባለትዳሮች 400 ብር (በሁለቱም ስም ሁለት ፎርም) 👉 ልጅ  ላላቸው በየልጆች ብዛት 100 ብር እየጨመረ ይሄዳል። ይህን ያሳወቅናችሁ ቀድማችሁ መሙላት ምን ያክል ጥቅም እንዳለ እንድታውቁ ሲሆን የዋጋው ጭማሪ ሲስተሙ የመጨረሻ ቀኖች ላይ ስለሚጨናነቅ ስራውን አዳጋች ስለሚያደርገው ነው። ጥሩ አገልግሎት እንደምሰጦት እርግጠኞች ነን። በዚህ ሊንክ ዲቪ መሙላት ፈልጋለሁ በማለት አናግሩን። 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 ስለታማኝነታችን እራሶ ምስክር ይሆናሉ። 👇 👇 ይቀላቀሉን 👇 👇 @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

ዲቪ ሁለቴ መሙላት እንደሚችሉ ያውቃሉ? የዲቪ ሎተሪን ከአንድ ጊዜ በላይ መሙላት ከእጣ ውጪ የሚያደርግ ተግባር እንደሆነ ይታወቃል ቢሆንም ግን ለባለትዳሮች አንዱ አንዱን እንደ የትዳር አጋር በማስገባት ሁለቱም የተለያየ የእጣ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ በዚህም ሁለቱም የሁለት ሎተሪ የማሸነፍ እድል ይኖራቸዋል የ 2026 ዲቪ ሎተሪ መቁረጫ ጊዜ ሊጠናቀቅ 13 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። መረጃዎን ስለሚሰጡን ከዛም ባለፈ ፎቶም ስለሚሰጡን ሳይዘናጉ በፍጥነት ያናግሩን። ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የሎተሪ ቁጥሮን በእጆ ይያዙ። Dv memulat efelegalehu ብለው በዚህ ሊንክ ያናግሩን 👇👇👇👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 ያናግሩን 👆👆👆👆 #ተማኝነታችን_ብዙዎችን_አስገርሟል #እራሶም_ቢገለገሉ_ይመሰክራሉ። 👇👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉት 👇👇 @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

ዲቪ ለሞላንላችሁ እናንተን ስላገለገልን ትልቅ ኩራት ይሰማናል። መረጃ ልካችሁ ፎቶ ያላካችሁልን ደግሞ ፎቶ ላኩልንና እንጨርስላችሁ። መሙላት የምትፈልጉ ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አ
ዲቪ ለሞላንላችሁ እናንተን ስላገለገልን ትልቅ ኩራት ይሰማናል። መረጃ ልካችሁ ፎቶ ያላካችሁልን ደግሞ ፎቶ ላኩልንና እንጨርስላችሁ። መሙላት የምትፈልጉ ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን። 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 ያናግሩን 👆👆👆👆👆 👇 👇 ቻናላችንን ተቀላቀሉ። 👇 👇 @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን ዲቪ የሚሞላበት ዌብሳይት በሲስተም መጨናነቅ ምክንያት ተቋርጧል። ይህም ከፍተኛ ጥያቄ ሲበዛ የሚከሰት ነው። እስከ አሁን 1 ሰዓት ያለፈው ሲሆን በቅርብ ሰዓታት ውስጥ መ
የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን ዲቪ የሚሞላበት ዌብሳይት በሲስተም መጨናነቅ ምክንያት ተቋርጧል። ይህም ከፍተኛ ጥያቄ ሲበዛ የሚከሰት ነው። እስከ አሁን 1 ሰዓት ያለፈው ሲሆን በቅርብ ሰዓታት ውስጥ መፍትሔ እንደሚያገኝ እርግጥ ነው። በዚህም ምክንያት ሙሉ ነገር ጭርሳችሁ ዲቪ ያዘገየንባችሁ ደንበኞቻችን ወረፋ እንደምንይዝላችሁ እና ልክ እንደ ከፈተ እንደምንሞላላችሁ በትህትና እሳውቃለን። ይህ የሲስተም መቆራረጥ የዲቪ መሙያ ጊዜ እያበቃ በሄደ ቁጥር በጣም የሚጨምር በመሆኑ በጊዜ ዲቪውን መቁረጥ ብልህነት ነው። መሙላት የምትፈልጉ ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን። 👇👇👇👇 ያናግሩን 👆����👆👆 👇 👇 ቻናላችንንቀላቀሉ። 👇 👇

"የ online ነገር እኮ አይታመንም" መባሉን ታሪክ አድርገናል። አዎ ትክክለኛ አገልግሎት በእኛ ዘንድ በonline ማግኘት ተችሏል። አያርፍዱ የ2026 ዲቪ በመሙላት ላይ ነን። ጊዜው ሳያበቃ ዲቪ
"የ online ነገር እኮ አይታመንም" መባሉን ታሪክ አድርገናል። አዎ ትክክለኛ አገልግሎት በእኛ ዘንድ በonline ማግኘት ተችሏል። አያርፍዱ የ2026 ዲቪ በመሙላት ላይ ነን። ጊዜው ሳያበቃ ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን። 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 ያናግሩን 👆👆👆👆👆 👇 👇 ቻናላችንን ተቀላቀሉ። 👇 👇 @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

ፎቶ ቼከሩ ፎቶው ለዲቪ ይሁን አይሁን የሚለውን ይወስናል። ፎቶው 👉 በመጠን ትክክል ሲሆን 👉 የዳታው መጠን ትክክል ሲሆን 👉 ባክግራወንዱ ትክክል ሲሆን 👉 የመረጃ አይነቱ JPG ሲሆን 👉 የጭ
+1
ፎቶ ቼከሩ ፎቶው ለዲቪ ይሁን አይሁን የሚለውን ይወስናል። ፎቶው 👉 በመጠን ትክክል ሲሆን 👉 የዳታው መጠን ትክክል ሲሆን 👉 ባክግራወንዱ ትክክል ሲሆን 👉 የመረጃ አይነቱ JPG ሲሆን 👉 የጭንቅላት ቦታው ትክክለኛ ቦታ ላይ ሲሆን 👉 የአይን አቀማማጥ ትክክል ሲሆን 👉 ፊት ላይ ምንም አይነት ስሜት ሳይኖር ሲቀር በምስሉ ላይ እንደምታዩት result ሁሉ አረንጓዴ ይሆናል። ✅ በእኛ ዘንድ አንድም ፎቶ በዚህ ቼክ ሳይደረግ ዲቪ አንሰራም ✅ ቼክ የምናደርግበትን ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም ✅ ይህን ቼክ ሳያደርጉ የሚሰሩ ቢኖሩም ለገንዘብ ብለን የሰው ዕድል ማበላሸት ስለማንፈልግ የማይሆን ፎቶ ሲያመጡ በዚህ ቼከር አይተን አይሆንም ብለን መልስ እስጣለን። ✅ በቼከሩ ጥሩ የተባለ ፎቶ እጣው ውስጥ መግባቱን እርግጠኛ መሆን ይችላል። ✅ ቼከሩ የጣለው ፎቶ ግን እጣው ውስጥ ፈጽሞ አይገባም። ✅ ለዚህም ጥራት ያለው ስራ ከፈለጉ እኛን ማናገር ትክክለኛ ውሳኔ ነው። እኛን ለማናገር 👇👇👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 #ተማኝነታችን_ብዙዎችን_አስገርሟል #እራሶም_ቢገለገሉ_ይመሰክራሉ። 👇👇 ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇👇 @techwizyeab @techwizyeab @techwizyeab @techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

ዲቪ ለሞላችሁ ደንበኞቻችን መልካም ዕድል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ዲቪ የመሙላት ሂደት ጀምራችሁ በፎቶ ምክንያት እና በሌሎች ተጓዳኝ ችግሮች እስከ አሁን ያልጨረሳችሁ ደንበኞቻችን አስፈላጊውን ሁሉ ነገር አሟልታችሁ የሎተሪ ቁጥሮን እንድትይዙ እናሳስባለን። ዲቪ ያልሞላችሁ ደግሞ ለመሙላት ከፈለጋችሁ የትም መሄድ አይጠበቅባችሁም ያላችሁት ትክክለኛ ቦታ ነው። በዚህ ሊንክ አናግሩን ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ አናግሩን። 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 ያናግሩን 👆👆👆👆👆 ቻናላችንን ተቀላቀሉ። @techwizyeab @techwizyeab @techwizyeab @techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

ወደ ማብቂያው ቀን እየተጠጋን ነው። የ2026 ዲቪ ወደ ማብቂያው ቀን እየተቃረበ ነው። ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት  በዚህ ሊንክ ያናግሩን 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 በታማኝነት በመስራት እንታወቃለን። ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ 👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇 @techwizyeab @techwizyeab @techwizyeab @techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

አሜሪካ ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አዘጋጅታለች። በ2026 አሜሪካ ከሚገቡት 55 ሺ ሰዎች መካከል አንዱ ለመሆን ሎተሪውን መቁረጥ ያስፈልጋል። ጊዜ አይውሰዱ። ማን ያውቃል? ዕድሎትን ይሞክሩ 👇👇👇 ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት  በዚህ ሊንክ ያናግሩን 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ 👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇 @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab @Techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

አንድ ደንበኛ እኛ ጋር ዲቪ ለመሙላት ምን ምን መረጃ መላክ አለበት? 1 ስም እስከ አያት (በኢንግሊዘኛ) 2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት (በፈረንጆች አቆጣጠር) 3 ጾታ 4 ስልክ ቁጥር 5 የኢሜል አድራሻ (email address) 6 የጋብቻ ሁኔታ 7 የትውልድ ከተማ 8 የትምህርት ደረጃ  9 አሁን የሚኖሩበት ከተማ ይህን በትክክል ሞልቶ እንደላከለን እርግጠኛ ስንሆን 👱‍♂ ፎቶ ላክልን እንለዋለን የሚላከው ፎቶ ➟ በነጭ ባግራውንድ ➟ ለዲቪ ተብሎ የሚነሳ ➟ ምንም ጽሑፍ በሌለው ልብስ ➟ ያለመነጽር ➟ መሳቅም መኮሳተርም አይቻልም ➟ በሶፍት ኮፒ በስልኮ ይያዙ እና ይላኩልን እንላለን ማሰሰቢያ : የሚያመጡት ፎቶ በዲቪ ፎቶ ቼከር (dv lottery photo checker) ለዲቪ ይሁን አይሁን ቼክ ሳይደረግ አይሰራም። ይህም ለእርሶ ጥቅም እና ለስራችን ጥራት ሲባል ነው። ይህ እንዳለ ሆኖ በቤተሰብ የሚሞሉ ትዳር ወይም ልጅ ያላቸው 6 ኛውን ጥያቄ married ብለው ሲመልሱ ይህን መጠይቅ እንልካለን 📍Dv form for married based on question no 6 ያገቡ ከሆኑ የባለቤቶ 1 ስም እስከ አያት 2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት (በፈረንጆች አቆጣጠር) 3 ጾታ 4 የትውልድ ከተማ 5 የትምህርት ደረጃ 6 አሁን የሚኖሩበት ከተማ ልጆች ካሎት ብዛት ___ የእያንዳንዳቸው👇 1 ስም እስከ አያት 2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት (በፈረንጆች አቆጣጠር) 3 ጾታ 4 የትውልድ ከተማ ይህ ሁሉ መረጃ በትክክል ከተሰበሰበ በኋላ ዲቪ ይሞላል። ✅ ጊዜያዊ የአገልግሎት ክፍያ 👉 🧍‍♂ላላገቡ 150 ብር 👉 👫 ለባለትዳሮች 250 ብር 👉 ልጅ ላላቸው በየልጆች ብዛት 50 ብር ይጨምራል። በዚህ ፖስት ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር ለጠየቃችሁን ጥያቄ መልስ የሰጠን ይመስለናል። ምንም ጊዜ አይፍጁ ዲቪ በመቁረጥ ዕድሎን ይሞክሩ። ማን ያውቃል በ2026 አሜሪካ ቢሆኑስ? ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት በዚህ ሊንክ ያናግሩን 👇👇👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 @Techwizyeab @Techwizyeab #dv #dv_lottery #dv2026

ሰው ተሽቀዳድሞ ዲቪ እየሞላ ነው። ዲቪ ቶሎ መሙላት ያለው ጥቀሜታ ➟ በመጨረሻዎቹ ቀናት የሲስተም መቆራረጥ እና መጨናነቅ ስለሚኖር ከዛ መገላገል ነው። ➟ የፎቶ ቤት ወረፋ እና እንግልትን ይቀንሳል።
+5
ሰው ተሽቀዳድሞ ዲቪ እየሞላ ነው። ዲቪ ቶሎ መሙላት ያለው ጥቀሜታ ➟ በመጨረሻዎቹ ቀናት የሲስተም መቆራረጥ እና መጨናነቅ ስለሚኖር ከዛ መገላገል ነው። ➟ የፎቶ ቤት ወረፋ እና እንግልትን ይቀንሳል። ➟ ዲቪ ለመሙላት በመጨረሻዎቹ ቀናት ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ስለሚኖር ከዛም መትረፍ ነው። ምስሉ ገና በመጀመሪያው ቀን የተሳከ የ2026 ዲቪ የቆረጡ ሰዎች መረጃ ነው ለዛም ነው ስማቸው እና የሎቶሪ ቁጥራቸው እንዳይታይ ያደረግነው። ለእናንተ ለማሳየ ብቻ እንዲሆን ነው የተለቀቀው። እርሶም አይዘናጉ ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት  በዚህ ሊንክ ያናግሩን 👇👇👇👇 @Yeab0226 @Yeab0226 @Yeab0226 እርግጠኞች ነን ያመሰግኑናል 👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇 @TechwizYeab @TechwizYeab @TechwizYeab @TechwizYeab #dv #dv_lottery #dv2026

የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ሰላም በያላችሁበት ለእናንተ ይሁን። ✅ ዲቪ ቆርጣችሁ የሎቶሪ ቁጥራችሁን ልከንላችሁ ታማኝ አገልግሎት ከእኛ ያገኛችሁ ሁሉ መልካም ዕድል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ላደረሳችሁን የምስገና መልዕክትም ከልብ እናመሰግናለን። ሌሎች የሚሞሉ ሰዎች ቢኖሩ እንድምታገናኝን ባለሙሉ እምነት ነን። ✅ መረጃ ልካችሁልን እስከ አሁን ፎቶ ያላካችሁ ብዙ ደንበኞች መስመር አላችሁ። በጊዜ ዲቪ ተሞልቶላችሁ የሎተሪ ቁጥር እንዲላክላችሁ ፎቷችሁን እንድትልኩልን በትህትና እንጠይቃለን። ✅ ሎሌች ደግሞ አገልግሎታችንን የተጠራጠራችሁ የተወሰናችሁ ሰዎች ምንም ሃሰብ አይግባችሁ ብዙዎች እየተጠራጠሩ የነበሩ ሰዎች ታማኝነታችንን ሲያደንቁ በግልጽ አይተናል። እና በግልጽ እኔ ጥርጣሬ ገብቶኛል ይበሉን ለእናንተ የሚሆን መፍትሔ አለን። የስራው ባህሪ በአካል መገናኘት የሌለበት በመሆኑ እና ብዙ አጭበርባሪዎች ያሉበት ዘመን ላይ በመሆናችን ለምን ጥርጣሬ ገባችሁ አንልም ግን ይንገሩን መፍትሔ አለን። ▬▬▬ join our channel ▬▬▬ @TechwizYeab @TechwizYeab @TechwizYeab @TechwizYeab #dv #dv_lottery #dv2026