cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Zoe Mindset

👉በዚህ ቻናል የሚገኙ ነገሮች 👉አነቃቂና አበረታች ፅሁፎች 👉አበረታች ግጥሞች 👉የታላላቅ ሰዎች ንግግር 👉የህይወት ተሞክሮዎች 👉ፍልስፍናዎች 👉 የምክር አገልግሎቶች 👉የተለያዩ የጥበብ ስራዎች የእናንተ የተለያዩ ፅሁፎችን ለመላክና አብሮ ለመስራት ✍ብዕረኞች አናግሩን @zoekoo @zo_kia ላይ አናግሩን

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
515
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-1730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ግብረሰዶማዊነትን እቃወማለሁ እርኩሰት በምድሬ አይሆንም @zoemotivation
نمایش همه...
ሰነፍና መንገድ የሳተ ተጓዥ አንድ ናቸው ሁለቱም መዳረሻ ግብ የላቸውም @zoemotivation
نمایش همه...
የአስተሳሰብ ከፍታ የድል መሰላል ነው በጥልቀት አስቡ🤔🤔 ✍ብዕረኛው ZOE @zoemotivation
نمایش همه...
እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሳችሁ👸👸🦸‍♀👩‍🔬👮‍♀🧕👱‍♀ ሴት መሆናችሁ ኩራታችሁ የትጋት ሚስጥራችሁ ያደረጋችሁ ሴቶች የድላችሁን አክሊል ትጨብጣላችሁ ሴት መሆናችሁ ከአላማችሁ እና ከራዕያችሁ የሚያግዳችሁ ከመሰላችሁ ተሳስታችኋል ሴትነታችሁ የአላማችሁና የራዕያችሁ ፅናት ነው በሴትነቷ የኮራች ሴት የመፍትሔ ሰው መሆኗ እውን ነው።ሴትነትሺ የሚያኮራሽ እንኳን አደረሰሽ 👩‍⚕👷‍♀🕵‍♀👩‍💻 @Zoemotivation
نمایش همه...
ራስህን ሁን ሌሎችን መምሰል አቁም ራስህን ስትሆን ድል ማድረግ ትችላለህ አንተነት ውበት ነው @zoemotivation
نمایش همه...
ከሜክሲኮ ወደ መገናኛ እየሄድኩ በተሳፈርኩበት መኪና🚌 ወስጥ ድንገት እውነት የለም የሚል የጩኸት ድምፅ ሰማው። ከጀርባዬ ሰለነበር ድምፁን ወደ ሰማውበት ስዞር በእድሜ ገፋ ያሉ ትልቅ እናት ናቸው። እንደገና በድጋሜ እዚህ ምድር ላይ እውነት የለም ብለው ይጮኹ ጀመር።ሁሉ በመኪናው ወስጥ የነበርን ሰዎች በግርምት ተመለከትናቸው። እርሳቸው ግን የኛ መገረም አላስገረማቸውም ውስጣቸውን ያደማውን ሀሳብ መደበቅ አልቻሉም። እዝች ምድር 🌐 ላይ እውነት የሚኖረው እውነተኛው አምላክ መድኅኒያለም ሲወርድ ነው ያንጊዜ ውሸት ቅጣቷን ታገኛለች ውሸተኛውም የእጁን ያገኛል እያሉ ቀጠሉ።የምወደው ውስጤ እውነት በአምላክ ፊት ያለውን ሚዛን አሳየኝ እውነት ነው በእውነተኛው አምላክ ፊት መቆም የሚችሉ እውነተኞች ብቻ ናቸው ውሸት በፊቱ የተናቀ ነውና። ሰዎች ሁሉም ውሸታም ናቸው እውነት ከጠፋ ቆይቷል እያሉ እንደ እብድ ጮኹ። የተናገሩትን ሊቃወም የቻለ አልነበረም ምክንያቱም ሁላችንም በእቅፉችን የያዘነው ውሸት አፋችንን አስይዞናል አደፋፍነን የያዘው ሀቅ አንደበታችንን ዘግቶታል። በኃላ ላይ የገጠማቸውን ሲናገሩ እውነት የለም እንዲሉ ያደረጋቸው ፍትህ ማጣታቸው የገቡባቸው መስሪያ ቤቶች በውሸት ፍቅር የተማረኩ ከእውነት ይልቅ ለውሸት የቆሙ ከዛም አልፎ እውነትን በገንዘብ የሸጡ ሌቦች መሆናቸው ነው። ለነገሩ ውሸት የሌለበት ቦታን ከማግኘት በአሸዋ ውስጥ የተደበቀች ጤፍን ፈልጎ ማግኘት ይቀላል። እውነት ከሚፈለግበት ቦታ እንደሰም ቀልጦ ከጠፋ አያሌ አመታትን አስቆጥሯል እውነት አሁን መገኛውን አምላክን በሚፈሩ ጥቂት ልቦች ውስጥ አድርጎል በእርግጥም ይሄን አለም በነዚህ ልቦች ውስጥ ሆኖ ይታዘባል። ከእኚህ እናት የትዝብት ንግግሮች ያስገረመኝ እኔ ዛሬ እውነትን ሰለተናገርኩ ነገ ልሞት እችላለሁ ነገር ግን እውነትን እናገራለሁ ያሉት ነው። ውሸት ሁልጊዜ እውነትን ሊገድል እያሳደደ ይኖራል የእውነት  መኖር ውሸትን እንደሚጠፋው አውቆ ሊያጠፋው ይታገላል ነገር ግን አንድ የማይጠፋ እውነት አለ እውነት ሞቶም ያሸንፋል እውነት ሽንፈትን አያውቅምና። እኚን እናት እንደ እብድ ያደረጋቸው ነገር እውነትን ማጣት ነው፤ አለምንም ጨርቋን እንደጣለች እብድ ያደረጋትም እውነትን ማጣት ነው። እውነት ሁሌም ከመካከላችን ሲርቅ ውሸት ይነግሳል ያንጊዜ ሁሉም ሰው የሚፈልጋት ፍትህ ከሁላችንም በብዙ እርቀት ትርቃለች። ያለእውነት ሰላምና እረፍት ህይወትና ፍትህ👨‍⚖️ የለምና።ሁላችንንም እውነትን እንፈልጋለን ነገር ግን ለእውነት አንኖርም የምንፈልገው እውነት ከእኛ የሚጠብቀው እውነተኝነት አለ። እውነት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ብዙ መሰዋእትነትም ይጠይቃል፤ እኚ እናት እውነት የሚያጋፍጣቸው ትልቅ መሰዋእትነት እንዳለ የተረዱ ናቸው። እውነት ለመስዋዕትነት በጨከኑ ልቦች ውስጥ በድፍረት ይኖራል ድልንም ያደርጋል። እውነት ንግግር ብቻ አይደለም ተግባርና ሀሳብንም ሰንጎ የያዘ ረቂቅ ህይወት ነው።የቆምንበት ቦታ ያለንበትም ሁኔታ እየኖርንበት ያለነው ጊዜ እውነትን ሊሸረሽረው አይገባም። የእውነት መገኛው ሁሉም ቦታ ሁሉም ጊዜና ሁኔታ ነው። እውነት የሌለበት ስኬት ውድቀት ነው።እውነት የሌለበትም ከፍታ ጥልቅ ገደል ነው። እውነት የሌለበትም ደስታ መሪር ሀዘን ነው። ታላቁ መፅሐፍ ኤፌ 4:25 "እያንዳንዳችሁ ከባልንጀሮቻችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ " ይላል። ባልንጀሮቻችን የቅርብ ወዳጆቻችን ብቻ አይደሉም፤ አንዴ ካገኘናቸው በኃላ ድጋሜ የማናያቸው ሰዎች ጭምር ናቸውና በእውነተኛው አምላክ ፊት እንደሚመላለስ ሰው በሁሉም ሰውና ሁኔታ ፊት እውነትን እንናገር። እውነትን መናገር ስንጀምር የቆሰሉ ልቦች ይድናሉ የደከሙ ጉልበቶች ይበረታሉ የሀዘኑ ሀዘናቸውን ይረሳሉ። ለእውነት በእውነት እንኑር።እውነት ብድራታችንን ይከፍላልና።በእውነት እውነተኛውን ደስታ እንደሰት። “እውነትን ግዛ አትሽጣትም፥   — ምሳሌ 23፥23           እውነት        ✍ብዕረኛው ZOE @zoemotivation
نمایش همه...
ከሜክሲኮ ወደ መገናኛ እየሄድኩ በተሳፈርኩበት መኪና🚌 ወስጥ ድንገት እውነት የለም የሚል የጩኸት ድምፅ ሰማው። ከጀርባዬ ሰለነበር ድምፁን ወደ ሰማውበት ስዞር በእድሜ ገፋ ያሉ ትልቅ እናት ናቸው። እንደገና በድጋሜ እዚህ ምድር ላይ እውነት የለም ብለው ይጮኹ ጀመር።ሁሉ በመኪናው ወስጥ የነበርን ሰዎች በግርምት ተመለከትናቸው። እርሳቸው ግን የኛ መገረም አላስገረማቸውም ውስጣቸውን ያደማውን ሀሳብ መደበቅ አልቻሉም። እዝች ምድር 🌐 ላይ እውነት የሚኖረው እውነተኛው አምላክ መድኅኒያለም ሲወርድ ነው ያንጊዜ ውሸት ቅጣቷን ታገኛለች ውሸተኛውም የእጁን ያገኛል እያሉ ቀጠሉ።የምወደው ውስጤ እውነት በአምላክ ፊት ያለውን ሚዛን አሳየኝ እውነት ነው በእውነተኛው አምላክ ፊት መቆም የሚችሉ እውነተኞች ብቻ ናቸው ውሸት በፊቱ የተናቀ ነውና። ሰዎች ሁሉም ውሸታም ናቸው እውነት ከጠፋ ቆይቷል እያሉ እንደ እብድ ጮኹ። የተናገሩትን ሊቃወም የቻለ አልነበረም ምክንያቱም ሁላችንም በእቅፉችን የያዘነው ውሸት አፋችንን አስይዞናል አደፋፍነን የያዘው ሀቅ አንደበታችንን ዘግቶታል። በኃላ ላይ የገጠማቸውን ሲናገሩ እውነት የለም እንዲሉ ያደረጋቸው ፍትህ ማጣታቸው የገቡባቸው መስሪያ ቤቶች በውሸት ፍቅር የተማረኩ ከእውነት ይልቅ ለውሸት የቆሙ ከዛም አልፎ እውነትን በገንዘብ የሸጡ ሌቦች መሆናቸው ነው። ለነገሩ ውሸት የሌለበት ቦታን ከማግኘት በአሸዋ ውስጥ የተደበቀች ጤፍን ፈልጎ ማግኘት ይቀላል። እውነት ከሚፈለግበት ቦታ እንደሰም ቀልጦ ከጠፋ አያሌ አመታትን አስቆጥሯል እውነት አሁን መገኛውን አምላክን በሚፈሩ ጥቂት ልቦች ውስጥ አድርጎል በእርግጥም ይሄን አለም በነዚህ ልቦች ውስጥ ሆኖ ይታዘባል። ከእኚህ እናት የትዝብት ንግግሮች ያስገረመኝ እኔ ዛሬ እውነትን ሰለተናገርኩ ነገ ልሞት እችላለሁ ነገር ግን እውነትን እናገራለሁ ያሉት ነው። ውሸት ሁልጊዜ እውነትን ሊገድል እያሳደደ ይኖራል የእውነት  መኖር ውሸትን እንደሚጠፋው አውቆ ሊያጠፋው ይታገላል ነገር ግን አንድ የማይጠፋ እውነት አለ እውነት ሞቶም ያሸንፋል እውነት ሽንፈትን አያውቅምና። እኚን እናት እንደ እብድ ያደረጋቸው ነገር እውነትን ማጣት ነው፤ አለምንም ጨርቋን እንደጣለች እብድ ያደረጋትም እውነትን ማጣት ነው። እውነት ሁሌም ከመካከላችን ሲርቅ ውሸት ይነግሳል ያንጊዜ ሁሉም ሰው የሚፈልጋት ፍትህ ከሁላችንም በብዙ እርቀት ትርቃለች። ያለእውነት ሰላምና እረፍት ህይወትና ፍትህ👨‍⚖️ የለምና።ሁላችንንም እውነትን እንፈልጋለን ነገር ግን ለእውነት አንኖርም የምንፈልገው እውነት ከእኛ የሚጠብቀው እውነተኝነት አለ። እውነት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ብዙ መሰዋእትነትም ይጠይቃል፤ እኚ እናት እውነት የሚያጋፍጣቸው ትልቅ መሰዋእትነት እንዳለ የተረዱ ናቸው። እውነት ለመስዋዕትነት በጨከኑ ልቦች ውስጥ በድፍረት ይኖራል ድልንም ያደርጋል። እውነት ንግግር ብቻ አይደለም ተግባርና ሀሳብንም ሰንጎ የያዘ ረቂቅ ህይወት ነው።የቆምንበት ቦታ ያለንበትም ሁኔታ እየኖርንበት ያለነው ጊዜ እውነትን ሊሸረሽረው አይገባም። የእውነት መገኛው ሁሉም ቦታ ሁሉም ጊዜና ሁኔታ ነው። እውነት የሌለበት ስኬት ውድቀት ነው።እውነት የሌለበትም ከፍታ ጥልቅ ገደል ነው። እውነት የሌለበትም ደስታ መሪር ሀዘን ነው። ታላቁ መፅሐፍ ኤፌ 4:25 "እያንዳንዳችሁ ከባልንጀሮቻችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ " ይላል። ባልንጀሮቻችን የቅርብ ወዳጆቻችን ብቻ አይደሉም፤ አንዴ ካገኘናቸው በኃላ ድጋሜ የማናያቸው ሰዎች ጭምር ናቸውና በእውነተኛው አምላክ ፊት እንደሚመላለስ ሰው በሁሉም ሰውና ሁኔታ ፊት እውነትን እንናገር። እውነትን መናገር ስንጀምር የቆሰሉ ልቦች ይድናሉ የደከሙ ጉልበቶች ይበረታሉ የሀዘኑ ሀዘናቸውን ይረሳሉ። ለእውነት በእውነት እንኑር።እውነት ብድራታችንን ይከፍላልና።በእውነት እውነተኛውን ደስታ እንደሰት። “እውነትን ግዛ አትሽጣትም፥   — ምሳሌ 23፥23
نمایش همه...
ትጋት ማለት በማይመች ጊዜና ሁኔታ መቅደም ያለበት ማስቀደም መቻል ነው ✍ብዕረኛው ZOE @zoemotivation
نمایش همه...
ማንነት የህይወት ምልልስ ነፀብራቅ ነው። በህይወት የምንመላለሰው የትኛውም ምልልስ ከማንነታችን የሆነ ምላሽ ነው። ማንነት ንግግርን አስተሳሰብንና ተግባርን አጣምሮ የያዘ ነው። ማንነት ሰዎችን ትልቅም ትንሽም ያስብላቸዋል። በህይወት የምትመኘውን አይነት ሰው ለመሆን ማንነት ላይ ትኩረት አድርግ።ያልተሰራ ማንነት ህይወትን ትርጉም አልባ ያረጋል። ማንነት የህይወትን አላማና ራዕይ የቀና ጉዞ ያደርጋል። በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሰዎች ላንተ የሚሰጡት ምላሽ ከተገለጠው ማንነትህ የተነሳ ነው።ፍፃሜህ ላይ ለመድረስ ባሰብክ ቁጥር የተሰራ ማንነትን ለመልበስ ትተጋለህ። ማንነት ፍፃሜህን አጉልቶ ያሳያልና። ትኩረት ለማንነት      ✍ብዕረኛው ZOE @zoemotivation
نمایش همه...