fa
Feedback
Z Secret Training Institute

Z Secret Training Institute

رفتن به کانال در Telegram

🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏 በዚህ ቻናል ለተማሪዎች ጠቃሚ ቲቶሪያሎችን እና የሚያነቡትን short note ማቴሪያሎች እንለቃለን፡፡ https://t.me/zsecrettrainingcenter

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Z Secret Training Institute

کانال Z Secret Training Institute (@zsecrettrainingcenter) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 68 206 مشترک است و جایگاه 2 402 را در دسته آموزش و رتبه 453 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 68 206 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 20 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 549 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 64 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 30.90% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.80% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 21 079 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 8 730 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 256 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏 በዚህ ቻናል ለተማሪዎች ጠቃሚ ቲቶሪያሎችን እና የሚያነቡትን short note ማቴሪያሎች እንለቃለን፡፡ https://t.me/zsecrettrainingcenter

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 21 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

68 206
مشترکین
+6424 ساعت
-627 روز
+54930 روز
آرشیو پست ها
پیام صوتی01:58

Mobile app Update አድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zsecreteducation.com.app

በ2018 የZ Secret Special package ተማሪዎች የነበራችሁ ሁሉ አምናችሁን ለዩ ቆይታም አብራችሁን ስላሳለፋችሁ ብቻ የ Z Secret Green Card ይገባችኋል። ይህ Green Card እንድታገኙ የሚያደርጋችሁ 👉 Scholarship Course (በከሜሪካ Scholarship ባገኙና ብዙ ተማሪዎች ይሄን እድል እንዲያገኙ ባደረጉ የተዘጋጀ ምርጥ ትምህርት) 👉SAT international exam Course 👉 ለ5 ሰቃይ ተማሪዎች SAT international Exam እንዲፈተኑ የ120,000 ብር እገዛ እናደርጋለን ለ2019 ተፈታኞች ደሞ ለ10 ተማሪዎች የ250,000 ብር እገዛ እናደርጋለን 👉 ቪድዮ ኤዲትንግ 👉 Web Development ከዚህ ተጨማሪ ሊኖርም ይችላል ወይም ትንሽ ክፍያ በመክፈል 👉z secret Language 👉university Freshman course እና ሌሎችም ይኖራሉ።

پیام صوتی03:37

پیام صوتی01:36

ሲፈኔ ተክሉ 575 ስታመጣ ይሄን መስበር ከባድ ነዉ ይባል ነበር ካሊድ መጣና 591 አምጥቶ አስገረመን ያልተወራላቸዉ ከ576-589 ያመጡም ብዙ አሉ ታዲያ ዛሬም ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎች ከዚህ በላይ ዉጤት ሊመጣ አይችልም የሚሉ በራሳቸዉ ሁኔታ ስንት ታሪክ መስራት የሚችልን የሰዉን ልጅ ልዩ ችሎታ ይገድቡታል።  አቅማችሁን አትገድቡት ትንሽ አታልሙ ትልቅ ነገር ዓልሙ ጥረታችሁም በዛዉ ልክ ከፍ ያለ ይሆናል 500 ካቀዳችሁ ባብዛኛዉ ግዜ 480-498 ነዉ የምታመጡት አልፎ  አልፎ ደሞ 501_506 ይመጣል። 595+ ለማምጣት ካቀዳችሁ የምታደርጉትን ጥረት  አስቡት 👉አንድ ነገር ለመረዳት የምታደርጉት ጥረት የላቀ ይሆናል። 👉የምታሳዩት ጥንቃቄና ልምምድ ጥራቱን ይጨምራል 👉 የግዜ አጠቃቀማችሁ የተለየ ይሆናል 👉 ጥልቅ መረዳትን ትመርጣላቹ ለማጥናትና ዋና ቁልፉን ለማግኘት የሌለ ሀይላችሁን ትጠቀማላቹ። 👉 የምታሳዩት ጥረት 580-597 እንድታመጡ ያደርጋችኋል። ልፋታችሁን እቅዳችሁን ፈጣሪ ይባርክላቹ። Z Secret የናንተዉ ወዳጅ❤️

595+ ነዉ እቅዳችን ለዚህ ደሞ ምን ያክል ዋጋ መክፈል እንዳለብን ታዉቃላቹ ሁላቹም ተዘጋጁ ደሞም እናሳካዋለን በወሬ አይደለም በተግባር እናሳያቿለን። አይቻልም እያለ የሚያስፈራራችሁን ወደጎን ተዉትና ቆራጥ ሁኑ ለዓላማ ራስን መግዛት ግድ ይላል። 🔥ደካማዉ ብርቱ ነኝ ይበል። ✅ስለሚቻል ነዉ በርቱልን።

ዛሬ ቅዳሜ በ3600ብር የመጨረሻ ምዝመባ እናደርጋለን። ከነገ እሁድ ጀምሮ ለተከታታይ 3ት ቀናት 3700 ብር ይሆናል። 👉ስልጠናዉን ያልወሰዳቹ ተማሪዎች Youtube ላይ ስልጠናዉን በመዉሰድ ራሳችሁን አዘጋጁ አድርጉ። ማሳሰቢያ: 👉የzsecret Special Package 4000 ይገባል ይህ እስኪሆን ድረስ በየ 3ት ቀኑ 100 ብር ይጨምራል።

ሞባይል App ያምራል, ቪድዮ Download ያደርጋል, ፕሮግራምም ከላይ እንደምታዩት ተዘጋጅቷል ግን ደሞ Developeru የረሳዉ አንድ ነገር አለ እሱን ማስተካከል አለብን ስለዚህ እሁድ ሁሉም ነገ
ሞባይል App ያምራል, ቪድዮ Download ያደርጋል, ፕሮግራምም ከላይ እንደምታዩት ተዘጋጅቷል ግን ደሞ Developeru የረሳዉ አንድ ነገር አለ እሱን ማስተካከል አለብን ስለዚህ እሁድ ሁሉም ነገር ያልቃል ሰኞ ጥናታችነንን እንጀምራለን።

App Update አድርጉ እስክንል ጠብቁን።

photo content

پیام صوتی03:58

پیام صوتی01:03

ትናንት ከፍላቹ ደረሰኝ ልካቹ Approve ያልተደረገላቹ ተማሪዎች Appove አድርገን ስንጨርስ የምናሳውቅ ይሆናል እስከዛ ድረስ በትግስት ጠብቁን🙌

ዛሬ አሮብ በ3500ብር የመጨረሻ ምዝመባ እናደርጋለን። ከነገ ቅዳሜ  ጀምሮ ለተከታታይ 3ት ቀናት 3600 ብር ይሆናል። 👉ስልጠናዉን ያልወሰዳቹ ተማሪዎች Youtube ላይ ስልጠናዉን በመዉሰድ ራሳችሁን አዘጋጁ አድርጉ። ማሳሰቢያ: 👉የzsecret Special Package 4000 ይገባል ይህ እስኪሆን ድረስ በየ 3ት ቀኑ 100 ብር ይጨምራል።

💪ሁሌ ተመሳሳይ ክብደት ማንሳት ጡንቻ ለማዉጣት ያለዉ ሚና አናሳ እንደመሆኑ መጠን ሁሉ አዕምሮም ቻሌጅ በተመደረገ ቁጥር ነዉ የሚሰፋዉ። 👉ከ9 የምትጀምሩም ሆነ ከ12 ለልዩ ቻሌንጃችን ዝግጁ ሁሉ። 👉አትፍሩ ሁሌም አዲስ ነገርና እዉነተኛ አጋራችሁ ከሆነዉ Z Secret ጋር አዲስና አስደናቂ ጉዞ ይኖራችኋል።

پیام صوتی03:52

ጥናታችንን ለመጀመር የተዘጋጃችሁ ተማሪዎች በሙሉ 👉ከ9 የምትጀምሩ የሚገርምና አስደናቂ ግዜ እናሳልፋለን 👉ከ12 የምትጀምሩም እንደዚሁ የሚገርምና የሚደንቅ ግዜ እናሳልፋለን። Z Secret የናንተዉ ወዳጅ❤️

photo content