fa
Feedback
የጣናዉ ሞገድ ባህርዳር ከነማ

የጣናዉ ሞገድ ባህርዳር ከነማ

رفتن به کانال در Telegram

❖ የባህርዳር ከነማ ቀጥታ የጨዋታ ስርጭት ❖ የጨዋታ መርሃግብር ማሳወቅ ❖ የተጨዋች ዝውውር ❖ እንዲሁም የጣናዉ ሞገድ ባህርዳር ከነማ መሉ መረጃ ያገኛሉ፡፡ ♦ለአስተያየት ፣ጥያቄ ፣ጥቆማ ፣ ለማስታወቂያ ፣ @jo_y_tg_Lej

نمایش بیشتر
4 175
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
💠ደቂቃ 64' ♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 1⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ ⚽️ 63' ♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ ☞ ባህርዳር ከነማ 52%-48% ኢ/ኤሌክትሪክ #forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡ @bdrfc @bdrfc @bdrfc

ጎል ኢ/ኤሌክትሪክ @bdrfc

💠ደቂቃ 60' ♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ ♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ ☞ ባህርዳር ከነማ 52%-48% ኢ/ኤሌክትሪክ #forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡ @bdrfc @bdrfc @bdrfc

💠ደቂቃ 55' ♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ ♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ ☞ ባህርዳር ከነማ 50%-50% ኢ/ኤሌክትሪክ #forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡ @bdrfc @bdrfc @bdrfc

💠ደቂቃ 46' ♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ ♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ ☞ ባህርዳር ከነማ 56%-44% ኢ/ኤሌክትሪክ #forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡ @bdrfc @bdrfc @bdrfc

📍ሁለተኛዉ አጋማሽ ተጀመረ። @bdrfc

♦ የመጀመሪያው አጋማሽ ቀጥታ ስርጭቱን እንዴት አገኛችሁት፡፡ አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት ከሆነ 👍 ይንኩ @bdrfc
♦ የመጀመሪያው አጋማሽ ቀጥታ ስርጭቱን እንዴት አገኛችሁት፡፡ አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት ከሆነ 👍 ይንኩ @bdrfc

📍 የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ። 💠ደቂቃ 45'+1' ♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ ♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ ☞ ባህርዳር ከነማ 56%-44% ኢ/ኤሌክትሪክ #forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡ @bdrfc @bdrfc @bdrfc

ተጨማሪ 1ደቂቃ ተሰጥቷል። @bdrfc

💠ደቂቃ 45' ♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ ♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ ☞ ባህርዳር ከነማ 56%-44% ኢ/ኤሌክትሪክ #forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡ @bdrfc @bdrfc @bdrfc

💠ደቂቃ 40' ♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ ♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ ☞ ባህርዳር ከነማ 57%-43% ኢ/ኤሌክትሪክ #forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡ @bdrfc @bdrfc @bdrfc

💠ደቂቃ 35' ♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ ♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ ☞ ባህርዳር ከነማ 60%-40% ኢ/ኤሌክትሪክ #forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡ @bdrfc @bdrfc @bdrfc

💠ደቂቃ 30' ♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ ♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ ☞ ባህርዳር ከነማ 60%-40% ኢ/ኤሌክትሪክ #forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡ @bdrfc @bdrfc @bdrfc

💠ደቂቃ 25' ♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ ♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ ☞ ባህርዳር ከነማ 62%-38% ኢ/ኤሌክትሪክ #forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡ @bdrfc @bdrfc @bdrfc

ከሀብቴ ፕሮጀክት የተገኘው እና በጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ B ቡድን ጥሩ ጊዜን አሳልፎ ላለፉት 2 አመታቶች በዋናው ቡድን ያሳለፈው ጸባየ ሰናዩ ወደ ፊት ከቡድናችን አልፎ ለሀገራችን ጥሩ ግልጋሎት
ከሀብቴ ፕሮጀክት የተገኘው እና በጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ B ቡድን ጥሩ ጊዜን አሳልፎ ላለፉት 2 አመታቶች በዋናው ቡድን ያሳለፈው ጸባየ ሰናዩ ወደ ፊት ከቡድናችን አልፎ ለሀገራችን ጥሩ ግልጋሎትን ይሰጣሉ ተብሎ ከሚታመንባቸው ታዳጊዎች አንዱ የሆነው 1.81m የሚረዝመው እና 71kg የሚመዝነው የአማካኝ ክፍሉ ተጨዋች ጌታቸው አንሙት ለ ተጨማሪ ለ4 አመታቶች በሞገደኞቹ ቤት የሚያቆየውን ውል አራዝሟል @bdrfc @bdrfc

ከምክትል እስከ ዋና አንበልነት ከሱፐር ሊግ እስከ ፕሪሚየር ሊግ ለጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ ከፍተኛ ግልጋሎት እና መስዋዕትነት የከፈለው ሜዳ ውስጥ ያለውን ሳይሰስት በመስጠት የሚታወቀው 21 ቁጥር
ከምክትል እስከ ዋና አንበልነት ከሱፐር ሊግ እስከ ፕሪሚየር ሊግ ለጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ ከፍተኛ ግልጋሎት እና መስዋዕትነት የከፈለው ሜዳ ውስጥ ያለውን ሳይሰስት በመስጠት የሚታወቀው 21 ቁጥር ለባሹ የተከላካይ አማካኙ ፍቅረ ሚካኤል አለሙ ከሞገደኞች ጋር ለ2 ተጨማሪ አመታቶች አብሮ ለመቆየት ውሉን አራዝሟል @bdrfc @bdrfc

ዛሬ የሚደረግ የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) ማጣርያ የመልስ ጨዋታ 10:00 | 🇸🇸ደቡብ ሱዳን ከ ኢትዮጵያ🇪🇹 🏟ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም መልካም እድል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ❤️ ▪️
ዛሬ የሚደረግ የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) ማጣርያ የመልስ ጨዋታ 10:00 | 🇸🇸ደቡብ ሱዳን ከ ኢትዮጵያ🇪🇹 🏟ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም መልካም እድል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ❤️ ▪️ ጨዋታውን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መከታተል ትችላላችሁ https://t.me/+M61NhFYb-YVlNjM0 https://t.me/+M61NhFYb-YVlNjM0

ባህርዳር ከነማ የሴቶች ክለብ በአደገበት አመት ተልሰው ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን አረጋግጧል ።
ባህርዳር ከነማ የሴቶች ክለብ በአደገበት አመት ተልሰው ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን አረጋግጧል ።

Advertisment! ይህ የስፖርት ኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ነው። የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች ይስተናገዱበታል። በቅርብ ቀን በድረ-ገፅ እና የማኅበራዊ ገፅ አማራጮች ያገኙናል። 👇 ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉን! https://t.me/sportett