cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የጥበብ እፍታ📖📜📚

አሪፍ አሪፍ ~ ግጥሞች ~ ወጎች ~ መጣጥፎች...... ~እንዲሁም አዝናኝና አስተማሪ /#motivation/ፅሁፎችን በሰፊዉ እኛጋ ያገኛሉ . . ፦ለማንኛዉም አስተያየት፣ ፦ ወጎችን፣ ፦ጠቃሚ ምክሮችን፣ ፦ ግጥሞችን ለመለክ በዚህ ☞ @Beki_B3@Beki_B ☜መግኘት ይችላሉ። @titland @titland ☜Join as

نمایش بیشتر
أثيوبيا10 573امهری9 096دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
307
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

❇️ዘመናዊ የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን 👉ባለሶስት ዘመናዊ የልብስ ቁምሳጥን 👉በቀላሉ የሚገጣጠም የሚነቃቀል 👉ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚመች 👉ቀላል ክብደት ያለው 👉ባለ ዚፕ የሸራ ልብስ ያለው 👉ፍሬሞቹ የብረት ቱቦዎች የሆኑ 👉መገጣጠሚያዎቹ ጠንካራ ካርቦኔትድ ፕላስቲኮች የሆኑ 👉ለቤትዎ ውበት የሚሠጥ 👉ቦታ የማይዝ ሲሆን #ቁመት 175 ሳ.ሜ #የጎን ስፋት 130 ሳ.ሜ #ወርድ 45 ሳ.ሜ              💦 ዋጋ፦ ✅ 3,000 ብር 🤳For order 🤳         📱+251963168909   👨‍💻Telegram Message ለመፃፍ              👨‍💻t.me/ft2194
نمایش همه...
ብቻ
نمایش همه...
نمایش همه...
Fitsae Tv on TikTok

ያለፍነው ፈተና... ወይ ተማሪነት!!! #habeshatiktok #parody #habesha

00:43
Video unavailableShow in Telegram
በቅርቡ በ #fitsaetv የዩትዩብ ቻናል በHD ጥራት መተላለፍ የሚጀምሩት ድንቅ መሰናዶዎች። እንዳያመልጥዎት!!! እኛን ለማግኘት ከታች የሚገኙትን ሊንኮች ይጠቀሙ!! 👇👇👇👇👇👇👇 Youtube.com/fitsaetv t.me/poimfitsae tiktok/fitsaetv ለአስተያየት 👇👇👇👇👇 t.me/ft2194
نمایش همه...
4.48 MB
https://youtu.be/aEEw8QQW0G4 በቅርቡ በፍፄ ቲቪ የሚጀምሩት አስደናቂ መሰናዶዎች #ሰብስክራይብ በማድረግ ይደሰቱ ይዝናኑ ይማሩ
نمایش همه...
በቅርቡ የሚጀምሩት አስደማሚ መሰናዶዎች (coming soon) trailer 2014/2021

*followYoutube.com/fitsaetvFacebook.com/fitsaemanTelegram/poimfitsaeTelegram/[email protected]#abelbirhanu #facts #new2022

ተጠንቀቅ አሳርፍ •••••••••••••••••••••••••••••••• ቀን አገኘሁ ብለህ አንዱን ለማሳመን ~ ወይ ለማደናገር ጊዜ በቀደደው ከአቅም በላይ ከፍተህ ~ ውሸት ስትናገር ወድቃ እንዳላዝንብህ በአፍህ የያዝካት ~ የልቤ እናት ሐገር ከሙሉቀን @poimfitsae @poimfitsae @poimfitsae @poimfitsae
نمایش همه...
1.41 KB
Photo unavailableShow in Telegram
#nomore #ethiopia ይገርማል! የነጭ አታላይ ቀማኛ ሀበሻን ሊቀራመተው። አልገዛም ያለን ጫንቃ ዘመናዊነት አስታኮ በትርኪምርኪ ሊሰብረው። ሲያሴር ሲያብር ለዘመናት የየመንን መራር ፅዋ አፉን ለጉሞ ሊግተው። ዝም አለ ሀበሻ ታጋሽ ሊታዘብ የማሰብ ጥጉን። የመራቀቁን ከፍታ የሀያልነት ድንበሩን። እሱ ግን አርምሞ አልገባው ቁማሩን በኛ ቀመረ። በይፋ እውነትን ቀብሮ ለሀሰት ቆሞ ዘመረ። ድህነትን ተንተርሶ ህልውናን መዘበረ። ምናለ... ምናለ ታሪክን ቢቃኝ የኋሊት ሄዶ ተጉዞ። ነጭነት እንደማይሰራ በሀበሻ አፈሙዝ መዞ። ፋሽሽትን ጠይቅ ይንገርህ የማይጨው ገድል ይናገር። ደመ ሞቃት ቁጡ ናቸው ሲመጡባቸው በሀገር። ይናገር ቀስተ ደመናው የሰማይ ማህተም ፊርማ። ኢትዮጵያ ያነባች እንደው ፀባኦት እንደሚሰማ። ቃላችን እውነት አዘል ነው ጣልቃ ገብነት ይበቃል። ሀበሻ ለሆዱ ብሎ ሀገሩን መቼ ይሸጣል? ይበቃል!!!! ከ ፍፁም ጥበበ ለአስተያየት 👉 @ft2194 @poimfitsae @poimfitsae @poimfitsae @poimfitsae
نمایش همه...
ሰኔ 7 ወይም ሐምሌ 7… ወይም ነሐሴ 7 …ወይም …›› (አሌክስ አብርሃም) ‹‹ግንቦት ሰባት ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋት !ውስጥ ያለው ጫጫታ የመጠጥና ሲጋራ ሽታ ስላፈነኝ አየር ለመውሰድ ስወጣ ……በሞቃታማው ምሽት አስረኛ ፎቅ ላይ ካለው የሆቴሉ ‹ቴራስ › ከፈፍ ላይ ደገፍ ብላ ቁልቁቁል በብርሃን የተጥለቀለቀችውን ከተማ እየተመለከተች ቁማለች ! …የለበሰችው ቀይ የእራት ልብስ ጠይምና የተራቆተ ጀርባዋን በግልፅ ያሳያል … ተዓምረኛ ቀራፂ ቀርፆ ጨለማው ውስጥ ያቆማት ውብ ቅርፅ ትመስል ነበር .....continue on t.me/poimfitsae @poimfitsae @poimfitsae @poimfitsae @poimfitsae
نمایش همه...
የፍፄ ግጥሞች

#አጫጭር ግጥሞች #ወጎች #መጣጥፍ እና ሌሎችም የጥበብ ስራዎች። ለአስተያየት ፥ ጥያቄ ፥ እንዲሁም ፅሁፍ ለመላክ @ft2194 Follow *youtube

https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ

*tiktok

https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/

ከላይ ወደታች ያደገው ባል !! (አሌክስ አብርሃም) አንዷ ሜክሲኳይት ቆንጆ ከአንድ በእድሜ ሁለት አመት ከምትበልጠው ወጣት ጋር ፍቅር ትጀምራለች ! 28 ዓመቱ ነው ፡፡ ብዙዎች ፍቅር አይደለም ሚስኪን ዶክተር እጮኛዋን አፍንጫህን ላስ ብላ ይሄን ዘሎ ያልጠገበ ወጣት የተጣበቀችበት ሃብታም ስለሆነ ነው ይላሉ ! በእርግጥ ልጁ የልጅ ሃብታም ነበር !ከውብ ቪላዎች እስከመዝናኛ ጀልባዎች ያለው … የግል ጀት አውሮፕላን ሁሉ ባለቤት … የጥንት ታዋቂ ስዕሎችን ይሰበስባል ይሸጣል ያሻሽጣል ! ስለስዕል ሲተነትን አፍ ያስከፍታል ! ይችንም ቆንጆ የተዋወቃት አንድ የስዕል ጨረታ ላይ ነው … አንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን ዶላር ሆጭ አድርጎ መክተፊያ የምታክል ካንቫስ ላይ የተሳለች ሙጭርጭር ስዕል ሲገዛ ! የሆነ ሁኖ በሶስት ወር ውስጥ ድል ባለ ሰርግ ታገባዋለች ! ሰርጋቸው የሚያስቀና ነበር … ልጅቱ የመጨረሻ ቆንጆ ስትሆን የባለሃብቱ ባሏ መልክ ደግሞ ወደመለዓክ የሚጠጋጋ አይነት ነበር …እንደዛ አይነት ቆንጆ መልክ ታይቶ አይታወቅም ነው የሚሉት …..(ያው ሰው ያጋንናል) ቀስ በቀስ ግን ትዳሩ ችግር ገጠመው … ለምሳሌ ልጅት ዳንስ ትወዳለች ማበድ ትወዳለች ባል ደግሞ ሲበዛ የተረጋጋ ሲራመድም ሲናገርም ቀሰስ ያለ ሆነ ! ወደክለብ ይሄዱና አብራው ልትውረገረግ ስትሞክር ልጁ ልቡን ያፍነዋል …‹‹ሃኒ ይሄ ነገር የልብ ህመም እንዳይሆን ታየው›› ስትለው አይስማማም …እሷም ብዙም አልገፋችውም (ምናልባት ልቡ ቢቆምም ቢበዛ እንደአሸዋ የበዛ ሃብት ውርስ እንጅ ሌላ ምን ይመጣብኛል ብላም ይሆናል) ችግሩ ግን በዚህ አልቆመም የዳንሱ ወለል ላይ የገጠመው ችግር ወደምኝታ ቤታቸው ተከትሎ ገባ … ሳተናው ልፍስፍስ አለባት ! …ስንት የለመደች ልጅ … ቢነቃቃ ብላ ምኝታ ቤቷ በዛ ውብ ሰውነቷ ራቁቷን ብትደንስ … ብትስለመለም ወፍ የለም ! እንደውም ዳንሷን ሳትጨርስ አጅሬው ማንኮራፋት ይጀምራል ! ‹‹ግዴለም ሰው በእንትን ብቻ አይኖርም›› ብላ ዝም አለች … ይባስ ብሎ ‹‹ሃኒ አይ ላቭ ዩ ›› ስትለው ........continue on t.me/poimfitsae ሙሉውን ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል ጅምር ፈገግታዎን በዚህ ሊንክ ይጨርሱ!! @poimfitsae @poimfitsae @poimfitsae @poimfitsae
نمایش همه...
نمایش همه...
Ethiopian music : abyssinia vine (ደስ ይላል) | des yilal | new ethiopian music official (ደስ ይላል)

ደስ ይላል : new amharic music | abyssinia vine | abyssinia vine new music | des yilal : new amharic music | abyssinia vine #minewshewatube #abyssiniyavine #ethiopianmusic Fitsae tv: we make your happiness Just subscribe

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.