cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ibn Abdulikerim Amir

"العلم قبل القول والعمل" «ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎችና ኢስላሚክ አፕሊኬሽኖች የሚለቀቁበት ኦፊሻል ቻናል ነው» አስተያየት መስጫ @IbnAbdulikerimAmir

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
223
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
✴️ 🌙 *عاجل* .. *تم رصد هلال رمضان في مرصد سدير* *غداً الاثنين أول أيام شهر رمضان المبارك* *{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}* 👉⭕️ነገ ሰኞ ረመዳን 1 ብለን መፆም እንጀምራለን الله ይቀበለን። 📎 https://t.me/Ibn_Abdulikerim 📎
نمایش همه...
የሰው ቤት ስትገባ ተቀመጥ ያሉህ ቦታ እንጂ የተመቸህ ቦታ መቀመጥ የለብህም። إِذَا دَخَلَ أَحَدُكُمْ بَيْتًا فَأَيْنَمَا أَجْلَسُوهُ فَلْيَجْلِسْ، هُمْ أَعْلَمُ بِعَوْرَةِ بَيْتِهِمْ ታላቁ ታብእይ ኢብራሒም ኢብን የዚድ አነኸኢይ እደዚህ ብለዋል አንደኛችሁ የሰው ቤት ሲገባ እነሱ ባስቀመጡት ቦታ ነው መቀመጥ ያለበት የቤታቸው አውራ ወይም ሰው ሊያየው ማይፈልጉት ነገር የሚያውቁት እነሱ ስለሆኑ። ابن أبي شيبة (٢٥٥٩٣) 📎 https://t.me/Ibn_Abdulikerim 📎
نمایش همه...
Ibn Abdulikerim Amir

"العلم قبل القول والعمل" «ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎችና ኢስላሚክ አፕሊኬሽኖች የሚለቀቁበት ኦፊሻል ቻናል ነው» አስተያየት መስጫ @IbnAbdulikerimAmir

🆕🆕 አዲስ አፕሊኪሽን ተለቀቀ 📚بُلُوغُ المَرَام 📚ቡሉጉል መራም            ቀጥር ③ 🔉ከደርስ 41 እስከ 63 ድረስ🔉 🎙 በሸይኽ ጀማል ያሲን  ጥራት ያለው 📕 Pdf 🔉 Audio              ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው እናዳርስ       👇👇👇👇👇          📎 https://t.me/Ibn_Abdulikerim 📎
نمایش همه...
ቡሉጉል_መራም_ቁ③_በሸይኽ_ጀማል_ያሲን.apk151.18 MB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🆕🆕 አዲስ አፕሊኪሽን ተለቀቀ 📚بُلُوغُ المَرَام 📚ቡሉጉል መራም            ቀጥር ③ 🔉ከደርስ 41 እስከ 63 ድረስ🔉 🎙 በሸይኽ ጀማል ያሲን  ጥራት ያለው 📕 Pdf 🔉 Audio              ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው እናዳርስ       👇👇👇👇👇          📎 https://t.me/Ibn_Abdulikerim 📎
نمایش همه...
👍 1
📮🌷ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች 🌹ገላን መታጠብ 🌹ሽቶ መቀባት 🌹ሲዋክ መጠቀም 🌹ጥሩ ልብስ መልበስ 🌹 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 🌹ለጁመዓ ሶላት መሄድ 🌹በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 🛍እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌሊትና  ቀኑ ላይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል اللَّهُمَّ صلِّ عَلَى مُحمَّدٍ وعلى آلِ مُحمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحمَّدٍ، كما بَارَكْت عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آل إِبْرَاهيم إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد       👇👇👇👇👇          📎 https://t.me/Ibn_Abdulikerim 📎
نمایش همه...
Ibn Abdulikerim Amir

"العلم قبل القول والعمل" «ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎችና ኢስላሚክ አፕሊኬሽኖች የሚለቀቁበት ኦፊሻል ቻናል ነው» አስተያየት መስጫ @IbnAbdulikerimAmir

بسم الله الرحمن الرحيم 🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝 👉🛑ምርጥ ግጥም 👈🛑 >>ቡሽራ ለአህለል ሱና<< 🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝 ተጫውቶብን ኖሮ ጠላታችን ሸይጣን ጥላቻ ሲሰብከን ሸርን ሲያጠጣን ተቀብለን እሱን አድርጎን ባላንጣ ለያይቶ ሊያስቀረን ወንድም ሊያሳጣን ነገር እያሾለ ባልሆነው ሲያስቆጣን ራህማኑ ደርሶልን በፉርቃ ሳይቀጣን በሰባት አመታችን ዛሬ ነፃ አወጣን ከስንቶቹ መርጦ አድርጎን ባለ እጣ ሸይጣን ተቃጠለ በቁጭቱ አረረ የህዝቢያ መአት ሴራዋ ከሰረ ሰለፍዮች አንድ ሆኑ ቀልብ ተሳሰረ ብለው አልሀምዱሊላህ ሱልህ ተፈጠረ መሻይኹ ሱና ትግላቸው ሰመረ ጥረታቸው ሁሉ ዛሬ ፍሬ አፈራ የሀበሻ ምድር በደስታ አበራ ልባችን አረካው ውብ የአንድነት ጮራ ውድ አህለ ሱና እንኳን ደስ ያላችሁ በሀበሻም አልልም በአለም ያላችሁ ተለያዩ በሚል ያዘነው ቀልባችሁ ስለ ወንድማዊነት ያ ያሳሰባችሁ ዛሬ ትልቅ ደስታ ቡሽራ ልንገራችሁ ብትሰሙት እንኳን ከእኔም ቀድማችሁ አንድነት ፈጠሩ መሻኢኾቻችሁ በቁርአን በሀዲስ አልቋል ጉዳያችሁ ያለፈውን ሁሉ ለሸይጣን ተሰጥቶ የቃላት የተግባር ጦርነት ተትቶ የልብ አንድነት ስብስቡ መጥቶ ሁሉም ሊተገብር አንድ الله ን ፈርቶ ተቀበልን እኛም የኡለሞች ምክራቸው ጠቃሚ ነው ያሉት ባለው እውቀታቸው መለስን ጉዳዩ በርግጥ ሰጠናቸው አላህ በቁርአኑም ልክ እንዳላቃቸው የችግሮች መፍቻ ማስተር ቁልፍ ናቸው በርግጥም ሰመረ ቀን ማታ ዱአቸው ሰለፍዮች በሀበሻ አንድ ሁነው ሲያዯቸው አንድ ሰፍ ሲሆኑ በቀልብ በአካላቸው አው ትልቅ ደስታ ነው ኸይር ላለ በውስጡ ሸይጧን ከአጋሮቹ ምንም እንኳ ቢቆጡ ክፍተትን ለማግኘት ቢወርዱ ቢወጡ ዛሬ ሁሉን ተዘጋ በቁጭት ተቀጡ ኸይር ፈላጊ ሁሉ ምትወድ ይህ ሱና ሁሉም ሱና ለብሶ ሁኖ አህለ ሱና ሀጅር ተደራርጎ ሲታለፍ ኖረና ደስታህ ነው ይህ ነገር አልፎ ያ ፈተና እንኳን ደስ ያላችሁ ሰለፍዮች ሁሉ ቃላችሁን ጠብቁ በዚሁ ቀጥሉ ከኡለሞች ምክር ተግባሩን ሳትጥሉ ሸይጧን ከአጋሮቹ ዳግም ይቃጠሉ አንድ ነን አለቀ በቁርአን በሱና የሌላት ጀምእያ የጠራች ከልመና በሀቅ ሰብስቦናል ራህማኑ ረቡና አንገት ያስደፋንን አልፏል ያ ፈተና በል ላልሰማ አሰማው ያድምጥ በጥሞና ይህን ትልቅ ደስታ ቡሽራ ነው ለአህለ ሱና ✍አቡ አብዲላህ ኡስማን 🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝    👇👇👇👇👇          📎 https://t.me/Ibn_Abdulikerim 📎
نمایش همه...
Ibn Abdulikerim Amir

"العلم قبل القول والعمل" «ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎችና ኢስላሚክ አፕሊኬሽኖች የሚለቀቁበት ኦፊሻል ቻናል ነው» አስተያየት መስጫ @IbnAbdulikerimAmir

👍 1
🎀  ለሚስቶች ባጠቃላይ የተሠጠ ምክር ⚠️ ➩◎ ኢማሙ ኢብኑ አል-ጀወዚ((አላህ ይዘንላቸውና)) ➢እንዲህ ይላሉ:- ➛◉በተጨማሪ ሚስት ላይ ዋጂብ ግዴታ የሆኑ ነገራቶች አሉ‼️ ➛◉ለባሏ ሀያእ ያላት አይናፋር ልትሆን‼️ ➛◉ፊትለፊቱ ስትሆን አይናን መስበር‼️ ➛◉ለትዛዙ ታዛዥ ልትሆን‼️ ➛◉ሲናገር ዝም  ልትል‼️ ➛◉ወደቤት ሲመጣ ልትቆም‼️ ➛◉የሚጠላው ነገር ባጠቃላይ ልትርቅ‼️ ➛◉ከቤት ሲወጣ ተከትላው ልትቆም‼️ ➛◉ሲተኛ እራስዋን ልታቀርብለት‼️ ➛◉ከቤት ሲርቅ በፍራሹ በንብረቱ በቤቱ ላትክደው‼️ ➛◉ሽታዋ ያማረ ሊሆን‼️ ➛◉የአፍዋን ንጽህና ልጠብቅ‼️ ➛◉እቤት ሲሆን ልትዋብልትና ልትጋጌጥለት‼️ ➛◉ቤተሰቦቹን ልታከብርለት‼️ ➛◉ሚያደርገው ትንሽም ቢሆን ትልቅ አድርጋ ልታይለት‼️ 📚ምንጭ:- ((كتــاب الكبائــر 1/66)) 🎀 እኔ ደግሞ ልንገርሽ 🎀 ➛◉እነዚ ምክሮችን ከተቀበልሽ ተደስተሽ አስደስተሽ ትዳርሽን አድምቀሽ ለየት ባለ መልኩ ተከብረሽ  እንደምትኖሪ አትጠራጠሪ‼️ ➛◉የዚ ተቃራኒ ከሆንሽ ደግሞ  ወይ ወደ አባትሽ ቤት እንደምትመለሺ ወይም ደግሞ  የደፈረሰ ትዳር ውስጥ እንደምትኖሪ አትጠራጠሪ    👇👇👇👇👇          📎 https://t.me/Ibn_Abdulikerim 📎
نمایش همه...
Ibn Abdulikerim Amir

"العلم قبل القول والعمل" «ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎችና ኢስላሚክ አፕሊኬሽኖች የሚለቀቁበት ኦፊሻል ቻናል ነው» አስተያየት መስጫ @IbnAbdulikerimAmir

👍 3
   👇👇👇👇👇          📎 https://t.me/Ibn_Abdulikerim 📎
نمایش همه...
👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
   👇👇👇👇👇          📎 https://t.me/Ibn_Abdulikerim 📎
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
   👇👇👇👇👇          📎 https://t.me/Ibn_Abdulikerim 📎
نمایش همه...