Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹
رفتن به کانال در Telegram
አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 እውነተኛ ጩኸት እንጮኻለን ፍርሃትን አሸንፈን በነፃነት እንኖራለን። የዚህ ሀሳብ አባል ለመሆን የሚፈልግ ማንም በቲክቶክ ና በቴሌግራም ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏
نمایش بیشتر9 755
مشترکین
-324 ساعت
-17 روز
-4330 روز
آرشیو پست ها
9 754
መዝ 23፥1፦
እግዚአበሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጠኝ የለም። በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፣ በእረፍት ወኋ ዘንድ ይመራኛል። ነፍሴን መለሳት፦ስለ ስሙ በጽድቅ መንገድ መራኝ። በሞት ጥላ መካከል እንኳ ቢሄድ፣ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኩዝ እነርሱ ያጽናኑኛል። አሜን ይህን ክፍል ደጋግማችሁ አንብቡትና ተባረኩበት።
ሰናይ ምሽት ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
9 754
https://vm.tiktok.com/ZSQnScSRv/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 754
https://vm.tiktok.com/ZSQteyfkg/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 754
https://vm.tiktok.com/ZSQsgyjP3/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 754
ለዘመናት ለሰው ልጅ ያልገባው በጥብቅ ይጠቀሙታል ነገር ግን ከቃሉ በስተጀርባ ያለው ህልቆ መሳፍርት በርከቶችንና ኃይሉን ግን በእውነት አላገኙበትም። ቃሉ ምን የሚል ነው? እግዚአበሔር ይህን ቃሉ ሰው ልጅ የሆነ ሁሉ ይጠቀሙታል ግን በሕይወቱ ላይ ጥቅም ላይ እያዋለው አይደለም። ጥያቄ የእወነት እግዚአብሔርን ታውቃለ ወይስ እስካሁን ከቃሉ በላይ የምታወቀው ነገር የለም?
ራሴን የምርመር ቀን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈሰ ስንቅ!
9 754
https://vm.tiktok.com/ZSQbmGJL1/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 754
https://vm.tiktok.com/ZSQbykQWa/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 754
Check out Gilgal Abera CEO's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZSQV3yyrc/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 754
እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው ልዑል ሆን ለስምህ ዝማሬ ማቅረብ በማለዳ ምሕረትን በሌሊት እውነታን ማውራት አሥር አውታር ባላው በበገና ከመስንቆ ጋር አቤቱ ደስ አሰኝተኸኛልና። ይላል ዝማሬው ዳዊት እስቲ እናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ይህን የቃሉን ክፍል ደጋግማችሁ በማንበብ ተባረኩበት።
የምስጋና ቀን ይሁንላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
9 754
ብዙ አስተማሪዎች ስላሉ ይህኔ ስለእግዚአብሔር ብዙ ታውቀው ይሆናል። ነገር ግን በሕይወትህ ላይ የምታገኘው ውጤትን በተመለከተስ?
https://vm.tiktok.com/ZSQ4QuxHM/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 754
የስሜትን አለም በሀሳብ መልክ በመቀየር የሕይወትን ጉዞ ጣጣ ያበዛውን ኃይል አውቃለሁ ወይ?
https://vm.tiktok.com/ZSQ49w33b/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 754
አንዳንዴ ስሜታችን ንግግር ባለማስተዋል ምክንያት ነገሮች በሕይወታችን ስከሰቱ እግዚአበሔር የተሳሳተ አደርግ ወደ ማሰብ እንደርሳለን። እንዲህ መሆናችን ጥሩ አይደለም። አንዴ ራስህን አዳምጠው ከውስጥህ የሚወጣ የልቧና ድምጽን አስተውል። ምን እንደምል ተረዳ፣ ተጫወተ፣ የደረሱ ነገሮችን በእውነት ሳትከራከረ ተቀበለ። ያኔ ከፈጣሪም ጋር ይሁን ከልብ ጋር ግጭት የለም።
ስላማዊ ውሎ ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
9 754
Check out Gilgal Abera CEO's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZSQQXpEut/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 754
Repost from N/a
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
9 754
🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
9 754
Repost from N/a
❤🌍በ ቴሌግራም በብዙዎች ዘንድ የተወደደ ቻናል ልጠቁመችሁ
እኔም ወድጄዋለሁ ❤❤
ከታች ክፈት ያምለውን በመጫን ይግቡ
Free promotion የምትፈልጉ አነግሩኝ 👉@seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
