cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

00:00

@M13 .... #m_13 @mahiim_13 Share 🙏 🎶🎶

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
204
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

3.89 KB
for ma sweet melody
نمایش همه...
አርማሽ ይውለብለብ ከደጄ ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ ቀን እየሄደ ቀን መጣ ልቤ ከሀሳብ ሳይወጣ መጥታ ታብሰው እንባዬን ሀገሬን ጥሯት አርማዬን መቼም ከዚህ ምድር ላይ ሄዶ ነው ሁሉም ቀሪ ሀገራ ናት ቋሚ ሰንደቀ ለዘለዓለም ኗሪ ትላንትም እንደ ጀምበር እያዩት ከዐይን ይርቃል ኢትዮጵያ እንድትመጪ ስንት ቀን ይበቃል...? እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ ግን ባባሁ ናፈኩሽና እንባ ቀደመኝ እኔማ አለሁ እስካሁን ተስፋ ሰንቄ በወንዜ ባገሬ እያለሁ አገር ናፍቄ... ወተሽ በምስራቅ አንቺ የዓለም ጀምበር አንድ አርጊንና ጠላትሽ ይፈር የቦረኩበት በልጅነቴ የያኔው መልክሽ ብቅ ሲል ፊቴ እየመለሰኝ ወደ ትላንቱ ናፍቆኝ በብርቱ ትዝ አለኝ የጥንቱ አገር ለክብሩ ሲጣራ ከፍ ያደረገው ባንዲራ ዘመም ሳይል ቀን ጎሎ ባክሽ ኢትዮጵያ ነይ ቶሎ ብዙ ነሽ አንቺ አገሬ የሞላሽ ታምራት ምኩራብሽ የተፈራ የነጻነት ቤት የአርበኞች የድል ችቦ ለትውልድ እንዳበራ መኖር ለአገር ሲሆን ሞትም አያስፈራ አመት አውዳመት ድገመን ሲሉ ልጆች በቀዬው ችቦ እያበሩ መስቀል ፋሲካው ኢድ እንቁጣጣሽ አውዳመት አይሆን አንቺ ካልመጣሽ ዘመን አድሰሽ በፍቅር ቀለም ብቅ በይ ኢትዮጵያ ሁኚና መስከረም እኛስ ከመንገድ ላይ ጠፍተን መች አወቅነው ብንሔድ ብንሔድ አንደርስም ገና ነው በመባረኪያችን ከመንገድ ላይ ዝለን አይበቃም ወይ ማሳል በዘር ጉንፋን ታመን በዘር ጉንፋን ታመን ስምሽን በክፉ ያነሳሽ ጠፍቶ አርማሽ ከፍ ሲል ሰማይ ላይ ወቶ እኛ ልጆችሽ ልናይ ቆመናል አንድ ቀን መጥቶ አንድ ያደርገናል ቀን አለ በሉ................................"አለ ገና" ቀን አለው ገና.............................."አለ ገና" ስንቱ ተሰደደ ይብቃን ሀዘን ለቅሶ አንድ ሆነሽ ኢትዮጵያ ባየን ፍቅር ነግሶ ዘር ያበቀለው ታጭዷል መከራው የኢትዮጵያዊነት አሁን ነው ተራው ዝም ያለ መስሎ ኢትዮጵያዊነት ማንም አይገታው የተነሳ ዕለት

አርማሽ ይውለብለብ ከደጄ ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ ቀን እየሄደ ቀን መጣ ልቤ ከሀሳብ ሳይወጣ መጥታ ታብሰው እንባዬን ሀገሬን ጥሯት አርማዬን መቼም ከዚህ ምድር ላይ ሄዶ ነው ሁሉም ቀሪ ሀገራ ናት ቋሚ ሰንደቀ ለዘለዓለም ኗሪ ትላንትም እንደ ጀምበር እያዩት ከዐይን ይርቃል ኢትዮጵያ እንድትመጪ ስንት ቀን ይበቃል...? እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ ግን ባባሁ ናፈኩሽና እንባ ቀደመኝ እኔማ አለሁ እስካሁን ተስፋ ሰንቄ በወንዜ ባገሬ እያለሁ አገር ናፍቄ... ወተሽ በምስራቅ አንቺ የዓለም ጀምበር አንድ አርጊንና ጠላትሽ ይፈር የቦረኩበት በልጅነቴ የያኔው መልክሽ ብቅ ሲል ፊቴ እየመለሰኝ ወደ ትላንቱ ናፍቆኝ በብርቱ ትዝ አለኝ የጥንቱ አገር ለክብሩ ሲጣራ ከፍ ያደረገው ባንዲራ ዘመም ሳይል ቀን ጎሎ ባክሽ ኢትዮጵያ ነይ ቶሎ ብዙ ነሽ አንቺ አገሬ የሞላሽ ታምራት ምኩራብሽ የተፈራ የነጻነት ቤት የአርበኞች የድል ችቦ ለትውልድ እንዳበራ መኖር ለአገር ሲሆን ሞትም አያስፈራ አመት አውዳመት ድገመን ሲሉ ልጆች በቀዬው ችቦ እያበሩ መስቀል ፋሲካው ኢድ እንቁጣጣሽ አውዳመት አይሆን አንቺ ካልመጣሽ ዘመን አድሰሽ በፍቅር ቀለም ብቅ በይ ኢትዮጵያ ሁኚና መስከረም እኛስ ከመንገድ ላይ ጠፍተን መች አወቅነው ብንሔድ ብንሔድ አንደርስም ገና ነው በመባረኪያችን ከመንገድ ላይ ዝለን አይበቃም ወይ ማሳል በዘር ጉንፋን ታመን በዘር ጉንፋን ታመን ስምሽን በክፉ ያነሳሽ ጠፍቶ አርማሽ ከፍ ሲል ሰማይ ላይ ወቶ እኛ ልጆችሽ ልናይ ቆመናል አንድ ቀን መጥቶ አንድ ያደርገናል ቀን አለ በሉ.................."አለ ገና'' ቀን አለው ገና.............."አለ ገና" ስንቱ ተሰደደ ይብቃን ሀዘን ለቅሶ አንድ ሆነሽ ኢትዮጵያ ባየን ፍቅር ነግሶ ዘር ያበቀለው ታጭዷል መከራው የኢትዮጵያዊነት አሁን ነው ተራው ዝም ያለ መስሎ ኢትዮጵያዊነት ማንም አይገታው የተነሳ ዕለት
نمایش همه...
MHCDA GRAPHICS DESIGNING AND PC SOFTWARE MAINTAINANCE SERVICE #Busuness_Crad_Design & #Logo_Motion_Graphics From #MHCDA Follow us on Instagram https://www.instagram.com/mhcdaeth?r=nametag Telegram: @M_H_C_D_A
نمایش همه...
3.41 MB
በህይወታችን ውስጥ ብዙ ስጦታዎች ይሰጡናል .... ስጦታ የሚሰጠን በእኛ ልዩ በሆኑ ቀኖቻችን የሚደርሱን ከፈጣሪ አልያም ከቤተሰቦቻችን ከጓደኞቻችን ከቅርብ ከሚባሉ ሰዎች ይደርሱናል .... ብዙ አይነት ስጦታዎች አሉ ከነዛ ውስጥ በህይወታችን በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚሰጡን የእድል ስጦታ ነው .... ከነዚህ የእድል ስጦታችን ውስጥ ባለማስተዋል እናባክናቸዋለን አንዳንዶቹ ብናስተውላቸውም ጊዛዊ ደስታን ከመስጠት አይዘሉም ሌሎቹን ደግሞ ልዮ ቦታ እንሰጣቸዋለን የህይወታችን ትልቁ ስጦታዎቻችን እናረጋቸዋለን ... እኔም በርግጥ ብዙ ስጦታዎች ተሰተውኛል ሳላስተውላቸው ያልተጠቀምኩባቸው ያስደሰቱኝ ዋጋ የተከፈለባቸው ሳስታውሳቸው ደስ የሚሉኝ የሚገርሙኝ አሉ .... ነገርግን የኔ ልዮ እና ትልቁ የልደት ቀን ስጦታዬ ነው .... ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ዘንድ ያገኘሁት ከፈገግታ አልፎ ያሳቀኝ ከህልም ወደ ተስፋ ያሸጋገረኝ ከምሬት ወደ ምስጋና የወሰደኝ ምስጋናዬ የሆነ ጥንካሬን ያጠነከረልኝ ጉለቴን የሚሞላልኝ ውድ የሆነ ስጦታዬ ነው .... አስተውዬው የተጠቀምኩበት ያላባከኩት መቼም ደግሞ ማባከን የማልፈልገው እድሌ ነው .... ይሄን የእድል ስጦታዬን የሰጠኝ እግዚአብሔርም እዳላባክን ይረዳኛል በዚ እርግጠኛ ነኝ .... እርግጠኛ ያረገኝ ምክንያቴ የሰጠኝን የሚነፍግ ሳይሆን ባለኝ ላይ የሚጨምር አምላክ እንጂ 🤲
نمایش همه...
Cross
نمایش همه...
《 R U t i i 》👑 《 #welcome to my channel 》 #Wällpaper ♥ #Løve pic ♡ #My pic ♥ #Nêw music ♡ #Nëw cover ♥ #Fünny video ♡ #Tîktok video ♥ #Oled music Please Don't Leave https://telegram.me/Rutina01
نمایش همه...
R u t i n a

🙏 #WELCOME_TO_MY_CHANNEL 🙏 #90_MUSIÇ #REMIX_ALBEM_COVER_MUSIÇ_VIDEO Please Don't Leave😉

"ሲያምሽ ያመኛል" የሚለውን ዘፈን #ያሳመመሽ ሲጋብዝሽ... join👇👇👇 😝 @mahiim_13 😝 😜 @mahiim_13 😜
نمایش همه...
giphy.gif.mp40.42 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.