cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Teyba Quran Teaching Institute

ሀሳብ እና አስተያየታቹን ከታች በሚገኘው ሊንክ ይላኩልን @Teybamedresa1bot @Teybamedresa1bot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
350
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የመገላለጥ ስልጣኔ 🔅 ሴት ልጅ ከወንድ የተለየና ክብሯን የሚጠብቅ ሰፋ፣ ረዘም፣ ወፈር ያለና በራሱ ጌጥ ሆኖ ወንድን የማይስብ ልብስ እንድትለብስ ኢስላም ያዛታል። 🔅ሙስሊም መሆን ማለትም ለአላህ እጅና እግርን ሰጥቶ መኖር ማለት ነው፤ልብስ ደግሞ የማንነት መገለጫም ጭምር ነው። 🔅 ትክክለኛ አማኝ ሴት አለባበሷ ኢስላማዊ መስፈርትን ያሟላና ከቀደምት አማኝ ሴቶች ጋር የሚመሳሰል እንዲሆን ጥረት ታደርጋለች፤ልቧ ውስጥ ያለው ኢማን የሳሳና የደከመ ሴት ግን ከላይም ልብሷ ስሥ እና አጭር ይሆናል። 🔅 በስሥና አጫጭር ልብሶች መገላለጧም እሷ እና ሆን ብለው የሚመለከቷት ወንዶች ላይ የአላህን ቁጣና እርግማን ያመጣል፤ለዝሙትና ለብልግናም ይጋብዛል። 🔅 ሴት ልጅ በታዘዘቸው መሰረት ከባዕድ ወንድ እይታ የሚከልላትን ልብስ ስትለብስ ክብሯን ትጠብቃለች፣ ብዙዎች ወንጀል ላይ እንዳይወድቁም እገዛ ታደርጋለች። 🔅 የራስንና የሌሎችን ጥቅምና ደህንነት ማወቅና መጠበቅም ትልቅ ስልጣኔና አርቆ አሳቢነት ነው። 🔅 መገላለጥና እርቃን መሄድ ስልጣኔ ቢሆን ኖሮ ከእንስሳት የበለጠ የሰለጠነ አይኖርም ነበር! 💥 እህቴ ሆይ! አርዓያሽን እወቂ፤ ልብስ የዲን አካል መሆኑን ተረድተሽ እንደነሱ የምትሰግጂና የምትጾሚ ሰሓባዎችን አይነት ልብስ ልበሺ። 🔹ከፊሉን አምኖ ከፊሉን መካድ ዱኒያ ላይ ያዋርዳል፤ አኼራ ላይም ለከባድ ቅጣት ይዳርጋልና። ✍ ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም 21/12/1443ዓ.ሂ -------------//-------------- @ዛዱል መዓድ 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ የኪታብ ደርሶችን ብቻ ለማግኜት 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅{وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ} "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
نمایش همه...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Photo unavailableShow in Telegram
«ይድረስ ለተዘናጋሽው እህቴ! •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•  ተዘናግተሽ እና አግራርተሽ ኒቃብሽ ትርጉም አጥቶ፤ ወርዶ ጉንጭሽ ጋር ደርሶ፤ ጥንቃቄሽ ጠፍቶ ከወንዶች ጋር  የምትውይው የጥንቷ ቆራጥ እህቴ! አስታውሺ!  ያኔ የሒጃብ ግዴታሽን አውቀሽ መወጣት ስትጀምሪ ያሁኑ ቸልተኝነት   ነበርን? ይህ መዘናጋት ነበርን?  በፍፁም አልነበረም! አሁን ምን ተፈጠረ? አዲስ መመሪያ መጣ? ምንም የተቀየረ ነገር የለም!! ትናንትና ሒጃብሽን ለአላህ ብለሽ ከነበረ የለበስሽው ዛሬም አላህን ፈርተሽው ተመለሽ።  አላህ ያዘዘሽ እስከ ሞት ድረስ በአላህ ትዕዛዝ ቀጥ እንድትዪ ነው። ዱንያ አጭር ናትና ፅናት ይኑርሽ! እስከ መጨረሻው ሒጃብሽን ጠብቀሽ በሲትር ኑሪ!  وَٱعۡبُدۡ رَبَّكَ حَتَّىٰ یَأۡتِیَكَ ٱلۡیَقِینُ 《እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን አምልክ》አል ሒጅር 99 ✍ ወንድምሽ ሱለይማን አብደላህ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•»  ©: ኡስታዝ ሱለይማን ዐብደ-ል'ሏህ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
•┈┈•◈◉✹❒🌼❒✹◉◈•┈┈• 🏙 ኢብኑል ቀይም رحمـه اللـه تعالـﮯ :-እንዲህ አሉ፦ 🔹አንዳንድ ሴቶች የለሊት ሰላትን አብዝተው ይሰግዱ ነበር። ለምን የለሊት ሰላትን እንደምታበዛ ስትጠየቅ እንዲህ ብላ መለሰች 📍እሷ (የለሊት ሰላት) ፊት ታሳምራለች እኔ ፊቴ እንዲያምር እፈልጋለሁ። 💎وقـد ڪـان بعـض النسـاء تڪثـر صـلاة الليـل فقيـل لهـا فـﮯ ذلـك، 🔸 فقالـت :- إنهـا تحسِّـن الوجـه وأنـا أحـب أن يحسـن وجهـي. 📙 روضـة المحبيـن ( صـ321 ‎) •┈┈•◈◉✹❒💥❒✹◉◈• ✍ Ruman ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓ @wkumuslims ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
👆👆👆👆
نمایش همه...
እናንተ ዲናችሁን እንደሸቀጥ ለገበያ ስታቀርቡት እኛ ደግሞ በክብር ገዛነው 👆👆👆👆👆أنتم بعتم دينكم ونحن اشتريناه〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 በፈረንሳይ ሃገር ከሚገኝ አንድ ግዙፍ የገበያ አዳራሽ ውስጥ የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦችን ለመግዛት ብለው ማዕከሉ ውስጥ የገቡ ብዙ ሰዎች አሉ ።አንዲት ኒቃብ የለበሰች ሙስሊም እንስት ለህፃናት የሚሆኑ ምግቦችንና መጫዎቻዎችን እየመረጠች በእቃ ማጠራቀሚያ ጋሪው ላይ ማስቀመጥ ይዛለች ። የሚያስፍልጓትን የታሸጉ ምግቦችና መጫዎቻዎች ከሰበሰበች በኋላ በቀጥታ ወደ ገንዘብ ተቀባይዋ አመራች ። ከገንዘብ ተቀባይዋ በግራ በኩል አንዲት አረብ እህት ቆማለች ። ኒቃብ የለበሰችውን እህት የምትመለከትበት ዓይኗ እሳት ይተፋል ፤ እጇ ይወናጨፋል ፤ ሹል ምላሷን ለመጎልጎል እያኮበኮበች መሆኗ ያሳብቅባታል። እንዳሳበቀባትም አልቀረም እንዲህ አለች ፡- “ ስሚ ! ፈረንሳይ ሀገር ውስጥ ስፍር ቁጥር የለሽ ችግሮች ከፊታችን ተደቅነዋል ፤ ከችግሮቹ መካከል ዋነኛው እና የዘወትር ራስ ምታታችን አንቺና መሰሎችሽ የምትለብሱት ይህ ኒቃብ ነው። እኔም አንዳንቺ ሙስሊም ነኝ ፤ ነገር ግን ሀገራችንን ጥለን የመጣነው ሰርተን ራሳችንን ፥ ቤተሰቦቻችንን ፥ ማህበረሰባችንን እና ሀገራችንን ለመለወጥ ነው ።እዚህ የመጣነው ሃይማኖታችንን አሊያም ባህላችንን ለማሳየት አይደለም የሃማኖትሽን ምንነተ ለማሳየት ከፈለግሽ ወደ ሃገርሽ ተመለሽና እንዳሻሽ መሆን ትችያለሽ እዚህ ሆነሽ ግን እኛን ማሳጣቱ ይቅርብሽ ” አለቻት ። ይህንን ሁሉ ስድብ ፥ ንቄት እና ፌዝ በጥሞና ስትቀበል የነበረችው ኒቃብ የለበሰችው እህት የገዛቻቸውን ሸቀጦች ሂሳብ ለጊዜው ከመክፈል ታቅባ ያቺን ምላሰ - ረዢም አነጣጥራ ተመለከተቻት ። ከዚያም ኒቃቧን ቀስ ብላ አወለቀችው ( ነፃ ትግል ልትገጥማት እንዳይመስላችሁ ! ) … “ ተመልከቺኝ ! አዎ አስተካክለሽ ተመልከቺኝ ! ” አለቻት። አረቧ ሴት ዓይኖቿ የሚያዩትን ማመን ተስኗቸዋል ። መልኳ ሲበዛ ነጭ ፥ አይኖቿ ሰማያዊና ፀጉሮቿ ቢጫ የሆነች እንስት ናት ከፊቷ የታደመችው ። “ እህቴ ! እኔ እትብቴ የተቀበረው እዚሁ ፓሪስ ፈረንሳይ ውስጥ ነው ፤ ወላጆቼም ቅድመ አያቶቼም ያልተበረዙ ፈረንሳዊያን ናቸው ። ይህንን የምትመለከችውን ልብስ ደግሞ በክብር ያጎናፀፈኝ ኢስላም ነው ። እናንተ ዲናችሁን እንደሸቀጥ ለገበያ ስታቀርቡት እኛ ደግሞ በክብር ገዛነው ” አለቻት ። 🍂 t.me/zizuQ http://T.me/teybaquran
نمایش همه...
Abdul@ziz Nur

«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» رواه البخاري ومسلم 🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍 «አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

🌹 القارئ عبد الرحمن مسعد 🌹 http://T.me/teybaquran
نمایش همه...
👏ኢብኑ ተይሚያ (አላህ ይዘንለት) ይህን ይላል፦ "የአላህ ክልከላዎች ሲጣሱ የቅናት መንፈስ የማይሰማው፣ ለአላህ ብሎ የማይቆጣ፣ በመልካም የማያዝ፣ ከእኩይ ምግባር የማይከለክል፣ በአላህ መንገድ የማይታገል፣ አመፀኛና ከኢስላም ሙሉ በሙሉ የወጣ ነው። እንደውም ከሀዲ ነው። እስልምናን በይፋ ቢሞግትም ሙናፊቅ ነው። በአምልኮ የበረታ ድርሻ ቢኖረውም ከዱንያ ክጃሎት መቋመጡ ቢያንስም ይህ ሰው ያለ ጥርጥር ሙናፊቅ ነው። እንደሚታወቀው አንድ አማኝ በእነዚህ ባህሪዎች ከመታነፅ በፍፁም አይወገድም። ከእነዚህ ምስጉን ባህሪዎች ሙሉ በሙሉ የተወገደ ጥርት ያለ ሙናፊቅ ነው። ግልፅ የሆነም ከሀዲ ነው። ስለዚህ አንድ አማኝ አላህና መልእክተኛው ከማንም በላይ እሱ ዘንድ ሊወደዱ ይገባል። እንዲሁም በአላህ ከማጋራትና ከአላህም ጠላቶች ሊጠራ፣ ሊርቅ ይገባዋል። ልክ አላህ እንዳለው፦ {قَدْ كَانَتْ لَكُمْ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ فِي إِبْرَاهِيمَ وَالَّذِينَ مَعَهُ إِذْ قَالُوا لِقَوْمِهِمْ إِنَّا بُرَاء مِنكُمْ وَمِمَّا تَعْبُدُونَ مِن دُونِ اللَّهِ كَفَرْنَا بِكُمْ وَبَدَا بَيْنَنَا وَبَيْنَكُمُ الْعَدَاوَةُ وَالْبَغْضَاء أَبَدًا حَتَّى تُؤْمِنُوا بِاللَّهِ وَحْدَهُ} "በኢብራሂምና እሱን በተከተሉ አማኞች መልካም መከተል አለቻችሁ። ለህዞቦቻቸውም "አኛ ከእናንተ እና ከአሏህ ሌላ ከምትገዙትም ንፁሆች ነን። በእናንተ ካድን። በአላህ አንድ ብቻ ሲሆን እስከምታምኑ ድረስ በእኛና በእናንተ መካከል ጠብና ጥላቻ ዘወትር ተገለፀ።ባሉ ግዜ መልካም መከተል አላችሁ።" ወዳጆዎን ለመጋበዝ ሊንኩን ሼር ያደረጉ T.me/teybaquran ወዳጆዎን ለመጋበዝ ሊንኩን ሼር ያደረጉ Fb.com/TeybaQuran
نمایش همه...
Teyba Quran Teaching Institute

ሀሳብ እና አስተያየታቹን ከታች በሚገኘው ሊንክ ይላኩልን @Teybamedresa1bot @Teybamedresa1bot

Photo unavailableShow in Telegram
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ወደ ቴሌግም ቻናላችን ለመግባት ይህንን  ሊንክ ይጫኑ ወዳጆዎን ለመጋበዝ ሊንኩን ሼር ያደረጉ T.me/teybaquran T.me/teybaquran T.me/teybaquran ወደ ፌስ ብክ ፔጃችን ለመግባት ይህንን  ሊንክ ይጫኑ ወዳጆዎን ለመጋበዝ ሊንኩን ሼር ያደረጉ Fb.com/TeybaQuran መልእክቶን ለመላክ ይህንን ቡት ይጠቀሙ                    👇👇👇         
نمایش همه...
📖 Al Qadr 🎤 Ahmed Khedr ================================ ወደ ቴሌግም ቻናላችን ለመግባት ይህንን ሊንክ ይጫኑ ወዳጆዎን ለመጋበዝ ሊንኩን ሼር ያደረጉ T.me/teybaquran T.me/teybaquran T.me/teybaquran ወደ ፌስ ብክ ፔጃችን ለመግባት ይህንን ሊንክ ይጫኑ ወዳጆዎን ለመጋበዝ ሊንኩን ሼር ያደረጉ Fb.com/TeybaQuran
نمایش همه...