cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Robot

Spritual channel

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
657
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+77 روز
+3030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

“ከትንሽነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ ተሰለፉብኝ፤ ነገር ግን አላሸነፉኝም።” — መዝሙር 129፥2 መልካም ቀን ተባረኩ
نمایش همه...
👍 1
❗️በርግጥ ሲኦል (ገሃነም)🔥 እውነት ነው ። 💯% “ሞትና ሲኦልም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣሉ። ይህም የእሳት ባሕር ሁለተኛው ሞት ነው።”    ራእይ 20፥14 ❗️ነገር ግን ምንም ወደዚያ ስፍራ እንዲገባ የጌታ ፍቃድ አይደለም💯% ❗️ሰው ወደዛ አስፈሪ ቦታ ለዘላለም የሚሄደው እየሱስ ክርስቶስን ባለማመኑ (ባለማወቁ) ነው ። 📌እየሱስን ማመን ከዘላለም ስቃይ ፣ መከራ ፣ እረፍት ከሌለው ለቅሶ ፣ ሀዘን ያድናል 💯%🤚 እየሱስ ያድናል 💯😍😍🔥🙏 “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”   ዮሐንስ 3፥16 🙏🥰🙏 Share please 😍🙏 https://t.me/robhot https://t.me/robhot
نمایش همه...
👍 3👏 1
🛑#live ሊጀምር ደቂቃዎች ቀርተውታል ለሁሉም ሰው እንዲደርስ #share #share 💯💯💯💯 @Fellowship_with_God
نمایش همه...
በህይወታችሁ ላይ እያንዳንዱ ቁልፍ እንዲሰራላችሁ ከፈለጋችሁ ገንዘብን ሳይሆን እግዚአብሔር ሞገስ እንዲሰጣችሁ ፀልዩ። 🔥🔥🙏
نمایش همه...
🔥 6👏 1
ክረስትናን ክርስትና ያደረገው የእግዚአብሔር ሀልዎት ነው   ። ክርስትና የለ እግዚአብሔር ህልውና ሀይማኖት፣ስረአት እንጂ ህይወት አይሆንም። ህልውናው ነው  የሚያስፈልገን ክብሩ ነው የማያስፈልገን ። ሮሜ 3 (Romans) 23፤ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ክርስትና ያለ ህልውናው ሀይማኖት እንጂ ህይወት አይሆንም ። ዮሐንስ 7 (John) 37፤ ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ፡— ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ። 38፤ በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ። 39፤ ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረ፤ ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና። https://t.me/robhot https://t.me/robhot
نمایش همه...
Robot

Spritual channel