cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝐀𝐛𝐮_𝐍𝐢𝐞𝐦𝐞𝐭𝐞𝐥𝐚𝐡 [ሰኢድ ሼኽ ሀሰን] "ግብዳው"

#ይህ_የአቡ_ኒዕመተላህ_ሰኢድ_ሼኽ_ሀሰን የቴሌግራም ቻናል ነው #ወርቃማ_ፈዋኢዶች ያገኙበታል 🌐#ቻናላችንን_ይቀላቀሉ https://t.me/Abu_Niemetelah #ግሩፓችንን_ይቀላቀሉ👇👇👇 🌐 https://t.me/Abu_Niemetelah14 https://t.me/Abu_Niemetelah

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
717
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-2030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የረመዷን ፆም ትሩፋቶች በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሃደራ በታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ሙቅቢል አወል ቢን ዳውድ ረመዷን 14/09/1445 https://t.me/Hudhud_Studio/9801
نمایش همه...
fedlu remedan (1).mp311.42 MB
(المحافظة على أركان الإسلام سسب لدخول الجنة ) የእስልምና ማእዘናቶችን መጠበቅ ጀነት ለመግባት ሰበብ ነው ። 🎙بصوت أخينا   أبي ريان محمد أمين باتي حفظه الله تعالى🍃 https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya
نمایش همه...
4_5767341518826247522.ogg5.87 MB
ቁርኣንን ማንበብ (መቅራት) ያለው ደረጃ
በታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ ሰዒድ አሏህ ይጠብቀው በመስጂደ ሰላም ረመዷን 12/9/1445 📖 https://t.me/Hudhud_Studio
نمایش همه...
fedlu tilawetil quraan 12.9.1445.mp313.36 MB
istigfar remwdan 13.9.1445.mp318.80 MB
Solewat 1491445.mp311.64 MB
ቁርኣንን ማንበብ (መቅራት) ያለው ደረጃ
በታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ ሰዒድ አሏህ ይጠብቀው በመስጂደ ሰላም ረመዷን 12/9/1445 📖 https://t.me/Hudhud_Studio
نمایش همه...
fedlu tilawetil quraan 12.9.1445.mp313.36 MB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ደሴ የሙሀደራ ፕሮግራም መስጂደ ሰላም ነው። በዚህ በተከበረ ወር ምክር ሰምቶ መጠቀም የግድ ነው። ለመጠቀም ወደ ቦታው.... https://t.me/Hudhud_Studio
نمایش همه...
⨳   ርዕስ ወደ አሏህ በትክክል መመለስ በወንድም አቡ ዐብዲላህ በመስጂደ ሱና 13/9/1445 https://t.me/Hudhud_Studio
نمایش همه...
istigfar remwdan 13.9.1445.mp318.80 MB
በነብዩ ላይ ሶለዋት ማውረድ => ሶለዋት በምን መልኩ ነው መባል ያለበት? => እውን ሶለዋት ክልክል ነውን? በታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ ነቢል አሏህ ይጠብቀው https://t.me/Hudhud_Studio
نمایش همه...
Solewat 1491445.mp311.64 MB
🔺የፁሁፍ ማውጫ ──━━✺✿✺━━── 📚ዑዝር ቢልጀህል ምን ማለት ነው? https://t.me/Assunnah11/230 ──━━✺✿✺━━── 📚ዑዝር ቢልጀህል ምን ማለት ነው? https://t.me/Assunnah11/230 ──━━✺✿✺━━── 📚 ዑዝር ቢልጀህል እንደሌሎች ኢጅቲሃድን እንደሚያስተናግዱ ርእሶች ነውን? https://t.me/Assunnah11/230 ──━━✺✿✺━━── 🔺ዑዝር ቢልጀህል በኢስላም እንዳለ ቁራአናዊ ማስረጃዎች ──━━✺✿✺━━── 📚 ክፍል1 https://t.me/Assunnah11/232 ──━━✺✿✺━━── 📚ክፍል2 https://t.me/Assunnah11/233 ──━━✺✿✺━━── 📚ክፍል3 https://t.me/Assunnah11/235 ──━━✺✿✺━━── 🔺ዑዝር ቢልጀህል በኢስላም እንዳለ ሐዲሳዊ ማስረጃዎች ──━━✺✿✺━━── 📚ክፍል4 https://t.me/Assunnah11/235 ──━━✺✿✺━━── 📚ክፍል5 https://t.me/Assunnah11/238 ──━━✺✿✺━━── የ ዚህ ኡማህ ታላላቅ ዑለሞች ንግግር A ──━━✺✿✺━━── 📚ክፍል 6 https://t.me/Assunnah11/240 ──━━✺✿✺━━── 📚ክፍል7 https://t.me/Assunnah11/241 ──━━✺✿✺━━── 📚የሙሐመድ ኢብኑ አብዲልወሃብ (ረሒመሁሏህ) አቋምና ንግግሮችA https://t.me/Assunnah11/244 ──━━✺✿✺━━── 📚ከዘመናችን ታላላቅ ዑለማኦች ንግግሮች A https://t.me/Assunnah11/296 ──━━✺✿✺━━── 📚ሸይኽ ሙሐመድ ኢብን ሷሊሕ ዑሠይሚን https://t.me/Assunnah11/299 ──━━✺✿✺━━── 📚አሸ፞ይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አል ዋዲዒይ ረሒመሁላህ https://t.me/Assunnah11/304 ──━━✺✿✺━━── 📚አሸ፞ይ ኢማሙ አልባኒ ረሒመሁላህ https://t.me/Assunnah11/308 ──━━✺✿✺━━── 📚እውን ለሁሉም ሁጃ ደረሶታልን? https://t.me/Assunnah11/323 ──━━✺✿✺━━── 📚እውን በአቂዳ ጉዳይ ላይ ኡዝር ቢልጀህል የለም? https://t.me/Assunnah11/329 ──━━✺✿✺━━── 📚ሁጃ ቁሞበት በሽርኩ ላይ ከቀጠለ https://t.me/Assunnah11/332 ──━━✺✿✺━━── 📚የተጠንጣዮች ሁነኛ ምሽግ( መሳኢል ዟሂራ እና መሳኢል ኸፊያA 📚#ክፍል1 https://t.me/Assunnah11/356 ክፍል 2 https://t.me/Assunnah11/358 ──━━✺✿✺━━── 📚ክፍል 3 https://t.me/Assunnah11/362 ──━━✺✿✺━━── 📚ክፍል 4 https://t.me/Assunnah11/374 ──━━✺✿✺━━── 📚ክፍል 5 https://t.me/Assunnah11/379 ──━━✺✿✺━━── 📚ክፍል 6 https://t.me/Assunnah11/387 ──━━✺✿✺━━── 📚በዛሂሩ መፍረድና ኡዝር ቢል ጀህልB ──━━✺✿✺━━── 📚 #ክፍል1 https://t.me/Assunnah11/395 ──━━✺✿✺━━── 📚 #ክፍል 2 https://t.me/Assunnah11/397 ──━━✺✿✺━━── 📚 ሺርክ እያወቀ የሰራና ሳያውቅ የሰራ ሰው ልዩነቱ https://t.me/Assunnah11/538 ──━━✺✿✺━━── 📚 ሺርኩል አክበር ና ኡዝር ቢል ጀህል https://t.me/Assunnah11/624 ──━━✺✿✺━━── 📚 አል ዑዝር ቢልጀህልና የአሰጣጥ ሁኔታና ማስረጃዎች https://t.me/Assunnah11/627 ──━━✺✿✺━━── 📚 የተክፊሮች ማምታቻና መልሶቻችን https://t.me/Assunnah11/632 ──━━✺✿✺━━── 📚 ስህተት ላይ ለወደቀ ግለሠብ ወይም((ሙክጢእ )) ለሆነ የተቀመጡ የማስረጃ አይነቶች https://t.me/Assunnah11/637 ──━━✺✿✺━━── 📚 “ኸጠእ (خطأ ) “የሚለውን ቃል ትርጉም አሰጣጥ https://t.me/Assunnah11/643 ──━━✺✿✺━━── 📚 የበኑ ኢስራኢልና የሙሳ ዐለይሂ ስሰላም ታሪክ https://t.me/Assunnah11/637 ──━━✺✿✺━━── 📚 ስለ"ሀሪቁኒ” የተሰኘዉን ሀዲስ ሰፋ ያለ ትንተና https://t.me/Assunnah11/650 ──━━✺✿✺━━── 📚 "ሀሪቁኒ” የተሰኘዉን ሀዲስ ባለቤት ላለመክፈሩ ከልካይ ነገር ምንድነው https://t.me/Assunnah11/644 ──━━✺✿✺━━── 📚 የተክፊሮች ማምታቻና መልሶቻችን https://t.me/Assunnah11/650 ──━━✺✿✺━━── 📚 ሐዲስ አቢ ዋቂድ አልለይሲይ https://t.me/Assunnah11/664 ──━━✺✿✺━━── 📚 ዛቱ አንዋጥ ና የኡለሞች አቶረጋገም https://t.me/Assunnah11/665 ──━━✺✿✺━━── 📚 የአላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ ማስረጃ (ሑጀቱሏህ) በሰው ልጆች ላይ https://t.me/Assunnah11/672 ──━━✺✿✺━━── 📚 የተክፊሮች ማምታቻና መልሶቻችን መቋጫ https://t.me/Assunnah11/666 ──━━✺✿✺━━── 📚 አልዑዝሩ ቢልጀህል የተገነባባቸው #መሰረቶች (አል ኡሱል https://t.me/Assunnah11/676 ──━━✺✿✺━━── 📚 ለዚህ ሸሪዓዊና የመጀመሪያው ማስረጃ ማረጋገጫ https://t.me/Assunnah11/683 ──━━✺✿✺━━── 📚 የኢብኑ ተይሚያ ግልፅ ንግግሮች ለአምታቾች https://t.me/Assunnah11/709 ──━━✺✿✺━━── 📚 እውን የኡለሞችን ኢስጢላህ ያልገባው ማንነው?! https://t.me/Assunnah11/683 ──━━✺✿✺━━── 📚 12ነጥቦች https://t.me/Assunnah11/691 ──━━✺✿✺━━── 📚 ካፊር አስልይ ና ሙርተድክፍል1 https://t.me/Assunnah11/773 ──━━✺✿✺━━── 📚 የሙሀመድ ኢብኑ አብል ወሐብ ልጆች ና ተማሪዎች https://t.me/Assunnah11/775 ──━━✺✿✺━━── 📚 ኸዋሪጆች እና ኢብን አባስ https://t.me/Assunnah11/485 ──━━✺✿✺━━ 📚የዘመኖችን ኸዋሪጆች ማራቆት https://t.me/Assunnah11/473 ──━━✺✿✺━━── 📚የዘመኖችን ኸዋሪጆች ማራቆት2 https://t.me/Assunnah11/474
نمایش همه...
የሙለቢሳች ማጋለጫ

🔺ዑዝር ቢልጀህል ክፍል1 ~~~~~~ ኢንሻ አላህ በኢስላም ዑዝር ቢልጀህል እዳለ ቁራኣናዊ ሀዲሳዊ እንድሁም የኡለሞችን ንግግር በተከታታይ ፅሁፍ ለማቅረብ እሞክራለሁ የቁራኣን ማስረጃ በቅድሚያ ወደ ማስረጃ መጥቀስ ከመግባቴ በፊት ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ የተወሰኑ ነጥቦችን ላስቀድም 👉 ዑዝር ቢልጀህል ዐቂዳዊ መስአላ (ነጥብ) ነው ወይንስ ፊቂሃዊ ነው የሚለውን እንመልከት!! 👌 ዑዝር ቢልጀህል እንደሌሎች ኢጅቲሃድን እንደሚያስተናግዱ ርእሶች ነው። እንጅ #ከዐቂዳ ርእስ አይደለም!! ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:- "#ማሳሰቢያ በዑዝር ቢልጀህል መለያየት እንደሌሎቹ ፊቂሃዊ እና ኢጅቲሃድን ከሚቀበሉ መስአላዎች ነው!" [ሸርሁ ከሽፊ ሹቡሃት: 50)] #ለዚህም ነው የሱና አሊሞች በዚህ ዙሪያ ብዙዎቹ ዑዝር ቢልጀህል አለ ሲሉ! #የተወሰኑት የለም በማለት የተለያዩት። ቢሆንም! ግን አለ የሚሉት አሊሞች የለም የሚሉትን አልጠሉም! #በዚህም ላይ አቋማቸውን አልለያዩም። በተቃራኒውም የለም የሚሉት አሊሞች አለ የሚሉትን አልጠሉም! #ይህ ነገር መፈጠሩ እርስ በእርሳቸው እንዲጠላሉ አላደረጋቸውም ! የዚህን ዘመን አጋፋ የሱና አሊሞች ለአብነት ያክል እንመልከት ሸይኽ ዑሠይሚን፣ ሸይኽ አልባኒ፣ ሸይኽ ሙ/ድ አማን አል–ጃሚ ፣ ሸይኽ አልዐባድ ዑዝር ቢልጀህል አለ ሲሉ። #በተቃራኒው ደግሙ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ … የለም ይላሉ! #ግን በዚህ ምክኒያት አንዳቸው ሌላቸውን አልጠሉም፣ አልተወጋገዙምም! #ሌሎች የቢድዐ አንጃዎች በዚህ ምክኒያት ዑዝር ቢልጀህል አለ በማለት አቋማቸውን የነቀፋቸውን ሁሉ እንደሚያከፍሩትም አንዳቸው ሌላቸውን አላከፈሩምም!! በዚህ ዙሪያ ያነሳሁትን ሃሳብ ስጠቀልል የዑዝር ቢልጀህል መስአላ ፊቂሃዊ (ኢጅቲሃድን የሚያስተናግድ) መስአላ ነው። 👉 ዑዝር ቢልጀህል…

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.