cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Sidaama Planning and Development Bureau

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
219
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ዜና ዕውቅና! ############################# ( ሲፕልቢ ህዳር 17/2016 ዓ/ም ሀዋሳ/ ሲዳማ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕላንና ልማት ቢሮ በክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካሞችን ቤት በመሥራት እንደዚሁም ሌሎች በጎ አድራጐት ሥራዎችን ሁሉ አርአያ በሚሆን መልኩ በመተግበር ላደረገው አስተዋጽዖ በክልሉ ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ አስተባባሪነት የክልሉ ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ የዕውቅና ሠርቲፊኬት ለቢሮው አበርክተዋል። በመሆኑም ቢሮው ለመላው የቢሮአችን ሠራተኞች እና ባለድርሻ አካላት በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ/ አለን በማለት መልካም ምኞቱን ሲገልፅ በደስታ ነው። "መልካምነት ሰዉ የመሆናችን ምስጢር ነው!"
نمایش همه...
good morning I saw this today I'm shocked look https://cutt.ly/5wI03HyX
نمایش همه...
"ሙስና የጋራ ጠላታችን ስለሆነ በጋራ እንታገል!" Sidaamu Dagoomi Qoqqowu Mootimma Pilaanetenna Latishshu Biiro 2016 M.D. Kalqoomu Deerrinni Gumulloonniha Tsere- Mussinnu Barri Ayyaana Biirote Deerrinni Baalunku Mootimmate Loosaasine Ledo Ayirrinsoonni. Techo Bocaasa 13/2016 M.D. Kalqete Deerrinni 20kkita, Tophiyu Deerrinni 19kkita Hattono Qoqqowinke Deerrinni 18kkita "Mussinnu Gutu Diinankeetina Halamme Sharrammo!" Yaanno Adawarshu Qaalinni Tayxeha Ayirrinsoonniha Ikkanna Hasaawu Bare Biirote Sooreessi Ayirradu D.r Daawit Hayyeessohu Massagino. Barraho Kalqetenni kayse Biirote Deerra noo Mussinnu Ikkito Xawissanno Sanade Shiqqeenna Hasaawa Assini Gedensaanni Mussinna Mitteenni Gargadhate Biirote Loosaasine Mittu Afiinni Qaale E'eenna Barrunnita Hasaawu Bare Gumulloonni. SDQM Pilaanetenna Latishshu Biiro Bocaasa 13/2016 M.D. Hawaasa/Sidaama
نمایش همه...
ዛሬ በቀጠለው የፕሮጀክቶች የመስክ ግምገማ ሂደት በሰሜን ሲዳማ ዞን እና በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ዉስጥ እየተሰሩ የሚገኙ ፕሮጄክቶች በመርሀ ግብሩ መሠረት የመስክ ግምገማ ተደርጓል። በዚሁ የመስክ ግምገማ ሒደት ላይ የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ ዶ/ር ዳዊት ሀዬሶ በተገኙበትና በሳቸው መሪነት  የኮንስትራክሽንና ከተማ ልማት ቢሮ፤ የጤና ቢሮ ፤  የባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ እና የመስኖ ኤጀንሲ ኃላፊዎችና ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም  የሀዋሳ ከተማ አሰተዳደር ከንቲባ ተሳትፈዋል። ይህ የፕሮጀክቶች የመስክ ግምገማ በፕሮጀክቶች አፈፃፀም ላይ የሚታዩ ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመለየት ሁሉም ፕሮጄክቶች የተሻለ አፈፃፀም እንዲኖራቸው ቁልፍ ሚና የሚጫዎት እንደመሆኑ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ገንዘብ፣ ጥራትና ጊዜ ተሰርተው አልቀው ለኅብረተሰቡ አገልግሎት እንዲውሉ ለማስቻል ዓይነተኛ መንገድ መሆኑን ተሳታፊ የሥራ  ኃላፊዎች በአንድ ቃል ገልፀውታል።   የሲ/ብ/ክ/መ ፕላንና ልማት ቢሮ ህደር 6 / 2016 ዓ.ም. ሀዋሳ / ሲዳማ
نمایش همه...
آرشیو پست ها
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.