cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ SP⚽RT®

🚩 Channel was restricted by Telegram

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
260
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

This channel is unavailable due to copyright infringement.
نمایش همه...
This channel is unavailable due to copyright infringement.
نمایش همه...
ማኑዌር አካንጂ የዶርትሙንድን የ£9.5m አመታዊ ደሞዝ ያቀረቡለት ሲሆን አካንጂ ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል። አካንጂ በዶርትሞንድ እስከ 2023 ድረስ የሚያቆይ ውል ብቻ ይቀረዋል። ማንቸስተር ዩናይትድ የተከላካዩን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። የልጁ ዋጋ 30 ሚሊዮን ፓውንድ አካባቢ ይሆናል። 🗞berger_pl
نمایش همه...
የቼልሲ አሰላለፍ 01:30 | አልሂላል ከ ቼልሲ
نمایش همه...
የሳልዝበርጉ ታዳጊ ካሪም አዴዬሚ ዶርትመንድን ለመቀላቀል ተስማምቷል ።
نمایش همه...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ⏰ተጠናቀቀ ፋሲል ከነማ 1-1 አዳማ ከተማ ⚽️74'እኮኪ ኦፎሎቢ ⚽️30' አሜ ማሀመድ
نمایش همه...
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹በአትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ 01:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሰበታ ከተማ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 04:45 | ማንችስተር ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ 04:45 | ኖርዊች ከ ክሪስታል ፓላስ 04:45 | ቶተንሀም ከ ሳውዛፕተን 05:00 | አስቶን ቪላ ከ ሊድስ 🇮🇹በጣልያን ኮፓ ኢጣልያ 05:00 | ኤሲ ሚላን ከ ላዚዮ 🇪🇸በስፔን ኮፓ ደልሬይ 05:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ሪያል ቤቲስ 🌎በፊፋ ክለቦች አለም ዋንጫ 10:30 | ሞንተርይ ከ አል ጀዚራ 01:30 | አል ሂላል ከ ቼልሲ
نمایش همه...
ክሪስትያኖ ሮናልዶ አሁን ላይ ለ 5 ተከታታይ ጨዋታዎች ግብ ማስቆጠር ሳይችል ቀርቷል። ይህም ከ 2010 ቡሀላ ለረጅም ጨዋታዎች ያጋጠመው የጎል ድርቅ ጊዜ ነው።
نمایش همه...
ከትላንትና ጨዋታዎች ቡሀላ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊጉ የመጨረሻ ስድስት ክለቦች የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄን ይመስላል። ኒውካስትል ሶስት ነጥብ በማግኘቱ ከወራጅ ቀጠና መውጣት ችሏል ።
نمایش همه...
ባርሴሎና ከፍሬንኪ ኪሴ ዝውውር እራሳቸውን አውጥተዋል። ኬሲ ከፍተኛ ደሞዝ በመጠየቁ ባርሴሎናዎች ከዝውውሩ እራሳቸውን አውጥተዋል። ባርሴሎና በክረምቱ ኪሴን ለማስፈረም ፍላጎቶ ቢኖራቸውም የኪሴ ሳምንታዊ ደሞዝ ከዝውውሩ እራሳቸውን እንዲያገሉ አድርጓቸዋል። 🗞SPORT
نمایش همه...