Ĵust Ŝmile™
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
ረባንም አልረባንም ወደዚች ምድር እኛን ለማምጣት የ 9 ወር ፅኑ መከራ ለተቋቋማችሁ የአለም እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን ደረሳችሁ ዛሬ የናንተ ነች 💙💙
እናት ከፍጥረት ሁሉ ለምን እንደምትለይ ታውቃላችሁ??
እናት በሂወት ኖረችም አልኖረችም ተፅዕኖዋ በልብ ውስጥ ታትሞ ጊዜና ዘመን አያደበዝዘውም❤️
HAPPY MOTHER'S DAY❤️
ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ʀᴏᴏᴍ: ᴍʏ ᴍᴏᴍ's #ᴡᴏᴍʙ
ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ʀᴇsᴛᴀᴜʀᴀɴᴛ : ᴍʏ ᴍᴏᴍ's #ʙʀᴇᴀsᴛ
ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ᴛᴏɪʟᴇᴛ: ᴍʏ ᴍᴏᴍ's #ʟᴀᴘ
ᴍʏ ғɪʀsᴛ #sᴄʜᴏᴏʟ: ᴍʏ ᴍᴏᴍ's #ᴋɪᴛᴄʜᴇɴ
ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ᴛᴇᴀᴄʜᴇʀ : ᴍʏ #ᴍᴏᴍ
ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ғʀɪᴇɴᴅ: ᴍʏ #ᴍᴏᴍ
ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ᴅʀᴇssᴇʀ: ᴍʏ #ᴍᴏᴍ
ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ᴠᴇʜɪᴄʟᴇ: ᴍʏ ᴍᴏᴍ's #ʙᴀᴄᴋ
ᴛʜᴀɴᴋ ʏᴏᴜ ᴍᴏᴍ ❤️❤️
ɴᴏ ᴡᴏʀᴅ ғᴏʀ ʏᴀ ғʀ🥺ʟᴜᴠ ᴜ sᴏᴏ ᴍᴜᴄʜ 🖤🖤🖤
Zenebu Gesesse, a multi-talented artist we know in many films in our country, has been receiving treatment for breast cancer, but today she passed away.
On behalf of our channel, we wish comfort to her family and fans
የስነዜጋ መምህር ተማሪዋን አንድ የዴሞክራሲያዊ መብት ንገሪኝ ብላ ጠየቀችት ተማሪዋም...
"ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት"ብላ መለሰች
እስቲ ወደ እንጊሊዝኛ ቀይሩት ሲባል.....
"The right to go with many peoples for peace in the road"አሉ ይባላል
#Truth_story!
@FUN_mile
አንድ ትልቅ ሰውዬ ቅድም ሰፍር ውስጥ ጠርቶኝ ልጄ ጥሩ ምግብ ቤት ነገረኝ እስኪ ምሳ ለመብላትፈልጌ ነበር ሲሉኝ ...
#ለምን_አሮን_አይበሉም ስላቸው በያዙት ከዘራ ማጋጭላዬን አወለቁልኝ።
አሮን እኮ እኛ ሰፈር የሚገኝ አሪፍ ምግብ ቤት ነው
Ex: Am Sorry I Regret It, I Can't Live Without You
Me: So Can I Watch You Die 😂
2 ሚሊየን ብር በስህተት ወደባንክ አካውንቴ ያስገባ ሰው አለ! የመጀመሪያ ስህተት ስለሆነ እንዳልተፈጠረ አልፌዋለሁ! እንዳይደገም!
Doc:- what do you do when you feel stress?🤔
Yanet:- I go to church😌
Doc:- wow! Good.... do you pray there🤔
Yanet:- no! I just mix-up all the shoes kept outside and watch people get more stress than me... and my stress goes away 💀😐
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.