fa
Feedback
Don Bosco School G12(2014)

Don Bosco School G12(2014)

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
439
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
مارس '24
مارس '24
+439
در 0 کانال‌ها
پست‌های کانال
Share 'university choice 2nd revised.xlsx'

2
ቀን 18/9/2015 ዓ.ም ማስታወቂያ! የተባበሩት ኤምሬትስ የሰጠውን ስኮላርሽፕ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ለመስጠት በተፈቀደው መሰረት ቀደም ሲል ከ09/08/2015 እስከ 15/08/2015 ድረስ በበይነ መረብ ምዝገባ መከናወኑ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ በምዝገባው መሰረት ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በመጡ ባለሙያዎች ከግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተወዳደሪዎች የቃለ መጠይቅና የጽሁፍ ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚሰጥ ስለሆነ፡ - 1.  Group 1A and Group 1B ግንቦት 23 ቀን 2015 ዓ.ም 2.  Group 2A and Group 2B  ግንቦት 26 ቀን  2015 ዓ.ም በዋናው ግቢ በምድባቸው መሰረት እንድትገኙ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እየገለፀ ለፈተና የምትቀርቡ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዝርዝር መረጃ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ  የተያያዘ መሆኑንን  እንገልፃለን። A Complete List of Applicant Students for UAE Scholarship 2023 https://moe.gov.et/storage/Books/List%20of%20Applicant%20Students%20For%20UAE%20Scholarship%202023.xlsx መልካም እድል
1 608
3
ማስታወቂያ የተባበሩት ኤምሬትስ የሰጠውን ስኮላርሽፕ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች ሁሉ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ለመስጠት በፈቀደው መሰረት ቀደም ሲል በተማሪዎች ቃል የተገባላችሁ ተማሪዎችና በዕድሉ ለመጠቀም ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች Application Form link: http://survey.ethernet.edu.et/index.php/518562?lang=en -- በመግባት ከዛሬ 09/08/15 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ቀናት ከላይ በተቀመጠው ሊንክ በመግባት፡- 1. የ12ኛ ክፍል የማትሪክ ውጤት ኮፒ (Grade 12 Result) copy 2. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኮፒ (Grade 9-12 transcript) copy 3. CV/ Curriculum Vitae copy 4. የልደት የምስክር ወረቀት ኮፒ (Birth Certificate) copy እና ሌሎች በሊንኩ የተጠቀሱ መረጃዎችን እንድትሞሉ እናሳስባለን ። መረጃዎች ተጣርተው ለፈተና የሚቀረቡ ተማሪዎችን ስም ዝርዝር በቀጣይ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የምናሳውቅ መሆናችንን እንገልጻለን። የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አበባ
1 603