cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኸይሩ ተማም

ቅድሚያ ለተውሂድ ይህ ነው የሁሉም ነብያቶች የመጀመሪያ ጥሪያቸው

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
309
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"ቁርዓንን አያስተነትኑምን ?!" በሚል ርዕስ በበድረል ኩብራ መስጂድ የተደረገ ዳዕዋ በሰዑድ ጀማል T.me/anti_beda
نمایش همه...
ቁርዓንን አያስተነትኑምን.mp36.18 MB
እስላም እስላም የሰብ ኤረግድ ገገታ ምር ቸነወም በግዝየታ ቲሰማነ አነመነ ሰቦ ዩርሙዌ በእነሞር ያነ ዘጋ አቸ ዝሙዌ 🗓🗓🗓🗓 የጎታ ባሰረፎይም ባሀሮይም የሰብ ቀመጤ ቴጠብጥኖም መምር በዲነዳ ቸነቦብደም ✏️✏️✏️✏️✏️ አገት በደፋኔ ቲያዢንደ እርሲየ የዲነዳ በትረሳነ አናርስነ ታሁ ግዝየ ገረድ እጭሜታ ትትማር ባሁም ባሁ ግዝየ 🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊 ኧጊ ይናሽ ኤኸር ባነኩም በገነህነማ ገሞጀህነማ በኸረ ታዤ ኤትመችኸኸማ ግሬደንዳሽ አናትመነ እንጭመህነማ 📐📐📏📐📏📐📏 ምር ሸኸም ሰቦ ኧኃ ድረዲግ እንዴ ይጣንደሸ የድረ የደርግ 📝📝📝📝📝 ትጎድሰብ ተጭዋድሁም ገናሁ በተንሁም በውዥር የቸነ ኧተሞንዳ ጨኮንሁም ኤቴ ትሰሮቴ ሰብ ቃሽቃሽ አመነሁም ያሰማሁ እንማሁ ስሞ ዮነዃሁም ኦዶ ኧተሟሁ እንጭሜታ ትምርትቤት አትራሆ ኸይሩ ተማም https://t.me/joinchat/AAAAAE7v7nV9Z5t-YweiQw
نمایش همه...
ኸይሩ ተማም

ቅድሚያ ለተውሂድ ይህ ነው የሁሉም ነብያቶች የመጀመሪያ ጥሪያቸው

ተሰርቶና ሳይሰራ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
የእዣ ወረዳ አህለ ሱና ወል ጀመዐ የሱኒዎች ግሩፕ

አላማችን ሽርክና ቢደአን ማጥፋት ነዉ

👉የጉራጌ ሙስሊም ተማሪወች ጫና ይቁም!! #ግፋችሁ__አሞናል!! ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ማዕቀብ ቢጥሉም ሙስሊሙ እንዳይማር፡ ያፀኑናል እንጂ ይበልጥ እንደ ሚስማር፡ ነቅተናል በሏቸው አንበላም ቁማር፡ አይናቸው የቀላው #ኒቃቢስቱ ሲማር፡ #አስደምሟቸው_ነው_የልብሳችሁ_ማማር፡ ሸይጧን እንደዚህ ነው#ሙስሊምን አይወድም፡ ግን ምንም ቢለፋ ምንም አይፈይድም፡ አህያ ለአመሉ በአመድ ቢለወስም፡ ወደ ጫካ ቢሄድ ምን ቢንከላወስም፡ እንደ አንበሳ ሆኖ ጠላት አይመልስም፡ ሙስሊሙ አንበሳ ነው ከነ ክብሩ ጀግና፡ ይታገሳል እንጂ አይወድም ጭቆና፡ እናም እባካችሁ ያለፈው ይበቃል!! ግፋችሁ በዛኮ እንደት ይዘለቃል!! በሀሳብ አያምንም ጫካ ነው አማዞን፡ መማር ማስተማሩ ያለው ጉራጌ ዞን፡ 👉#ለማንኛውም___!! #አብሽሪ_ሙስሊሟ_ፈፅሞ_እንዳይከፋሽ፡ #አቅድና_አላማሽ_ግብሽ_እንዳይጠፋሽ፡ ይበልጥ ፅኝ እንጂ ተስፋን እንዳትቆርጭ፡ #ትምህርትሽን_ትተሽ_እንዳታቋርጭ፡ ለጠላትሽ ሴራ ለካ▴ፊ▴ሮች ደራ፡ #ጠንክረሽ_ተማሪ_የኔ_እህት_አደራ!! --------------------------------------------- ምክንያቱም ደግሞ የጠላት አላማ፡ እንድታቋርጭ ነው ይሔ ሁሉ ፊርማ፡ የተውሽው ጊዜ ነው ደስታን የሚያሰማ፡ ኒቃብ ይጠላሉ ዱሮም እናውቃለን፡ ግን ይቃጠሉ እንጂ እኛ እንለብሳለን፡ ውዱ እስልምናችን ልበሱ ስላለን፡ አንች የኢስላም ልጅ የኒቃቧ ኮከብ፡ አንች የስራ ሰው አንች የሰላም መርከብ፡ አደራው አለብኝ አንችን ልንከባከብ፡ #መምህር_ቢሯሯጥ_ክብርሽን_ሊቀማሽ፡ #ትካዜና_ሀዘን_ሽንፈት_አይሰማሽ፡ #ኢስላም_ነው_እምነትሽ_ኒቃብሽ_ነውአርማሽ፡ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ፅናትሽን አየሁት ከታሪኬ ራስጌ፡ ክብርሽን አስተዋልኩ ከእኔነቴ ግርጌ፡ አንችን ተከታተልኩ ከመሃል መሽጌ፡ ፈፅሞ እንዳይከፋሽ በአንዳንድ ባለጌ፡ #ኒቃቢስቷ_ጀግና_ያለሽው_ጉራጌ፡ በሩን ቢዘጉብሽ የትምርት ቤቱን፡ አርግፈው ቢጥሉት ህገ ስርአቱን፡ ከፊት ለፊትሽ ላይ ቢዘጉብሽ በሩን፡ ፈፅሞ አይነኩትም የእምነትሽን ክብሩን፡ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ 👉#የሙስሊሞች_መማር_ያቅለሸለሻቸው፡ 👉#ኒቃብ_ለባሽ_ሲያዩ_የሚያስታውካቸው፡ 👉#በርግጥም_እነዚህ_ሸያጢኖች_ናቸው፡ 👉#በርግጥ_ጉራጌ_ላይ_ብዙ_ነው_መከራው፡ 👉#የኢስላም_ጥላቻ_የቆየ_ነው_ስራው፡ ኢስላምን ቢጠላም ሁሉም በዘመኑ፡ ደምቋል እስልምና ይህንን እመኑ፡ እንደ ያኔው ዘመን ቀርቷል መለመኑ፡ የሀቅ ጠላቶች ኢስላምን ቢጠሉም፡ ይህን ግዙፍ እምነት ሊያጠፉት አይችሉም፡ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ኒቃቢስቷ ጀግና በይ ጠንክሪ በርች፡ እኔ ከጎንሽ ነኝ በቻልኩት ስለ አንች፡ እንዲህ ያደርገኛል... አትኖራትም ቢሉሽ ሰርክ እኖርሻለሁ፡ እንዲህ ያደርገኛል.. ሰሚ ባላገኝም እጮህልሻለሁ፡ እንዲህ ያደርገኛል.... ጠፋሁኝ ብትይም በርተሽ አይሻለሁ፡ ሙስሊም በመሆንሽ፤ በእምነት ተቆራኝተን ስለምትናፍቂኝ፡ እኔ ወንድምሽ ነኝ፤ ስትከፊ አሎድም አለሁሽ እወቂኝ፡ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ በአለባበሱ በእምነቱ ታይቶ፡ የአንድ እምነት ተከታይ በአንድ ተወያይቶ፡ በተንኮል በሴራ አቅሙን አሳይቶ፡ ሙስሊሙን መጨቆን ለምን ይሆን ከቶ!? በሁላችን ሀገር ይህ እንደት ይሆናል!? የሰው ልጅ በእምነቱ እንደት ይጨቆናል!? ሙስሊም ተማሪወች ግፋችሁ አሞናል።!! ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ የጉራጌ ሙስሊም ተማሪወች በደል ይቁም!! 👉#በኑረዲን_አል_አረቢ__!! ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
نمایش همه...
00:48
Video unavailableShow in Telegram
15.75 MB
ተመልከቱ የክርስታኖች እምነት የቋግሜ ጥምቀት ነው ብለው በአሸንዳ ውሃ እራሳቸው ሲፎግሩ
نمایش همه...
ወንድሜ ናሲር ሙሐመድ ( አቡልዓባስ ) بارك الله لكما وجمع بينكما في خير
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.