cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Amhara Sport

የሚዲያ ሽፋን የተነፈገውን የኢትዮጵያ ስፖርት ለማሳደግ ከሰፈር እስከ ጠፈር በትኩረት እንዘግባለን !!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
13 556
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-317 روز
-11130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ውድ ቤተሰቦቻችን Amhara Sport በቅርብ ቀን በሙሉ አቅም ወደ ስራችን እንመለሳለን ፣ በትዕግሥት ስለምትጠብቁን እናመሰግናለን🙏
نمایش همه...
Amhara Sport በቅርብ ቀን በሙሉ አቅም ወደ ስራችን እንመለሳለን 👍
نمایش همه...
በቅርብ ቀን በሙሉ አቅም ወደ ስራችን እንመለሳለን 👍
نمایش همه...
🇪🇹 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ - የሙሉ ሰዓት ዉጤት 🔴 አዳማ ከተማ 0 - 3 ኢትዮጵያ ቡና 🟡                           ⚽️01' ብሩክ በየነ                          ⚽️36' መሐመድኑር ናስር ⚽️75' መሐመድኑር ናስር @AmharaSport
نمایش همه...
🇪🇹 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ - የሙሉ ሰዓት ዉጤት 🔵 ሀዲያ ሆሳዕና 0 - 0 ፋሲል ከነማ 🔴 @AmharaSport
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ሊለያይ ነዉ !! ዘንድሮ በሊጉ ደካማ የሚባል ጉዞን እያደረገ የሚገኘዉ ፋሲል ከነማ በ12 የሊጉ ጨዋታዎች 16 ነጥቦችን በመያዝ 8ተኛ ደረጃ መቀመጥ ችሏል። ከደቂቃዎች በኋላ የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ከሀዲያ ጋር በሚያደርገዉ ጨዋታም አሠልጣኙ ኃይሉ ነጋሽ እንደማይመሩት ሲታወቅ ፤ አሠልጣኙ ትላንት ወደ ጎንደር አምርተዉ የነበረ ሲሆን በስምምነት ከክለቡ ጋር ለመለያየት መስማማታቸዉ ተገልጿል። (ሶከር ኢትዮጵያ) @amharasport
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🔵 ፋሲል ከነማን የሚገጥመው የሀዲያ ሆሳዕና አሰላለፍ @amharasport
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🔴 ሀዲያ ሆሳዕናን የሚገጥመዉ የፋሲል ከነማ አሰላለፍ @amharasport
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች በድሬደዋ አለም አቀፍ ስታዲየም እሁድ ታህሳስ 16 2015 10:00 ሀድያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ 01:00 አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና @amharasport
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇹 የ13ተኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች @amharasport
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.