fa
Feedback
COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE

COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE

رفتن به کانال در Telegram

Welcome To Computer & Mobile Maintenance Channel. It Gives You Some Hints To Repair(Improve Performance Of) Your Computer & Mobile By Yourself. ለጠጋኞችም የሚጠቅም ምርጥ ቻናል ነው! JOIN @Computer_Mobile21 Contact @seen311 or @seen3bot Group👉 @Computer_Mobile3

نمایش بیشتر
7 954
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+77 روز
-3130 روز
آرشیو پست ها
#antivirus #free ምርጥ 8 ነፃ አንቲቫይረስ ሶፍትዌር ለኮምፒዩተር 2021 The Best Free Antivirus Software in 2021 ✅ Avast Free Antivirus. አንቲቫይረሱን ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇 https://www.filehorse.com/download-avast-antivirus/ ✅ AVG AntiVirus FREE. አንቲቫይረሱን ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇 https://www.filehorse.com/download-avg-antivirus/ ✅ Avira Antivirus. አንቲቫይረሱን ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇 https://www.filehorse.com/download-avira/ ✅ Bitdefender Antivirus Free. አንቲቫይረሱን ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇 https://www.filehorse.com/download-bitdefender/ ✅ Kaspersky Security Cloud – Free. አንቲቫይረሱን ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇 https://www.filehorse.com/download-kaspersky-rescue-disk/ ✅ Microsoft Defender Antivirus. አንቲቫይረሱን ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇 https://www.filehorse.com/download-security-essentials/ ✅ Sophos Home Free. አንቲቫይረሱን ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇 https://www.filehorse.com/download-sophos-home/ ✅ Smadav Antivirus  🔶 Smadav Antivirus mainly function as additional protection for your PC (especially its total protection for USB Flash Drive), so the software doesn't offer total protection. አንቲቫይረሱን ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇 https://www.filehorse.com/download-smadav-antivirus/ @computer_mobile21 @computer_mobile21

#free_promotion ❷ #ሀይ_ቴክ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ ✅መሰረታዊ ኮምፒውተር ✅ሀርድዌርና ሶፍትዌር ጥገና ✅ፎቶ ኤዲቲንግ...ስልጠናዎች 👍ከፈጣን ዋይፋይና ኢንተርኔት አገልግሎት ጋር #አድራሻ:
#free_promotion ❷ #ሀይ_ቴክ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ ✅መሰረታዊ ኮምፒውተር ✅ሀርድዌርና ሶፍትዌር ጥገና ✅ፎቶ ኤዲቲንግ...ስልጠናዎች 👍ከፈጣን ዋይፋይና ኢንተርኔት አገልግሎት ጋር #አድራሻ:ባቲ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 1ኛ ፎቅ #ስልክ:0911273344/0931875476 @computer_mobile21

ስለተነሳው ጉዳይ ብዙ አባላት በውስጥ መስመር ገንቢና የማበረታቻ አስተያየቶቻቸውን እሰጡን ነው! እስካሁን #የ17 ዩኒቨርሲቲዎችን ፈቃደኛ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ይዘናል :: ከየዩኒቨርሲቲው ያላችሁ ተማሪዎችም አለን ከጎናችሁ ነን: ለመስራት ፈቃደኛ ነን እያላችሁን ነው : አሁንም ተሳተፉ በጋራ ሆነን እቅዳችንን እውን እናደርጋለን! ፈቃደኛ የሆናችሁ ✔ ስም ከነአባት ✔ የግቢ ስም ✔ ስልክ ቁጥር አሁኑኑ ልከው ይመዝገቡ መልዕክታችሁን @seen311 ወይም @seen3bot ላይ ላኩልን! በእኛ እድሜ ውስጥ እስኪ ሰራን ብለን የምናወራው ለተተኪ ወንድም እህቶቻችን የሚጠቅም ታሪክ እናስቀምጥ! ለግቢው በቂ የሆነ ሰው ስናገኝ እየተከታተልን እናሳውቃለን! ለሁላችሁም ከልብ እናመሰግናለን🙏 በተጨማሪም መወያያ 'ግሩፕ' ላይ እየገባችሁ ሀሳብ ስጡበት👇 @Computer_Mobile3 @Computer_Mobile3 👆👆👆👆👆👆 ሀሳቡ ይፋ የወጣበት ቀን : 29/04/2013 ዓ.ም @computer_mobile21 @computer_mobile21

💻💻💻 💻 📱📱📱📱📱 ' #FREE COMPUTER & MOBILE maintenance center' in each Technology Campuse' 💻💻💻 💻 📱📱📱📱📱 @computer_mobile21 'ነፃ የኮምፒዩተርና ሞባይል ጥገና ማዕከል' በየቴክኖሎጂው ግቢ!!! ሰላም 🙏 እስኪ ዛሬ አንድ ርዕሰ ጉዳይ እናንሳ: በየዩኒቨርሲቲያችሁ የቴክኖሎጂ ግቢ ለተማሪዎች #ነፃ አገልግሎት የሚሰጥ የኮምፒዩተርና የሞባይል ጥገና ማዕከል(ቢሮ/ቡድን) አለ?? ✔ ካለ እስኪ የት ግቢ: እንዴት አገልግሎቱን እንደሚሰጥ: ምን ምን መሰሪያ እቃዎች እንዳሉትና ምን እንደጎደሉት......የመሳሰሉ መረጃዎችን አካፍሉን @seen3bot ✔ከሌለ ደግሞ ይሄን ስራ ለማስደመርና ለመስራት ፈቃደኛ የሆናችሁ በውስጥ መስመር የት ግቢና ስማችሁን አሳውቁን @seen3bot ማዕከሉ እንዲቋቋም የበኩላችንን እንወጣለን የማዕከሉ አስፈላጊነት በእኛ እምነት: 1. በተለያዬ ችግር ውስጥ ያለን የሀገራችን ተማሪ ለመርዳት 2. በማዕከሉ ውስጥ ለሚሰሩ ደግሞ የስራ ልምድ እንዲያገኙ 3. የግቢውን ደረጃ ከፍ ለማድረግ..... ሀሳቡን ከወደዱት ከጎናችን ይሁኑ! ስለርዕሰ ጉዳዩ ያለዎትን ማንኛውም ሀሳብ @seen3bot ላይ ያድርሱን🙏 እባክዎ መልዕክቱን በየዩኒቨርሲቲው የቴሌግራም GROUP #SHARE ያድርጉልን JOIN 👇👇👇 @computer_mobile21 @computer_mobile21 #SHARE SHARE SHARE

#free_promotion ❶ #MasterTech Computer & Software Training Center ✔ Computer software & Hardware maintenance #አድራሻ: ባ/ዳር ቀበሌ
#free_promotion ❶ #MasterTech Computer & Software Training Center ✔ Computer software & Hardware maintenance #አድራሻ: ባ/ዳር ቀበሌ 04 ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክ ፊት ለፊት #ስልክ: 058 320 5640/0932 87 14 36 @computer_mobile21

😱ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ መልካም ዜና😱 😁ማንኛውም ስራ እዚህ ይገኛል😁
😱ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ መልካም ዜና😱 😁ማንኛውም ስራ እዚህ ይገኛል😁

sticker.webp0.17 KB

😱ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ መልካም ዜና😱 😁ማንኛውም ስራ እዚህ ይገኛል😁
😱ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ መልካም ዜና😱 😁ማንኛውም ስራ እዚህ ይገኛል😁

#free_promotion #ነፃ ማስታወቂያ ብቃት ያላቸው በኢትዮጵያ ለሚገኙ #ለኮምፒዩተርና_ሞባይል_ማሰልጠኛ ተቋማት ብቻ! ✅የተቋሙ ስም ✔በስልጠናው የሚካተቱ ርዕሶች በአጭሩ ✅አድራሻ ✅ ስልክ ቁጥር እነዚህን ነገሮች አሟልታችሁ @seen3bot ላይ ላኩልን ያለምንም ክፍያ ቀንና ሰዓት መድበን ለተወሰኑ ቀናት እናስተዋውቅላችኋለን! ሀሳቡ 👍70 ለ 👎5 አልፏል! Join 👇👇👇 Share @computer_mobile21 @computer_mobile21 @computer_mobile21

#free_promotion #ነፃ ማስታወቂያ ብቃት ያላቸው በኢትዮጵያ ለሚገኙ #ለኮምፒዩተርና_ሞባይል_ማሰልጠኛ ተቋማት ብቻ! ✅የተቋሙ ስም ✔በስልጠናው የሚካተቱ ርዕሶች በአጭሩ ✅አድራሻ ✅ ስልክ ቁጥር ያለምንም ክፍያ ቀንና ሰዓት መድበን እናስተዋውቅ? እስኪ ስሜታችሁን ግለፁልን

ስለተነሳው ጉዳይ ብዙ አባላት በውስጥ መስመር ገንቢና የማበረታቻ አስተያየቶቻቸውን እሰጡን ነው! እስካሁን #የ15 ዩኒቨርሲቲዎችን ፈቃደኛ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ይዘናል :: ከየዩኒቨርሲቲው ያላችሁ ተማሪዎችም አለን ከጎናችሁ ነን: ለመስራት ፈቃደኛ ነን እያላችሁን ነው : አሁንም ተሳተፉ በጋራ ሆነን እቅዳችንን እውን እናደርጋለን! ፈቃደኛ የሆናችሁ ✔ ስም ከነአባት ✔ የግቢ ስም ✔ ስልክ ቁጥር አሁኑኑ ልከው ይመዝገቡ መልዕክታችሁን @seen311 ወይም @seen3bot ላይ ላኩልን! በእኛ እድሜ ውስጥ እስኪ ሰራን ብለን የምናወራው ለተተኪ ወንድም እህቶቻችን የሚጠቅም ታሪክ እናስቀምጥ! ለግቢው በቂ የሆነ ሰው ስናገኝ እየተከታተልን እናሳውቃለን! ለሁላችሁም ከልብ እናመሰግናለን🙏 በተጨማሪም መወያያ 'ግሩፕ' ላይ እየገባችሁ ሀሳብ ስጡበት👇 @Computer_Mobile3 @Computer_Mobile3 👆👆👆👆👆👆 ሀሳቡ ይፋ የወጣበት ቀን : 29/04/2013 ዓ.ም @computer_mobile21 @computer_mobile21

ስለተነሳው ጉዳይ ብዙ አባላት በውስጥ መስመር ገንቢና የማበረታቻ አስተያየቶቻቸውን እሰጡን ነው! እስካሁን የ12 ዩኒቨርሲቲዎችን ፈቃደኛ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ይዘናል :: ከየዩኒቨርሲቲው ያላችሁ ተማሪዎችም አለን ከጎናችሁ ነን: ለመስራት ፈቃደኛ ነን እያላችሁን ነው : አሁንም ተሳተፉ በጋራ ሆነን እቅዳችንን እውን እናደርጋለን! ፈቃደኛ የሆናችሁ ✔ ስም ከነአባት ✔ የግቢ ስም ✔ ስልክ ቁጥር አሁኑኑ ልከው ይመዝገቡ መልዕክታችሁን @seen311 ወይም @seen3bot ላይ ላኩልን! በእኛ እድሜ ውስጥ እስኪ ሰራን ብለን የምናወራው ለተተኪ ወንድም እህቶቻችን የሚጠቅም ታሪክ እናስቀምጥ! ለግቢው በቂ የሆነ ሰው ስናገኝ እየተከታተልን እናሳውቃለን! ለሁላችሁም ከልብ እናመሰግናለን🙏 በተጨማሪም መወያያ 'ግሩፕ' ላይ እየገባችሁ ሀሳብ ስጡበት👇 @Computer_Mobile3 @Computer_Mobile3 👆👆👆👆👆👆 ሀሳቡ ይፋ የወጣበት ቀን : 29/04/2013 ዓ.ም @computer_mobile21 @computer_mobile21

💻💻💻 💻 📱📱📱📱📱 ' #FREE COMPUTER & MOBILE maintenance center' in each Technology Campuse' 💻💻💻 💻 📱📱📱📱📱 @computer_mobile21 'ነፃ የኮምፒዩተርና ሞባይል ጥገና ማዕከል' በየቴክኖሎጂው ግቢ!!! ሰላም 🙏 እስኪ ዛሬ አንድ ርዕሰ ጉዳይ እናንሳ: በየዩኒቨርሲቲያችሁ የቴክኖሎጂ ግቢ ለተማሪዎች #ነፃ አገልግሎት የሚሰጥ የኮምፒዩተርና የሞባይል ጥገና ማዕከል(ቢሮ/ቡድን) አለ?? ✔ ካለ እስኪ የት ግቢ: እንዴት አገልግሎቱን እንደሚሰጥ: ምን ምን መሰሪያ እቃዎች እንዳሉትና ምን እንደጎደሉት......የመሳሰሉ መረጃዎችን አካፍሉን @seen3bot ✔ከሌለ ደግሞ ይሄን ስራ ለማስደመርና ለመስራት ፈቃደኛ የሆናችሁ በውስጥ መስመር የት ግቢና ስማችሁን አሳውቁን @seen3bot ማዕከሉ እንዲቋቋም የበኩላችንን እንወጣለን የማዕከሉ አስፈላጊነት በእኛ እምነት: 1. በተለያዬ ችግር ውስጥ ያለን የሀገራችን ተማሪ ለመርዳት 2. በማዕከሉ ውስጥ ለሚሰሩ ደግሞ የስራ ልምድ እንዲያገኙ 3. የግቢውን ደረጃ ከፍ ለማድረግ..... ሀሳቡን ከወደዱት ከጎናችን ይሁኑ! ስለርዕሰ ጉዳዩ ያለዎትን ማንኛውም ሀሳብ @seen3bot ላይ ያድርሱን🙏 እባክዎ መልዕክቱን በየዩኒቨርሲቲው የቴሌግራም GROUP #SHARE ያድርጉልን JOIN 👇👇👇 @computer_mobile21 @computer_mobile21 #SHARE SHARE SHARE

#ethiosat #የኢትዮሳት ብቸኛ ጥቅሞች Ethiosat Exclusive Benefits ሀ. የሳተላይት ክፍያ የሳተላይት ቻናሎች ክፍያ በሚይዙት ባንድዊድዝ የሚወሰን ቢሆንም ኢትዮሳት ላይ የሚገኙት ቻናሎች ክፍያ ከሌላ ሳተላይት ጋር ሲነፃፀር በግማሽ ይቀንሳሉ። ይህ ደግሞ ሌላ ሳተላይት ላይ በSD ጥራት ያስተላልፉ ከነበረ በHD እንዲያደርጉት እድል ይፈጥርላቸዋል። በተጨማሪም ለሌሎች የፕሮዳክሽን ሥራዎች ትርፍ ይኖራቸዋል። ለ. የቻናሎች ይዘት በሌሎች ሳተላይቶች የሚገኙ ቻናሎች የአገራቸውን ጥቅም ከማስጠበቃቸው የተነሳ በርካታ ቻናሎች ከፍላጎታችን ውጭ ይገባሉ። በተጨማሪም እያንዳንዱ ተፈላጊ ኢትዮጵያዊ ቻናል የተለያየ ፍርኩየንሲ ያለው ከመሆኑ እንፃር ቻናሎችን ፈልጎ ቅደም ተከተል ለማስያዝ ብዙ ሰዓት ይወስዳል። ኢትዮሳት ላይ ያሉ ፍሪኩየንሲዎች ግን ለጊዜው ከ125 በላይ ናቸው ሰርች በሚደረግበት ሰዓትም የሚገቡት ጠቃሚዎቹና የተመረጡ ኢትዮጵያዊ ቻናሎች ብቻ ናቸው። ሐ. የቻናሎች ጥራት እኛ ኢትዮጵያዊያን ጥራት ይገባናል። ስለሆነም ኢትዮሳት ላይ የሚገኙ አብዛኛዎቹ ቻናሎች ከፍተኛ ጥራት ያላቸው (HD) ናቸው። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሰዎች SD ሪሲቨር ያላቸው መሆኑንም በመገንዘብ ለ6 ወራት የሚቆዩ የተወሰኑ ቻናሎች በSD ይሰራሉ ። ነገር ግን በዘላቂነት ቻናሎቹን በጥራት ለመመልከት HD ሪሲቨር ያስፈልጋል። መ. በዛፍ እና በግንብ የመከለል ሁኔታ ይህ ሳተላይት 57°E እንደመሆኑ መጠን ከፊት ለፊት በሚኖር ዛፍ ወይም ግንብ የመከለል ሁኔታው ዝቅተኛ ነው። በተለይ ኮንዶሚኒዬሞች ላይ ሀገርኛ ቻናሎችን ለማግኘት ሲቸገር ለነበረ ሰው ችግሩን ያቃልልለታል። በዛፍ የተከበቡ መኖሪያ ቤቶችም እንዲሁ። ሠ. ኳስ የማግኘት ሁኔታ ከዚህ በፊት ብዙ የእግርኳስ ተጠቃሚ ያለው ቫርዚሽ ቲቢ ከኢትዮሳት የሚርቀው 4.5° ስለሆነ ሌላ ተጨማሪ ዲሽ ሳያስፈልግ በቀላሉ አንድ LNB እና ስዊች በመጨመር ተጠቃሚ መሆን ይቻላል። ምናልባት ሌሎች ሳተላይቶች ላይ የማናገኛቸው የፊልም ቻናሎችንም እዚሁ ሳተላይት ላይ እናገኛለን። ረ. የቀጣይነት ሁኔታ የዚህ ሳተላይት ባለቤት በቀመጫውን ሉግዘንበርግ ያደረገው SES ካምፓኒ ሲሆን ኢትዮሳት በብቸኛነት የተከራየው ለኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ ሳተላይት ነው። ሆኖም የሳተላይቱ "Orbital Position" ኢትዮጵያ አናት ላይ ስለሆነ ኢትዮጵያ የራሷን የኮሙኒኬሽን ሳተላይት ከ3 ዓመት በኋላ ስታመጥቅ 58.3°E ላይ ያርፋል። ስለሆነም ምንም አይነት ተጨማሪ የዲሽ እንቅስቃሴ ሳይደረግ ፍሪኩየንሲ ብቻ በመሙላት ኢትዮጵያዊ ቻናሎችን በቀጣይነት መጠቀም ይቻላል። ሰ. ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ቻናሎች በዚህ ሳተላይት የሚተላለፉ ቻናሎች ሐይማኖታዊም ይሁን ፖለቲካዊ ይዘት ይኑራቸው ገደብ የለባቸውም። ነገር ግን ሀገርን አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ ቻናሎች ላይ እንደስከዚህ በፊቱ በ"Jaming" የሚዘጉ ሳይሆኑ ስርዓት ባለው መንገድ ኢትዮሳት ከሳተላይት ካንፓኒው ጋር የሚደራደርባቸው እና ማስተካከያ የሚደረግባቸው ይሆናል። በዚህ በኩል የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የራሱ የሆነ ድርሻ አለው። ©Muhammed Computer Technology Join 👇👇👇 @computer_mobile21 @computer_mobile21

#windows_10x ዊንዶውስ 10X ወንጀልን ለመከላከል የሚያግዝ #የፀረ-ሌብነት ጥበቃ ሊጨመርበት ነው! 💻💻💻💻💻💻💻 👍ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ #ማይክሮሶፍት የተሰረቁ ኮምፒውተሮች እንደገና ተስተካክለው ወይም (resetting) ተደርገው ጥቅም ላይ እንዳይውሉ የሚያስችል አዲስ የፀረ-ሌብነት ጥበቃ (anti-theft protection) በዊንዶውስ 10X ላይ እያዘጋጀ መሆኑ ተነግሯል፡፡ 👉ይህ ዊንዶውስ የተጫነባቸው ኮምፒውተሮች የፀረ-ሌብነት ጥበቃ ሞድ ከተጨመረላቸው በኋላ የግድ በተሰጣቸው የማይክሮሶፍት አካውንት የይለፍ ቃል የሚገለገሉ ሲሆን ይህን ኮምፒውተር ዳግም ለማስጀመር የሚፈልግ ሰውም ይህን የይለፍ ቃል የግድ ማስገባት ይኖርበታል፡፡ 👉ይህ ደግሞ ማንኛውም የተሰረቀ ኮምፒውተር እንደገና ተስተካክሎ ወይም (reset) ተደርጎ ጥቅም ላይ እንዳይውል በማድረግ የሌብነት ወንጀልን ለመቀነስ ሊያግዝ ይችላል፡፡ 👉 በዚህ ዊንዶውስ የሚገለጉ ሰዎች ንብረታቸው ቢሰረቅ እንኳን በአዲሱ ጥበቃ አማካኝነት ኮምፒውተራቸውን በማንኛውም ቦታ ሆነው መቆለፍ የሚያስችላቸው ሲሆን፤ ጎግል ባቀረበው ‘Find my device’ በተባለው የመፈለጊያ አማራጭ ደግሞ የኮምፒውተሩን መገኛ ሊረዱ ይችላሉ፡፡ 👉 የማይክሮሶፍት ባለሙያዎች እንደጠቀሱት አዲሱ የፀረ-ሌብነት ጥበቃ አሁን ላይ ሊሰራበት የታሰበው የዊንዶውስ አይነት መደበኛው ዊንዶውስ 10 ሳይሆን በሱ ቨርዥን በቀረበው ዊንዶውስ 10X ላይ የሚሰራ ሲሆን ወደፊት በሌሎች የዊንዶውስ አይነቶች ላይ የመተግበር እቅድ እንዳለም አስረድተዋል፡፡ 👉 ዊንዶውስ 10X አሁን ላይ ባለሁለት ስክሪን ባላቸው የኮምፒውተር አይነቶች ላይ እየተሞከረ ያለ ቢሆንም ወደፊት በሌሎች መደበኛ የላፕቶፕ አይነቶች እና የኮምፒውተር ዝርያዎች ላይ የመጠቀም እድል ሊኖር ይችላል፡፡ ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ! Join 👇👇👇 @computer_mobile21 @computer_mobile21 Read more👇👇👇 https://www.techradar.com/news/windows-10x-will-feature-clever-anti-theft-protection-to-deter-thieves

ስለተነሳው ጉዳይ ብዙ አባላት በውስጥ መስመር ገንቢና የማበረታቻ አስተያየቶቻቸውን እሰጡን ነው! እስካሁን የ12 ዩኒቨርሲቲዎችን ፈቃደኛ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ይዘናል :: ከየዩኒቨርሲቲው ያላችሁ ተማሪዎችም አለን ከጎናችሁ ነን: ለመስራት ፈቃደኛ ነን እያላችሁን ነው : አሁንም ተሳተፉ በጋራ ሆነን እቅዳችንን እውን እናደርጋለን! መልዕክታችሁን @seen311 ላኩልን በእኛ እድሜ ውስጥ እስኪ ሰራን ብለን የምናወራው ለተተኪ ወንድም እህቶቻችን የሚጠቅም ታሪክ እናስቀምጥ! ለግቢው በቂ የሆነ ሰው ስናገኝ እየተከታተልን እናሳውቃለን! ለሁላችሁም ከልብ እናመሰግናለን🙏 በተጨማሪም መወያያ 'ግሩፕ' ላይ እየገባችሁ ሀሳብ ስጡበት👇 @Computer_Mobile3 @Computer_Mobile3 👆👆👆👆👆👆 ሀሳቡ ይፋ የወጣበት ቀን : 29/04/2013 ዓ.ም @computer_mobile21 @computer_mobile21

💻💻💻 💻 📱📱📱📱📱 ' #FREE COMPUTER & MOBILE maintenance center' in each Technology Campuse' 💻💻💻 💻 📱📱📱📱📱 @computer_mobile21 'ነፃ የኮምፒዩተርና ሞባይል ጥገና ማዕከል' በየቴክኖሎጂው ግቢ!!! ሰላም 🙏 እስኪ ዛሬ አንድ ርዕሰ ጉዳይ እናንሳ: በየዩኒቨርሲቲያችሁ የቴክኖሎጂ ግቢ ለተማሪዎች #ነፃ አገልግሎት የሚሰጥ የኮምፒዩተርና የሞባይል ጥገና ማዕከል(ቢሮ/ቡድን) አለ?? ✔ ካለ እስኪ የት ግቢ: እንዴት አገልግሎቱን እንደሚሰጥ: ምን ምን መሰሪያ እቃዎች እንዳሉትና ምን እንደጎደሉት......የመሳሰሉ መረጃዎችን አካፍሉን @seen3bot ✔ከሌለ ደግሞ ይሄን ስራ ለማስደመርና ለመስራት ፈቃደኛ የሆናችሁ በውስጥ መስመር የት ግቢና ስማችሁን አሳውቁን @seen3bot ማዕከሉ እንዲቋቋም የበኩላችንን እንወጣለን የማዕከሉ አስፈላጊነት በእኛ እምነት: 1. በተለያዬ ችግር ውስጥ ያለን የሀገራችን ተማሪ ለመርዳት 2. በማዕከሉ ውስጥ ለሚሰሩ ደግሞ የስራ ልምድ እንዲያገኙ 3. የግቢውን ደረጃ ከፍ ለማድረግ..... ሀሳቡን ከወደዱት ከጎናችን ይሁኑ! ስለርዕሰ ጉዳዩ ያለዎትን ማንኛውም ሀሳብ @seen3bot ላይ ያድርሱን🙏 እባክዎ መልዕክቱን በየዩኒቨርሲቲው የቴሌግራም GROUP #SHARE ያድርጉልን JOIN 👇👇👇 @computer_mobile21 @computer_mobile21 #SHARE SHARE SHARE

#Repairing_toolsEquipment ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና የሚያስፈልጉን መሳሪያወች: 1. #መፍቻ ፦ ስልካችን ለመፍታት እና ለመግጠም ይጠቅማል ። 2. #መልቲ_ሜትር:- ሬዚስታንስ ፣ ቮልቴጅ እንዲሁም ከረንት ለመለካት እና የሰርኪዩት ቀጣይነት ለማረጋገጥ ይጠቅመናል ። 3. #ቲነር ፦ ዝገት ለመከላከል እና ቆሻሻ ለማስወገድ ይጠቅማል ። 4. #ፔስት ፦ አይሲዎችን በመንቀያና በማስቀመጫ ሰአት ቦርዳችንና የሚነቀለዉ አይሲ በሙቀት እንዳይጓዳ ይጠቅማል ። 5. #ብሎወር ፦ ሙቀትን በመስጠት አይሲዎችን ለመንቀልና ለማስቀመጥ ይጠቅማል ። @computer_mobile21 6. #ካዉያ ፦ ሁለት የተላቀቁ ክፍሎችን ለመበየድ ይጠቅማል ። 7. #ሊድ ፦ ሁለት የተላቀቁ ክፍሎችን ለመበየድ እንደ ቀላጭ የምንጠቀምበት ነዉ ። 8. #ማራዘሚያ_ገመድ(jumper wire) ፦ ሁለት የተለያዩ የሰርኪዩት ክፍሎችን /የተላቀቁ ክፍሎችን/ ለማያያዝ የሚጠቅም ቀጭን ሽቦ ነዉ ። 9. #ትዊዘር(ፒከር) ፦ አይሲ ወይንም ሌሎች የሞባይል ክፍሎች በብሎወር ስናሞቅ እንደ መቆንጠጫ የምንይዝበት ነዉ ። 10. #ዲሲ ፓወር ሰፕላይ ፦ ከባትሪ የምናገኘዉን 3.7 ቮልት የሚሆን ቮልቴጅ የሚሰጥ ክፍል ነዉ። ከዚህም በተጨማሪ ስልካችን ኦፕን(open) ይሁን ሾርት(short) ወይም ስልኮች የሶፍትዌር ችግር እንዳላቸዉና እንደሌላቸዉ ሊያሳየን የሚችል በጣም ጠቃሚ መሳሪያ ነዉ ። በተጨማሪም ስፒከርን ወይም ሪንገርን ለመፈተሽ ይጠቅመናል። @computer_mobile21 11. #ኮምፒውተር ፦ ለሶፍትዌር ጥገና ፣ ለሃርድዌር ላይብረሪ እና ሙዚቃ ለመጫን ይጠቅመናል ። 12. #ፍላሽ_ቦክስ ፦ በሶፍትዌር ጥገና ሰአት በሞባይልና በኮምፒዉተር መሃል የሚገኝና ሁለቱን አካሎች የሚያግባባቸዉ መሳሪያ ነዉ ። 13. #ቦርድ_ፕሌት :- የስልካችንን ቦርድ በምንበይድበት ጊዜ ወይም አይሲ በምንነቅልበት ጊዜ ቦርዱ እንዳይነቃነቅ የሚያደርግ መሳሪያ ነዉ ። #14. ሶፍትዌር ኬብል ፦ በሶፍትዌር ጥገና ስአት ስልካችንን ከፍላሸር ቦክስ ጋር የሚያግባባ ነዉ 15. #ቫይብሬተር ፦ ዉሃ ዉስጥ ገብቶ ወይም ስታክ ያደረገ ስልክ እንዲሰራ ቫይብሬተር ዉስጥ ተዘፍዝፎ ፣ የተወሰነ ደቂቃ ይቆያል:: ©MuhammedComputerTechnology ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ! SHARE Join us👇👇👇 @computer_mobile21 @computer_mobile21 Read more👇👇👇 http://www.mobilecellphonerepairing.com/mobile-phone-repairing-tools.html

ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጠቃሚ የቻናል ጥቆማ ! JOIN 👇👇👇 @amharictutorialclass @amharictutorialclass @amharictutorialclass 👆👆👆👆