cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

KEBRI DEHAR UNIVERSITY STUDENTS ISLAMIC JAMA'A

نمایش بیشتر
أثيوبيا13 642زبان مشخص نشده استدین و مذهبی132 357
پست‌های تبلیغاتی
194
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ሴት ናት! ሴት ናት፣ ፍቅር የገዛት ሀብታም፣ ድሎት ያደላት ደፋር ፣ጀግና ሁኚ ያላት የፍቅር ሀሁ ፊደሉን፣ ቁጠሪ ቢላት አፍቅሪ፣ ከደጁ ጥኚ ወደሽዉ ፣ የኔ ሁን በይዉ አትፍሪ፣ ከልቧ ወደቀ ፍቅር ፣ ሀፍረት ድፍረት ቀላቅሎ፣ የክብሯን ስሌት ሊያስረሳ ፣ በውዷ ፈጣሪ ምሎ። እድሜ ተረስቶ መግፋቱ ፣ ወጣት ለመመኘቱ፣ ባህል ተገፍቶ ስርዓቱ ፣ ከሷ ጥያቄ መምጣቱ፣ ድህነትህን ልርሳዉ አለች ፣ እድሜዬን እርሳልኝ አንተ፣ ላግባሽ በል ጥሎሽ ከኔ ፣ አልቻልኩም ልቤ ዋተተ። . የልቧ ማማር ቢጎላ ፣ ፈጣሪ ቢወደዉ ቃሏን፣ የሷ መሆኑ ቢወሰን ፣ ሊቀበል አፍቃሪ ልቧን፣ በረከት ይሁን ተባለ ፣ ጋብቻዉ ፀና በይፋ፣ የእድሜ ልዩነት ተረስቶ ፣ የትዳር ዋሽንት ተነፋ። ተጀመረ ትዳሩ ፣ ተባረከ በልጅ ብርሀን፣ ወዲህ ልቅና መጣ ፣ የትልቅነቱ ስልጣን። ላቅኩኝ ቢላት፣ አመነችዉ፣ ቸገረኝ ሲል ፣ደጎመችዉ። ሲያናንቁት፣ አፅናናችዉ፣ ከጠላቱ፣ ከለለችዉ። ታዲያ የፍቅሯ ዉበት ፣ ልቅናዋ ላይ ቢጠና፣ ፈጣሪ መልዓክ ላከ ፣ የክብሯን ድካ ሊያፀና። ስማን አንተ ታላቅ ሰዉ ፣ ሚስትህ ቀረበች ከቤትህ፣ በእጇ እቃ ይዛለች  ፣ አንተኑ ልትመግብህ፣ ታዲያ ስትገባ ንገራት ፣ ጌታዋ ሰላም ብሏታል፣ ስራሽ ሁሉ ተወዶ ፣ በስምሽ ጀነት ቤት ሰርቷል። ንገራት በል እንዳትረሳ ፣ ጌታዋ ሰላምታ ላከ፣ ከፍታዋ ጥግ ቢደርስ ፣ ሰላምታዉን አስተረከ። ነገሯት ታላቁ ሰዉ ፣ ተሸለምሽ አሏት ለእምነትሽ፣ ሲያስተባብሉኝ ማመንሽ ፣ ድጋፍሽ ተወደደልሽ። . ሴት ናት፣ ፍቅር የገዛት አምላክ ፣ ሰላም ያስባላት። ሀብታም፣ ድሎት ያደላት ደፋር ፣ጀግና ሁኚ ያላት። የፍቅራቸዉ ዉበቱ ፣ ፍክት ብሎ ሳይጠግብ፣ ታላቁ ፍቅሯ አንድም ቀን፣ ከሷ ወዲያ ሳያስብ፣ ፈተና እንዲሆንበት ፣ አይዞህ ባዩን ተነሳ፣ አፅናኝ ደረቷን ቀበረ ፣ አቀፈ የፍቅሩን ሬሳ። ተሰቃይ ሲለዉ በፍቅሯ ፣ ከልቡ ምስሏ ታትሞ፣ ለአመታት ያወሳታል ፣ በትዝታዋ ታሞ። ጊዜ በጣሙን ገፍቶ ፣ ልቅናዉ በዝቶ ተባዝቶ፣ ዱኒያ ተልከስክሳለት ፣ ከቤቱ ቆንጆ ሴት ሞልቶ፣ ማንም አልተካልኝም አለ ፣ የዉዴ አይነት አላዉቅም፣ አፅናኜ ነበረች ለኔ ፣ በፍርሀት ስቆዝም። ልባቸዉ ተያይዞ ፣ ከአለም ወዲያና ወዲህ፣ የሞት ግርዶ ሸፍኗቸዉ ፣ አይጠራት ነገር ወደዚህ፣ እያስታወሳት ሞተ ፣ የሞትን ግርዶ ገፈፈ፣ ዉዱ ወዳለችበት አለም ፣ ምድርን ትቶ አለፈ ። ✍ ከታሪክ መንደር የተቀነጨበች
80Loading...
02
🔊     አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር     የረሳ የተዘናጋ ሁሉ አስታውሱ!! ከዚህ ሰዓት ጀምሮ………    ከምድር እስከ ሰማይ ያለው እስኪናወጥ ድረስ ድምፅ ከፍፍፍፍ አድርጎ ተክቢራ ማድረግ እጅግ በጣም እጅግ በጣም የተወደደ፤       ግን ደግሞ  የተረሳ  ሱና ነው!!   ተክቢራችሁ የሰማይ ከፍታ እስከ ሚደርስ ድረስ ተክቢራ አድርጉ። 🔊አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለሏህ አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ!!
330Loading...
03
ነገ የዙል ሂጃ የመጀመሪያ ቀን መሆኑ ተረጋግጧል
390Loading...
04
👈📕عن ابن عباس رضي الله عنهما قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: (ما من أيام، العمل الصالح فيها أحب إلى الله من هذه الأيام).يعني أيام العشر. قالوا: يا رسول الله، ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال: ((ولا الجهاد في سبيل الله، إلا رجل خرج بنفسه وماله، فلم يرجع من ذلك بشيء)). رواه البخاري. زاد أبو داود: من حديث ابن عمر: (فأكثروا فيهن من التهليل والتكبير، وذكر الله، وإن صيام يوم منها يعدل بصيام سنة، والعمل فيهن يضاعف بسبعمائة ضعف)
400Loading...
05
⬇️አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች !!!! በእንቁ ቀናቶች  ባስርቱ ዙል ሂጃ ወደ ኋላ ጥለህ  የዱንያህን ሀጃ ተሰነቅ ላኼራህ  እንድት ወጣ ነጃ ቤቱን ለመዘየር  ሄደን ወደ መካ እጃችን ካጠረ  አቅሙ ካልተሳካ ባለንበት ሆነን  በምንችለው ዋጋ ተካፋይ እንሁን  ከወሩ በረካ አንገትህን ለሰይፍ  ሰጥተህ በጂሀድ ከምትሞተው በላይ በአሏህ መንገድ በነዚህ ቀናቶች  መሰደቅ መስገድ በላጭ ነው ወንድሜ  ጠንክረህ ነግድ አሏህን በማውሳት  በተስቢህ ተክቢራ ኸይር የተባለ  ሁሉም መልካም ስራ እጅግ ተወዳጅ ነው  ለመዳን ከኪሳራ በዋዛ እንዳያልፈን  ይህ ሰፊ መግፊራ        ✍️ አቡ ሁዘይፋ
420Loading...
06
✍ሴቶች ለመገላላጥ በተሽቀዳደሙበት ዘመን አይኑን ለሰበረ ወጣት አሏህ                     ይዘንለት!!!
740Loading...
07
السلام عليكم وراحمةالله وبركاته                 ማስታወቂያ .              ጉዳዩ የሽኝት ፕሮግራም ይመለከታል!!! ውድና የተከበራችሁ የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ዳሩ-ሠላም ተማሪዎች ጀመዓ በሙሉ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደሞከርነው የአራተኛ አመት ተማሪዎችን የሽኝት (well go)ፕሮግራም አዘጋጅተናል። እናም በቀን 24/9/2016 አ.ም ማለትም ቀዳሜ ከቀኑ 8:00ሠዓት ከዚሁ መስጅዳችን እንድትገኙ ስንል በአክብሮት ተጋብዛችኋል። ስለዚህ ሁለችሁም ሙስሊም ተማሪወች በተጠቀሠው ቀንና ሠዓት መስጅድ በመገኘት የአራተኛ አመት ወንድምና እህት ተማሪወችን የመጨረሻ የመሠናበቻ ጊዜ ስለሆነ  ሁለችንም በስፍራው ተገኝተን በዱዓ እንድንሸኛቸው ስንል መልክቱን እናስተላልፋለን!!!!!                          ዳሩ ሠላም ተማሪዎች ጀመዓ
750Loading...
08
ASSALAAMU'AALEEYKUM WARAHMATULLAAHI WABARAKAATUHU BEEKSISA Khabajamtoota barattoota jama'aa daarus-salaam yuunivarsitii kheenyaa Guyyaa sanbata ykn sabtii sa'aatii 8:00 pm tti sagantaa "well go" barattoota eeybaaf gahanii waan qabnuuf khabajaa fi jaalalaan saganticha irratti akka nuuf argamtan isin afeerree jirra!! Akkuma olitti ibsamuuf yaalametti  guyyaa 24/9/2016  iddoon asuma masgiida kheenya khana. Khanaaf barattoonni kheenya kanneen eeybaaf gahan khanniiniin carraa amma booda wal arguu dhabuu waan qabnuuf akkasuma guyyaa eeyba isaaniitillee nuti boqonnaadhaaf maatii bira waan galluuf carraan gammachuu isaanii khan guyyaa sanii wajjiin qooddatuuf nuti qabnu hin jiru waan ta'eef ,guyyaa san asitti argamnee du'aa'ii gooneefii haa gammachiifnuun isiniin jedhaa.                                                                                                     Jama'aa daarus-salaam Yuunivarsitii Qabridahaar!
720Loading...
09
እኔ ብሆንስ እልና እተወዋለሁ ሰዎች የምንመዝነበት የሆነ እኔ ብሆንስ የሚባል ሚዛን አለና ስራ ላይ እናውለው ነብያችን ﷺ ይላሉ 👇 فَمَنْ أَحَبَّ أَنْ يُزَحْزَحَ عَنِ النَّارِ ، وَيُدْخَلَ الْجَنَّةَ ، فَلْتَأْتِهِ مَنِيَّتُهُ وَهُوَ يُؤْمِنُ بِاللهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ، وَلْيَأْتِ إِلَى النَّاسِ الَّذِي يُحِبُّ أَنْ يُؤْتَى إِلَيْهِ رواه مسلم
750Loading...
10
🗻#ትድረስ ጦሳ ማዶ ለተወሸቁት ነዉጠኞችና ለቂጦች♦️ 💥#አቡ አብድረህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን الله ይጠብቀዉ። 💥#ሙስጦፋና አምሳያዎቹ ኢብኑ ዓረቢይ ሶፍት ይሁን ክብሪት ሳያዉቁ ጀማል ስለ ኢብኑ ዓረቢይ ከ5አመት ወይም ከ6 አመት በፊት የተናገረዉን አድምጡትማ‼️ 👉♦️#አያ ሙስጦፋ አብደላህ ከኢኽዋን ከጀምዕያ ጭቅቅት ተላቅቄአለሁኝ ተዉበት ማድረግ እፈልጋለሁ ብለህ ከደሴ ወደ ታላቁ ወንድማችን አቡ አብድረህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን الله ይጠብቀዉ የመጣህበትን ጊዜ አትርሳ‼️ 💥#ዛሬ ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ሆነ እና አንተና አምሳያዎችህ ለጀማልና ለተማሪዎቹ ስለ ኢብኑ ዓረቢይ ልትጠይቋቸዉ❓❓ ♦️#ኧረ ትንሽ እፈሩ ደስም አይልም የያዛችሁት ጫወታ ነዉ ፖለቲካ ተዉ  ይቅርባችሁ‼️‼️ 🗂ኦድዮዉ ይደመጥ‼️ https://t.me/dawa_alethiopia
10Loading...
11
ባለ ላይፎቹ? የትዳርን ጣጣ እስከምችል ብሎ ከሴት በመራቁ፣ "ሙስሊም ወንድ ፍቅር አያውቅም ተባለ" ። ባለኝ አቅም ትዳር ለመስርት ብሎ፣ ሲቀርብ፣ የመስፈርት መአት ደረደራችሁበት። ብዙ ጣጣዎችን ከበራችሁ ሳይደርስ ችላ ብላችሁ ስንቱን አባረራችሁት። ላይፍ ነዉ ብላችሁ፣ በካፊር እጅ በቀላሉ ስትገቡ፣ ሙስሊሙን ወንድማችሁን ግን ለትዳር  እንኳ ፊት ነሳችሁት። አጅር ምንዳ በስራ አይነት ይወሰናንና ካፊሩ ላያዛልቃችሁ፣ እያወቃችሁ ክብራችሁን፣ የአበበ እድሚያችሁን ሁሉ አስርክባችሁት ፣በሀራሙ ተዝናንቶባችሁ ላሽ ሲል፣ የእድሜ መግፋቱ ጋ የልጅ ፍላጎቱ ሲመጣ፣ ባል መሆን የሚችለውን ያን ሚስኪኑን ሙስሊም ወንድም መመኘት ይመጣና፣ ለማግኘት ከብዶ በዜሮ መቅረት የመጨረሻው ውጤት ይሆናል። ክብራችሁን ክብር ለሚገባው መጠበቅ የግድ ነው።      ኮፒ 1⃣
760Loading...
12
እኔን እንደ መሆን ።።።።(())።።።። ~~~ አስተውዬ ሳየው እራሴን በራሴ ታዬኝ ፍንትው ብሎ የጎደለዉ የነፍሴ ~~~ ለካ ያስተዋለ ለራስ ጊዜ ሰጥቶ መጉረስ ያስጠላዋል ስለ ሰው ፈትፍቶ ~~~ በውስጤ ታምቆ የፈጣሪ ፀጋ ለ‘ኔ ያልተፃፈን ሳስስ ቆላ ደጋ ~~~ እድሜየን ፈጅቼ በዋዛ ፈዘዛ ራሴስ ሳስተውል ልቦና ስገዛ ~~~ መፍትሄው ተገኘ ከማንነቴ ውስጥ ከህሊና አስታርቆ ሰላምን የሚሰጥ ~~~ ከምኞት ዛዛታ ከሃሳብ ድሪቶ ፈውሶ የሚያድነኝ ባለችኝ አብቃቅቶ እኔን እንደ መሆን መላ የት ተገኝቶ
870Loading...
13
Media files
920Loading...
14
Assalaamu'aaleeykum waráhmaťullaahi wabarakaatuhu obboleeyyan kiyya kan islaamaa qaqqaalii fi gaggaarii guyyaa arraa salaata Zuhrii irratti muhaadaraa hatattamaa kan akka tasa ta'ee ulamaa'ii keenya jabaa SHEIKH ALI HUSSEIN   DJIBOUTI irraa dhufanii sagantaa nu biratti waan qabataniif , saganticha irratti argamtanii akka qooda irraa fudhattan maqaa rabbii guddaatiiniin isin afeera
1220Loading...
15
Hubadhaa👇 Ilaalanii osoo hin tahin tarkaanfataniiti tabba bahanii👍
440Loading...
16
የአላህ ሰላም እና እዝነት በየትምህርት ተቋማቱ ከተለያዩ አካላት ዘለፋና ትንኮሳ እየደረሰባቸው ኒቃባቸውን ለብሰው ዘመን የማይሽረውን ስልጣኔ በተግባር በሚያስተምሩን እህቶች ላይ ይሁን!!   ሰላም እደሩ!
1370Loading...
17
ያጀመዓ ይሄን መልክት ለሁሉም አድርሱት !!!! እየተሰራ ያለውን ሴራ ሁሉም ነቅቶና ተገንዝቦ ሊከታተለውና ማስቆም አለበት ። ከሆና ከፀደቀ በኋላ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት የትም አያደርስም ማለቴ ለውጥ አያመጣም !! "" ገና ሳይቃጠል በቅጠሉ"" እንደሚበላው ፣ ‼️ሁሉም ሙስሊም ነኝ የሚል ለመብቱ ሊታገል ይገባል⁉️ መልክቴ ነው!!!
1260Loading...
18
Media files
1230Loading...
19
🌸ወንድ ልጅን ዐይን በመስበር ላይ ባገዘች፡ በተባበረች ሴት ላይ ከአሏህ ዘንድ የሆነ እዝነትና ሰላም ይስፈን አሏህ  ይዘንላችሁ በየ  መንገዱ ተገላልጣችሁ ለወንድሞቻችን ፍትና የሆናችሁ እህቶቻችን አሏህ ይዘንላችሁ  🌸
1221Loading...
20
...የኔ እህት.... تعلمي التوحيد عزيزتي والتركي الرقص لشباب التيك توك «ተውሒድን ተማሪ ጭቅጭቅን ለቲክቶክ ወጣቶች ተይላቸው።» 👉ይልሻል ወንድምሽ
960Loading...
21
ጣፋጭ ሀዲስ💞 ሰይዱና ዑመር ኢብኑ አልኸጧብ ከዕለታት በአንዱ ቀን የሰራዊቱን ሁኔታ ለማየት ከመዲና ተነስተው በድንገት ሻም ገቡ። ሻም እንደደረሱም ከሰራዊቱ መሪ ጋር ከታላቁ ሱሃባ ከአቡ ዑበይዳ ኢብኑ ጀራህ ጋር ተገናኙ… አጋጣሚ ሆኖ አሚርል ሙእሚኒን ዑመር የደረሱበት ሰዓት የምሳ ሰዓት ነበርና አቡ ዑበይዳም(ረዐ) አሚረል ሙእሚኒን ዑመር አረፍ እንዲሉና ምሳ እንዲበሉ ቦታ ካዘጋጁላቸው በኋላ አቡ ዑበይዳ ዑመርን ይጠይቃሉ ጥያቄው ያዑመር ከተራው ሰራዊት ምሳ ይምጣለዎት? ወይስ ለየት ካለው ከጦር መሪወች ምሳ? የሚል ነበር። ዑመርም እረጋ ብለው እስቲ ሁሉንም አሳየኝና አንዱን እመርጣለሁ አሉት። የጦር መሪው አቡ ዑበይዳም መጀመሪያ ለተራው ሰራዊት የተሰራውን ምሳ አመጠላቸው አዩት ። የተራው ሰራዊት ምሳ ወፍራም መረቅ ትላልቅ አጥንትና ቁርጥ ስጋ የተቀላቀለበት ምርጥና 1ኛ ነበር እስቲ ደሞ የጦር አዛዦችን ምሳ አምጣና ልየው?ኣሉት አቡ ዑበይዳ አቀረበላቸው ዑመር አዩትና በጣም ደነገጡ ይሄ ምሳ እንደዛኛው ሳይሆን የተሰባበረ ደረቅ ቂጣ በአንድ በኩል በፍየል ወተት በሌላ በኩል በውሃ የራሰ ደረቅ ቂጣ ነበር ዑመርም ይሄ ነው የጦር መሪዎችና አዛዦች ምሳ? ሲሉ ጠየቁ። አቡ ዑበይዳም አዎ ያአሚረል ሙእሚኒን ይሄ ነው የጦር መሪዎች ምሳ ዑመርም(ረዐ) እጅግ አለቀሱ ዑመርም አሉ አንተን የእዚህ ኡማ ታማኝ ሰው ብሎ ያለህ ሰው እውነት ተናገረ እውነትም አንተ የእዚህ ኡማ(ህዝብ) ታማኙ ሰው ነህ። እኚህ ናቸዉ የእኛ አርአያዎች እኚህ ናቸዉ የእኛ እንቁዎች ረዲሏሁ አንሁም አጅመዒን 🙏
1120Loading...
22
ጣፋጭ ሀዲስ💞 ሰይዱና ዑመር ኢብኑ አልኸጧብ ከዕለታት በአንዱ ቀን የሰራዊቱን ሁኔታ ለማየት ከመዲና ተነስተው በድንገት ሻም ገቡ። ሻም እንደደረሱም ከሰራዊቱ መሪ ጋር ከታላቁ ሱሃባ ከአቡ ዑበይዳ ኢብኑ ጀራህ ጋር ተገናኙ… አጋጣሚ ሆኖ አሚርል ሙእሚኒን ዑመር የደረሱበት ሰዓት የምሳ ሰዓት ነበርና አቡ ዑበይዳም(ረዐ) አሚረል ሙእሚኒን ዑመር አረፍ እንዲሉና ምሳ እንዲበሉ ቦታ ካዘጋጁላቸው በኋላ አቡ ዑበይዳ ዑመርን ይጠይቃሉ ጥያቄው ያዑመር ከተራው ሰራዊት ምሳ ይምጣለዎት? ወይስ ለየት ካለው ከጦር መሪወች ምሳ? የሚል ነበር። ዑመርም እረጋ ብለው እስቲ ሁሉንም አሳየኝና አንዱን እመርጣለሁ አሉት። የጦር መሪው አቡ ዑበይዳም መጀመሪያ ለተራው ሰራዊት የተሰራውን ምሳ አመጠላቸው አዩት ። የተራው ሰራዊት ምሳ ወፍራም መረቅ ትላልቅ አጥንትና ቁርጥ ስጋ የተቀላቀለበት ምርጥና 1ኛ ነበር እስቲ ደሞ የጦር አዛዦችን ምሳ አምጣና ልየው?ኣሉት አቡ ዑበይዳ አቀረበላቸው ዑመር አዩትና በጣም ደነገጡ ይሄ ምሳ እንደዛኛው ሳይሆን የተሰባበረ ደረቅ ቂጣ በአንድ በኩል በፍየል ወተት በሌላ በኩል በውሃ የራሰ ደረቅ ቂጣ ነበር ዑመርም ይሄ ነው የጦር መሪዎችና አዛዦች ምሳ? ሲሉ ጠየቁ። አቡ ዑበይዳም አዎ ያአሚረል ሙእሚኒን ይሄ ነው የጦር መሪዎች ምሳ ዑመርም(ረዐ) እጅግ አለቀሱ ዑመርም አሉ አንተን የእዚህ ኡማ ታማኝ ሰው ብሎ ያለህ ሰው እውነት ተናገረ እውነትም አንተ የእዚህ ኡማ(ህዝብ) ታማኙ ሰው ነህ። እኚህ ናቸዉ የእኛ አርአያዎች እኚህ ናቸዉ የእኛ እንቁዎች ረዲሏሁ አንሁም አጅመዒን t.me/muselimnegn
60Loading...
ሴት ናት! ሴት ናት፣ ፍቅር የገዛት ሀብታም፣ ድሎት ያደላት ደፋር ፣ጀግና ሁኚ ያላት የፍቅር ሀሁ ፊደሉን፣ ቁጠሪ ቢላት አፍቅሪ፣ ከደጁ ጥኚ ወደሽዉ ፣ የኔ ሁን በይዉ አትፍሪ፣ ከልቧ ወደቀ ፍቅር ፣ ሀፍረት ድፍረት ቀላቅሎ፣ የክብሯን ስሌት ሊያስረሳ ፣ በውዷ ፈጣሪ ምሎ። እድሜ ተረስቶ መግፋቱ ፣ ወጣት ለመመኘቱ፣ ባህል ተገፍቶ ስርዓቱ ፣ ከሷ ጥያቄ መምጣቱ፣ ድህነትህን ልርሳዉ አለች ፣ እድሜዬን እርሳልኝ አንተ፣ ላግባሽ በል ጥሎሽ ከኔ ፣ አልቻልኩም ልቤ ዋተተ። . የልቧ ማማር ቢጎላ ፣ ፈጣሪ ቢወደዉ ቃሏን፣ የሷ መሆኑ ቢወሰን ፣ ሊቀበል አፍቃሪ ልቧን፣ በረከት ይሁን ተባለ ፣ ጋብቻዉ ፀና በይፋ፣ የእድሜ ልዩነት ተረስቶ ፣ የትዳር ዋሽንት ተነፋ። ተጀመረ ትዳሩ ፣ ተባረከ በልጅ ብርሀን፣ ወዲህ ልቅና መጣ ፣ የትልቅነቱ ስልጣን። ላቅኩኝ ቢላት፣ አመነችዉ፣ ቸገረኝ ሲል ፣ደጎመችዉ። ሲያናንቁት፣ አፅናናችዉ፣ ከጠላቱ፣ ከለለችዉ። ታዲያ የፍቅሯ ዉበት ፣ ልቅናዋ ላይ ቢጠና፣ ፈጣሪ መልዓክ ላከ ፣ የክብሯን ድካ ሊያፀና። ስማን አንተ ታላቅ ሰዉ ፣ ሚስትህ ቀረበች ከቤትህ፣ በእጇ እቃ ይዛለች  ፣ አንተኑ ልትመግብህ፣ ታዲያ ስትገባ ንገራት ፣ ጌታዋ ሰላም ብሏታል፣ ስራሽ ሁሉ ተወዶ ፣ በስምሽ ጀነት ቤት ሰርቷል። ንገራት በል እንዳትረሳ ፣ ጌታዋ ሰላምታ ላከ፣ ከፍታዋ ጥግ ቢደርስ ፣ ሰላምታዉን አስተረከ። ነገሯት ታላቁ ሰዉ ፣ ተሸለምሽ አሏት ለእምነትሽ፣ ሲያስተባብሉኝ ማመንሽ ፣ ድጋፍሽ ተወደደልሽ። . ሴት ናት፣ ፍቅር የገዛት አምላክ ፣ ሰላም ያስባላት። ሀብታም፣ ድሎት ያደላት ደፋር ፣ጀግና ሁኚ ያላት። የፍቅራቸዉ ዉበቱ ፣ ፍክት ብሎ ሳይጠግብ፣ ታላቁ ፍቅሯ አንድም ቀን፣ ከሷ ወዲያ ሳያስብ፣ ፈተና እንዲሆንበት ፣ አይዞህ ባዩን ተነሳ፣ አፅናኝ ደረቷን ቀበረ ፣ አቀፈ የፍቅሩን ሬሳ። ተሰቃይ ሲለዉ በፍቅሯ ፣ ከልቡ ምስሏ ታትሞ፣ ለአመታት ያወሳታል ፣ በትዝታዋ ታሞ። ጊዜ በጣሙን ገፍቶ ፣ ልቅናዉ በዝቶ ተባዝቶ፣ ዱኒያ ተልከስክሳለት ፣ ከቤቱ ቆንጆ ሴት ሞልቶ፣ ማንም አልተካልኝም አለ ፣ የዉዴ አይነት አላዉቅም፣ አፅናኜ ነበረች ለኔ ፣ በፍርሀት ስቆዝም። ልባቸዉ ተያይዞ ፣ ከአለም ወዲያና ወዲህ፣ የሞት ግርዶ ሸፍኗቸዉ ፣ አይጠራት ነገር ወደዚህ፣ እያስታወሳት ሞተ ፣ የሞትን ግርዶ ገፈፈ፣ ዉዱ ወዳለችበት አለም ፣ ምድርን ትቶ አለፈ ። ✍ ከታሪክ መንደር የተቀነጨበች
نمایش همه...
🔊     አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር     የረሳ የተዘናጋ ሁሉ አስታውሱ!! ከዚህ ሰዓት ጀምሮ………    ከምድር እስከ ሰማይ ያለው እስኪናወጥ ድረስ ድምፅ ከፍፍፍፍ አድርጎ ተክቢራ ማድረግ እጅግ በጣም እጅግ በጣም የተወደደ፤       ግን ደግሞ  የተረሳ  ሱና ነው!!   ተክቢራችሁ የሰማይ ከፍታ እስከ ሚደርስ ድረስ ተክቢራ አድርጉ። 🔊አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለሏህ አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ!!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ የዙል ሂጃ የመጀመሪያ ቀን መሆኑ ተረጋግጧል
نمایش همه...
👈📕عن ابن عباس رضي الله عنهما قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: (ما من أيام، العمل الصالح فيها أحب إلى الله من هذه الأيام).يعني أيام العشر. قالوا: يا رسول الله، ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال: ((ولا الجهاد في سبيل الله، إلا رجل خرج بنفسه وماله، فلم يرجع من ذلك بشيء)). رواه البخاري. زاد أبو داود: من حديث ابن عمر: (فأكثروا فيهن من التهليل والتكبير، وذكر الله، وإن صيام يوم منها يعدل بصيام سنة، والعمل فيهن يضاعف بسبعمائة ضعف)
نمایش همه...
⬇️አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች !!!! በእንቁ ቀናቶች  ባስርቱ ዙል ሂጃ ወደ ኋላ ጥለህ  የዱንያህን ሀጃ ተሰነቅ ላኼራህ  እንድት ወጣ ነጃ ቤቱን ለመዘየር  ሄደን ወደ መካ እጃችን ካጠረ  አቅሙ ካልተሳካ ባለንበት ሆነን  በምንችለው ዋጋ ተካፋይ እንሁን  ከወሩ በረካ አንገትህን ለሰይፍ  ሰጥተህ በጂሀድ ከምትሞተው በላይ በአሏህ መንገድ በነዚህ ቀናቶች  መሰደቅ መስገድ በላጭ ነው ወንድሜ  ጠንክረህ ነግድ አሏህን በማውሳት  በተስቢህ ተክቢራ ኸይር የተባለ  ሁሉም መልካም ስራ እጅግ ተወዳጅ ነው  ለመዳን ከኪሳራ በዋዛ እንዳያልፈን  ይህ ሰፊ መግፊራ        ✍️ አቡ ሁዘይፋ
نمایش همه...
ሴቶች ለመገላላጥ በተሽቀዳደሙበት ዘመን አይኑን ለሰበረ ወጣት አሏህ                     ይዘንለት!!!
نمایش همه...
السلام عليكم وراحمةالله وبركاته                 ማስታወቂያ .              ጉዳዩ የሽኝት ፕሮግራም ይመለከታል!!! ውድና የተከበራችሁ የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ዳሩ-ሠላም ተማሪዎች ጀመዓ በሙሉ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደሞከርነው የአራተኛ አመት ተማሪዎችን የሽኝት (well go)ፕሮግራም አዘጋጅተናል። እናም በቀን 24/9/2016 አ.ም ማለትም ቀዳሜ ከቀኑ 8:00ሠዓት ከዚሁ መስጅዳችን እንድትገኙ ስንል በአክብሮት ተጋብዛችኋል። ስለዚህ ሁለችሁም ሙስሊም ተማሪወች በተጠቀሠው ቀንና ሠዓት መስጅድ በመገኘት የአራተኛ አመት ወንድምና እህት ተማሪወችን የመጨረሻ የመሠናበቻ ጊዜ ስለሆነ  ሁለችንም በስፍራው ተገኝተን በዱዓ እንድንሸኛቸው ስንል መልክቱን እናስተላልፋለን!!!!!                          ዳሩ ሠላም ተማሪዎች ጀመዓ
نمایش همه...
1
ASSALAAMU'AALEEYKUM WARAHMATULLAAHI WABARAKAATUHU BEEKSISA Khabajamtoota barattoota jama'aa daarus-salaam yuunivarsitii kheenyaa Guyyaa sanbata ykn sabtii sa'aatii 8:00 pm tti sagantaa "well go" barattoota eeybaaf gahanii waan qabnuuf khabajaa fi jaalalaan saganticha irratti akka nuuf argamtan isin afeerree jirra!! Akkuma olitti ibsamuuf yaalametti  guyyaa 24/9/2016  iddoon asuma masgiida kheenya khana. Khanaaf barattoonni kheenya kanneen eeybaaf gahan khanniiniin carraa amma booda wal arguu dhabuu waan qabnuuf akkasuma guyyaa eeyba isaaniitillee nuti boqonnaadhaaf maatii bira waan galluuf carraan gammachuu isaanii khan guyyaa sanii wajjiin qooddatuuf nuti qabnu hin jiru waan ta'eef ,guyyaa san asitti argamnee du'aa'ii gooneefii haa gammachiifnuun isiniin jedhaa.                                                                                                     Jama'aa daarus-salaam Yuunivarsitii Qabridahaar!
نمایش همه...
2
እኔ ብሆንስ እልና እተወዋለሁ ሰዎች የምንመዝነበት የሆነ እኔ ብሆንስ የሚባል ሚዛን አለና ስራ ላይ እናውለው ነብያችን ﷺ ይላሉ 👇 فَمَنْ أَحَبَّ أَنْ يُزَحْزَحَ عَنِ النَّارِ ، وَيُدْخَلَ الْجَنَّةَ ، فَلْتَأْتِهِ مَنِيَّتُهُ وَهُوَ يُؤْمِنُ بِاللهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ، وَلْيَأْتِ إِلَى النَّاسِ الَّذِي يُحِبُّ أَنْ يُؤْتَى إِلَيْهِ رواه مسلم
نمایش همه...
1
🗻#ትድረስ ጦሳ ማዶ ለተወሸቁት ነዉጠኞችና ለቂጦች♦️ 💥#አቡ አብድረህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን الله ይጠብቀዉ። 💥#ሙስጦፋና አምሳያዎቹ ኢብኑ ዓረቢይ ሶፍት ይሁን ክብሪት ሳያዉቁ ጀማል ስለ ኢብኑ ዓረቢይ ከ5አመት ወይም ከ6 አመት በፊት የተናገረዉን አድምጡትማ‼️ 👉♦️#አያ ሙስጦፋ አብደላህ ከኢኽዋን ከጀምዕያ ጭቅቅት ተላቅቄአለሁኝ ተዉበት ማድረግ እፈልጋለሁ ብለህ ከደሴ ወደ ታላቁ ወንድማችን አቡ አብድረህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን الله ይጠብቀዉ የመጣህበትን ጊዜ አትርሳ‼️ 💥#ዛሬ ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ሆነ እና አንተና አምሳያዎችህ ለጀማልና ለተማሪዎቹ ስለ ኢብኑ ዓረቢይ ልትጠይቋቸዉ❓❓ ♦️#ኧረ ትንሽ እፈሩ ደስም አይልም የያዛችሁት ጫወታ ነዉ ፖለቲካ ተዉ  ይቅርባችሁ‼️‼️ 🗂ኦድዮዉ ይደመጥ‼️ https://t.me/dawa_alethiopia
نمایش همه...
4_5767004020296126351.mp32.56 MB