cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

zoog media

ሊነግሩን የሚሹት ጉዳይ ካለ በ @bzqbot ጀባ ይበሉን ። በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር !

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
2 180
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሰላም ውዶቻቸን ❓ 📚ሰኞ ጀምሮ ሶሻል ሚዲያውን ማን በተከታይ ብዛት ማን ይመራል ❓ በሚል በየሶሻል ሚዲያው የበዛ ተከታይ ያላቸውን ግለሰቦች እንዳስሳለን ። ይጠብቁን ። 🎯 በቴሌግራም 🎯 በፌስቡክ 🎯 በዮቱዮብ 🎯 በቴክቶክ 🎯 ኢንስታግራም 💬 ብዙ ተከታይ ያላቸውን አነማ ናቸው እና ምክንያቱስ ከአጭር ማብራራሪያ ጋር እንደደርሳቹሃለን ። ጠብቁን ። °_________________________________° ✅በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር @zoogmedia @bzqbot @bzoog
نمایش همه...
📚 የቤቲንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፕዮን ፋሲል ከነማ ከእውቁ የቴሌኮም ድርጅት ቮዳፎን ጋር በሚሊዮኖች የሚቆጠር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ላይ መድረሱ ታውቋል ። ✅በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር @zoogmedia @bzqbot @bzoog
نمایش همه...
📚 በአርኣያ ተስፋማርያም የተፃፈው " የህወሓት ጓዳ " መፅሀፍ ለህትመት በቃ ። 📚 መፅሀፉ በጣም ብዙ ከመለስ ዜናዊ አንስቶ እስከ ህወሓት መውደቅ ያሉ ሚስጥሮችን ይዟል ። በገበያ ላይም ውሏል ። ✅በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር @zoogmedia @bzqbot @bzoog
نمایش همه...
💬 እንሆ በአዲስ ገፅታ ፥ ተጀመረ ። 📚 ዞግ ሚዲያ ለወራት በዝምታ ሲያጤን ከርሞ እንሆ ከነገ ጀምሮ በአዲስ ሎጎ እና ገፅታ ወደእናንተ ይደርሳል ። ✅በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር @zoogmedia @bzqbot @bzoog
نمایش همه...
📚 የተለያዮ ከ4000 በላይ መፅሀፍትን ከ @zoogbooksbot በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ ። @zoogbooksbot በቅርቡ እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን አካቶ ይመጣል ፤ ለአሁኑ መፅሀፍትን በ pdf ማግኘት ትችላላችሁ ። ✅በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር @zoogmedia @bzqbot @bzoog
نمایش همه...
📚 ውድ ቤተሰቦቻችን ፦ 📚 ማንኛውም አይነት መፅሀፍት ለመጠየቅም ሆነ ያላችሁን ዶክሜንት (ሰነድ ) ለመላክ ይህን ማስፈንጠርያ ቦት ይጠቀዉ። @bzqbot @bzqbot @bzqbot 📚 በተቻለን አቅም የምትፈልጉትን መፅሀፍ እናቀርባለን ምርጫችን ስላረጋችሁንም እናመሰግናለን ❗️ 💡 በአመንክዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር !! ✅በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር @zoogmedia @bzqbot @bzoog
نمایش همه...
Brought to you by: @zoogbo
نمایش همه...
My Name is Why - Lemin Sissay Brought to you by: @zoogbo
نمایش همه...
...ውድ ቤተሰቦቻችን ...ማንኛውም አይነት መፅሀፍት ለመጠየቅም ሆነ ያላችሁን ዶክሜንት (ሰነድ ) ለመላክ ይህን ማስፈንጠርያ ቦት ይጠቀዉ.....@zoogqbot . @zoogqbot @zoogqbot... ...በተቻለን አቅም የምትፈልጉትን መፅሀፍ እናቀርባለን ምርጫችን ስላረጋችሁንም እናመሰግናለን ... ..በአመንክዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር !!
نمایش همه...
Brought to you by: @zoogbo
نمایش همه...