cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Tegegn official page

አላማችን ሰዎች ለክርስቶስ በመማረክ ሰዎችን ሁሉ የክርስቶስ የክብሩ መገለጫ እቃ እንዲሆኑ ከጎናቸዉ መቆም እና መደገፍ ነዉ!!!! በቻናላችን ሲቀላቀሉ 1፡መንፈሳዊ ትምህርቶች📚 2፡መዝሙሮች 🎶 3፡መንፈሳዊ የሆኑ pdf 🅿 4፡መንፈሳዊ ግጥሞች⏩ 5:መንፈሳዊ ጥያቄ እና ወ•ዘ•ተ•••• ያገኛሉ -ቱሚም-ኡሪም 🍀🍀🍀 🍀🍀🍀🍀 🍀ለጌታ እንማረክ‼️🍀 🍀🍀🍀 🍀🍀🍀🍀

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
438
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ወዳጆቼ ፕሊስ ለሌሎችም እንጠንቀቅላቸው ለወንድሞቻችን መውደቅ ምክንያት አንሁን ለምሳሌ ከዚህ ምስል እንኳን ምን ያህል ሰው እንደተሰናከል የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው!!! ስለዚህ የምናደርገውን መዝነን ካላደረግነው እኛም ጭምር ነው የምንጎዳው #እንጠንቀቅ!!!! __ ይህን ሼር በማድረግ ለሌሎችም #መማሪያ ምክንያት ይሁኑ!! __ #ተገኝ_አዲሱ ከባሌ ሮቤ አማኑኤል ህብረት ቤተ-ክርስቲያን
نمایش همه...
አገልጋዮቻችን የምታደርጉትን አስባችሁ ብታደርጉ መልካም ነው ብዬ አስባለው!!! ልከፋት እንዳላደረጋችሁትም ተስፋ አደርጋለው!! ነገር ግን የምናደርጋቸውን ነገሮች አንድ በአንድ መርምረን እና አገናዝበን ብናስኪዳቸው መልካም ነው በማናውቀው ነገር የጥልቁን መልእክት የምናስተላልፍ ከሆነ ተጠያቂዎች ነን ለዚህም መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር __ማርቆስ 9 (Mark)___ 42፤ በእኔም ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ ትልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይሻለው ነበር። 43-44፤ እጅህ ብታሰናክልህ ቍረጣት፤ ሁለት እጅ ኖሮህ ትላቸው ወደማይሞትበት እሳቱም ወደማይጠፋበት ወደ ገሃነም ወደማይጠፋ እሳት ከመሄድ ጕንድሽ ሆነህ ወደ ሕይወት መግባት ይሻላል። 45-46፤ እግርህ ብታሰናክልህ ቍረጣት፤ ሁለት እግር ኖሮህ ትላቸው ወደማይሞትበት እሳቱም ወደማይጠፋበት ወደ ገሃነም ወደማይጠፋ እሳት ከመጣል አንካሳ ሆነህ ወደ ሕይወት መግባት ይሻልሃል። 47-48፤ ዓይንህ ብታሰናክልህ አውጣት፤ ሁለት ዓይን ኖሮህ ትላቸው ወደማይሞትበት እሳቱም ወደማይጠፋበት ወደ ገሃነመ እሳት ከመጣል አንዲት ዓይን ኖራህ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት ይሻልሃል። 49፤ ሰው ሁሉ በእሳት ይቀመማልና፥ መሥዋዕትም ሁሉ በጨው ይቀመማል። 50፤ ጨው መልካም ነው፤ ጨው ግን አልጫ ቢሆን በምን ታጣፍጡታላችሁ? በነፍሳችሁ ጨው ይኑርባችሁ፥ እርስ በርሳችሁም ተስማሙ። __1 ቆሮንቶስ 8 (1 Corinthians)__ 13፤ ስለዚህም መብል ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ፥ ወንድሜን እንዳላሰናክለው ለዘላለም ከቶ ሥጋ አልበላም። _________ ክፍል2👇
نمایش همه...
ወዳጆቼ ፕሊስ ለሌሎችም እንጠንቀቅላቸው ለወንድሞቻችን መውደቅ ምክንያት አንሁን ለምሳሌ ከዚህ ምስል እንኳን ምን ያህል ሰው እንደተሰናከል የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው!!! ስለዚህ የምናደርገውን መዝነን ካላደረግነው እኛም ጭምር ነው የምንጎዳው #እንጠንቀቅ!!!! __ ይህን ሼር በማድረግ ለሌሎችም #መማሪያ ምክንያት ይሁኑ!! __ #ተገኝ_አዲሱ ከባሌ ሮቤ አማኑኤል ህብረት ቤተ-ክርስቲያን
نمایش همه...
⁣💐🌻 🌼 መልካም አዲስ አመት🌻🌼🌻💐 ➡️ለወዳጅ ዘመዶ ይህን #SHARE በማድረግ ይቅታን🙏 ባህላችን እናድርግ 🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼 🌻 ለ2015 ዓመተ-ምህረት   🌼 🌻                                        🌼 🌼🌼🌼🌼ወይም🌼🌼🌼🌼 🌼/እንኳን ለአዲሱ ዓመት ጌታ 🌼          🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 በሰላም አደረሳችሁ ዓመቱ -የሰላም🙏          -የደስታ 🤓          -የብልፅግና ♦️🔑          -ከጌታ ጋራ የምትኖሩበት📖✝               ይሁልዎት‼️‼️ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 ተባርካችኋል🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 T҈e҈g҈e҈g҈n҈ ነኝ ወዳችኈለሁ‼️‼️💯💯 🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞 🌞           ℍ𝔸ℙ𝕐                🌞    🌞🇳 🇪 🇼 🇾 🇪 🇦 🇷🌞 🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞
نمایش همه...
02:30
Video unavailableShow in Telegram
167.52 MB
15:23
Video unavailableShow in Telegram
300.68 MB
7.11 KB
109.02 MB
نمایش همه...
#እጠብቃለው //አማኑኤል #Singer #Amanuel_Werku #ethiopia #amharic #song

35.14 MB