fa
Feedback
የጣናዉ ሞገድ ባህርዳር ከነማ

የጣናዉ ሞገድ ባህርዳር ከነማ

رفتن به کانال در Telegram

❖ የባህርዳር ከነማ ቀጥታ የጨዋታ ስርጭት ❖ የጨዋታ መርሃግብር ማሳወቅ ❖ የተጨዋች ዝውውር ❖ እንዲሁም የጣናዉ ሞገድ ባህርዳር ከነማ መሉ መረጃ ያገኛሉ፡፡ ♦ለአስተያየት ፣ጥያቄ ፣ጥቆማ ፣ ለማስታወቂያ ፣ @jo_y_tg_Lej

نمایش بیشتر
4 175
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
በአንበርቾ እና በአአ ከነማ ስኬታማ የውድድር ጊዜን ያሳለፈው የተከላካይ አማካኝ ስፍራ ተጨዋቹ ሪባኑ ቻርለስ ለሚቀጥሉት 2 ዓመታት ለጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ ለመጫዎት ፊርማውን አኑሯል --ስም ሪ
በአንበርቾ እና በአአ ከነማ ስኬታማ የውድድር ጊዜን ያሳለፈው የተከላካይ አማካኝ ስፍራ ተጨዋቹ ሪባኑ ቻርለስ ለሚቀጥሉት 2 ዓመታት ለጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ ለመጫዎት ፊርማውን አኑሯል --ስም ሪባኑ ቻርለስ --ቀድሞ የተጫዎተባቸው ክለቦች ---2013 አመበርቾ ከነማ --2014 አአ ከነማ --የሚጫዎትበት ቦታ የተከላካይ አማካኝ --ቁመት 1.80m --ኪሎ 68 kg --በሞገደኞቹ ቤት የሚቆይበት ጊዜ ለ2 ዓመት እንኳን ባለ ውብ ከተማ እና ድንቅ ደጋፊ ባለቤት ወደ ሆነው የጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ በሰላም መጣህ ምንጊዜም የጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ @bdrfc @bdrfc

አብረን እንስራ አንድ ደብተር ለአንድ ተማሪ በሚል መርህ ክረምቱን የመማሪያ ቁሳቁሶችን በመሰብሰብ አቅመ ደካማ የሆኑ ተማሪዎችን በምንወደው ክለባችን ስም እናግዝ ዳሽን ባንክ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው
አብረን እንስራ አንድ ደብተር ለአንድ ተማሪ በሚል መርህ ክረምቱን የመማሪያ ቁሳቁሶችን በመሰብሰብ አቅመ ደካማ የሆኑ ተማሪዎችን በምንወደው ክለባችን ስም እናግዝ ዳሽን ባንክ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የደጋፊዎች ማህበር ቢሮ እና አምሳል ምትኬ ጎን በሚገኘው ወሳኝ ኮስሞቲክስ በመሄድ ከስፖርቱም ባለፈ በትምህርቱም የተሻለ ትውልድ ይፈጠር ዘንድ የበኩላችንን ድጋፍ እንወጣ :: ምንጊዜም የጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ @bdrfc @bdrfc

የዛሬ የጨዋታ ዉጤት ኢትዮጵያ ቡና 1=1 ባህርዳር ከነማ @bdrfc

🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ' ሪያል ማድሪድ 3-1 ማንችስተር ሲቲ ⚽️ ሮድሪጎ 90' ⚽️ ማህሬዝ 73' ⚽️ ሮድሪጎ 90'+1 ⚽️ ቤንዜማ 95 🅿️ A
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ' ሪያል ማድሪድ 3-1 ማንችስተር ሲቲ ⚽️ ሮድሪጎ 90' ⚽️ ማህሬዝ 73' ⚽️ ሮድሪጎ 90'+1 ⚽️ ቤንዜማ 95 🅿️ Agg : [6-5] ➜ ሪያል ማድሪዶች ውጤቱን ቀልብሰው በማይተመን መልኩ ወደ ቻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ፡፡ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ ሪያል ማድሪድ 2-1 ማንችስተር ሲቲ ሮድሪጎ 90'⚽️ ማህሬዝ 73'⚽️ ሮድሪጎ 90+1'⚽️ Agg (5-5) ጨዋታው ወደ ጭማ
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ ሪያል ማድሪድ 2-1 ማንችስተር ሲቲ ሮድሪጎ 90'⚽️ ማህሬዝ 73'⚽️ ሮድሪጎ 90+1'⚽️ Agg (5-5) ጨዋታው ወደ ጭማሪ 30 ደቂቃ ያመራል። SHARE @MULESPORT