cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አል _ ኢስላም JEMA

@l islam አሰላም አለይኩም አሰላም አለይካ አላቀው ጌትዬ ከሰው ከመላይካ እንዲህ አይነት ነብይ ፈጥሮልናል ለካ አለለን በቁራኑ አለም ነሽራ ለካ ደግም ደጋግሞ ኢነሀ ጠይነካ https://t.me/joinchat/AAAAAE8c4wjDGJB5cw ሚወደዱበት ሚወሱበት የወዳጆቻቸው ቤት Al Islam💚💚💚 ለአስተያየት @jjjj2254

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
183
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ የሸዕባን ማሟያ 30 ሆኖ ይፆማል። ረመዳን ማክሰኞ ሚያዚያ 5 እንደሚጀምርም ተነግሯል። አላህ ያድርሰን የፆሙን ሙሉ ምንዳ አጊኝተዉ ከሚያልፉ ባሪያዎቹም ያድርገን።
نمایش همه...
J al islam መገን ነቢ.m4a5.81 MB
«የኮልፌ የሙስሊም መቃብር በዳዋ ተውጦ ጫካ ሁኗል። ጂብ የሙታንን ሬሳ እያወጣ ነው። ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ ነገ ጥር 16 በቦታው በመገኘት እንዲመነጥር ጥሪ ተላልፏል። ለሌሎችም ንገሩ!»
نمایش همه...
#መልካም_ሚስት 🧕 ሚስት ተጠየቀች ለምድነው ባልሽ ይህን ያህል የሚወድሽ ካንቺ ውጪ ሌላ ሴት የማያየው? በአሁን ሰዓት ካንቺ በመልክ፤ በቁንጅና የሚበልጡ ሴቶች እያሉ...!? ሚስት እንዲህ በማለት መልስ ሰጠች... በእርግጥም ያን ያህል ቆንጆ የምባል አይነት ሴት አይደለሁም። ነገር ግን ባሌ አዝኖና ተክዞ ሲመጣ የሆነውን ነገር ሁሉ ዓይኑን እያየው በአትኩሮት አዳምጠዋለሁ። ወደ ቤት ሲመጣ ፈገግ ብዬ ቆሜ እቀበለዋለሁ! ብዙ ገንዘብ ከሰጠኝ አሞግሰዋለሁ ትንሽ ገንዘብ ከሰጠኝ ደግሞ አብቃቃዋለሁ ይሄንን ነው ጌታዬ ያስተማረኝ... ብላ መለሰች። 😊
نمایش همه...
kasa: - ስሞት አላስብም፣ አልጨነቅም፣ - ገላዬ ፈራሽ ነውና ምን አሳሰበኝ ሙስሊም ወንድሞቼ መደረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጉልኛል፡፡ 1- ልብሴን ያወልቃሉ፣ 2- ያጥቡኛል፣ 3- ይከፍኑኛል፣ 4- ከቤቴ ይዘውኝ ይወጣሉ፣ 5- ወደ አዲሱ ቤቴ (መቃብር) ይወስዱኛል፣ 6- ብዙዎች ጀናዛዬን ለመሸኘት ይመጣሉ፣ 7- እኔን ለመቅበር ሥራቸውንና ቀጠሯቸውን ሁሉ ትተው የሚመጡ አሉ፡፡ ቀጠሯቸ መካከል ምናልባት ላንዳፍታ እንኳን ስለኔ አስበው የማያውቁ ብዙ ናቸው፡፡ 8- ቤተሰቦቼ እኔን ላለማስታወስ ያለኝን ነገር ሁሉ አውጥተው ይጥሉ ይሆናል፤ አሊያም በኔ ሥም ይመፀውቱ ይሆናል - ቁልፎቼ 🔑🗝 - መጽሐፎቼ 📚 - ጫማዎቼ 👟 - ልብሦቼ 👖👔….. በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ - በመሞቴ ይህች ዱንያ ሐዘኗ አልበዛም፣ አለች አልፈረሠችም፣ - የዓለም 🌍 እንቅስቃሴም ላፍታ አልቆመም፣ - የኢኮኖሚው 💰 ቀውስም አልተፈጠረም፣ - በሥራ ቦታዬ ላይ ሰው ለመቅጠር ማስታወቂያ🧾 ይወጣል፣ - ንብረቴ 💸🏠🚘 የወራሾቼ ይሆናል፣ በትንሽ በትልቁም ኦዲት የምደረገው ግን እኔ ነኝ፣ - ስሞት መጀመሪያ ከኔ የሚገፈፈው ስሜ ነው፡፡ በሥሜ መጠራቴ ይቀራል፤ - ጀናዛው የታለ እባላለሁ፡፡ ጀናዛውን ዉሰዱ፣ አምጡ እንስገድበት፣ ጀናዛውን እንቅበር … ይባላል - ሥልጣኔ፣ ከተከበረ ቤተሰብ መሆኔ፣ ጎሳዬ … ሁሉ ዋጋ ያጣል፤ ዱንያ ይህን ያህል ቀላልና ተራ ነገር ነች፤ የምንሄድበት ዓለም ግን አቤት ክብደቱ! ማስፈራቱ! … በሕይወት ያለህ ወዳጄ ሆይ! በመሞትህ ሦስት ዓይነት ሐዘን አለ 1- የሚያውቁህ ዋ ያ ሚስኪን እኮ ሞተ! ይላሉ 2- ባልደረቦችህ ለሰዓታት አለያም ለቀናት ያዝኑና ወደ ሳቅና ጨዋታቸው ይመለሳሉ፣ 3- ትልቁ ሐዘን ያለው ቤትህ ነው፣ ቤተሰብህ ጋ … ሁሌም ያስታውሱህ ይሆናል፣ የዱንያ ታሪክህ በዚህ መልኩ አበቃ ፤ የመጨረሻው ዓለም ታሪክህ ተጀመረ ሁሉ ነገርህ ተወሰደ፣ ፈረሠ፣ አለፈ፣ ጠፋ!!! 1- መልክህ፣ 2- ሀብትህ፣ 4- ጤናህ፣ 5- ልጅህ፣ 6- ቪላህ፣ 7- ዝናህ፣ 8- ሚስትህ/ባልሽ ካንተ ጋር ሥራህ ብቻ ቀረ እውነተኛው ሕይወት ተጀመረ፡፡ እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ ለአኺራህ ምን አዘጋጀህ!! እስቲ በጥልቀት አስብ፡፡ እናም በርታ፣ በርቺ እህቴ 1- በግዴታዎች፣ 2- በሱንና ነገሮች፣ 3- በድብቅ መፅውት፣ 4- መልካም ሥራ አብዛ፣ 5- ሌሊት ተነስተህ ስገድ፣ ትድን ዘንድ ጠንክር፣ ይሳካልህ ዘንድ በርታ፡፡ መልካም ንግግር ምጽዋት ነው፡፡ ምንም የለኝም አትበል፡፡ ሌላ ነገር ብታጣ ይህችን በእጅህ የገባችውን ፅሑፍ መጽውት፣ ምንም ጉልበትና ጊዜ አይወስድብህምና አታመንታ፡፡ ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ሼር ሼር .....✔️ @JJJJ2254
نمایش همه...
Wellhi ehan manem saysema endylef ebkchew plz semut wellhi
نمایش همه...
Allah yagzachu uhti 😭😭😭😭😭😭 dua adrgulat esti
نمایش همه...
5.29 KB
በቅርብ ቀን ከ አል ኢስላም ጀመአ ❤️(ዜማ)- ኡስታዝ እንድሪስ ❤️ (ግጥም)- አል ኢስላም ጀመአ ❤️(ማዲህ)- አብዲ አል ኢስላም ❤️❤️❤️❤️በቅርብ ቀን❤️❤️❤️❤️
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.