cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

😂በ Fun time|ፈታ ብቻ😂

ይህ ቻናል እርሶን ለማዝናናት የተከፈተ ቻናል ነው * መሳቅ መዝናናት * መሳቅ መዝናናት * መሳቅ መዝናናት # ብቻ እውነት እውነት በዚህ ቻናል ምክንያት መሳቅ አመልዎ ይሆናል ቻናሉን ሼር ማረግ የውዴታ ግዴታ ነው Cross or promotion @vannyboy6 Pls don't leave እባክዎ ቻናሉን ሼር በማድረግና ያለገደብ በመዝናናት ይተበሩን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
2 101
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ክርስትያን ነህ ? ነሽ? ከሆንክ ከሆንሽ በፍጹም ሳታነበውና ሼር ሳታደርገው እንዳታልፍ!!! የ666 ቃላቶች # ቺክ ፦ በዚህ ቃል ብዙዎች ተጠምደዋል ። ሴቶች ወይም እህቶች ማለት ያስጠላቸዋል ። የዘመኑ አስፀያፊ ወጣት ቺክ እያሉ መጥራት እጅግ ያስደስተዋል ። # ሰይጣን ይኼን ቃል የተጠቀመበት ትውልዱን አመንዝራ ለማድረግ ነው ። በተለይም እርኩሳን የ666 ተከታዮች ይህ ቃል ይጣፍጣቸዋል ። # አንቺ ፦ወንዱን አንቺ ወይም በሴቶች ቅጽል (ማዕረግ) መጥራት የመጣው # ከእርኩሳን_ግብረሰዶማዊያን ነው ። የሚያስገድዳቸውም የተዋረሳቸው ሰይጣን ነው ። የሚያስቡት እንደስልጣኔ ነው ። ወንዱን በወንድ ቅጽል መጥራት ፈጽሞ አይመቻቸውም ። ዛሬ በየዩኒቨርስቲዎች ይህን ቃል የሚጠቀሙት በጣም ብዙዎች ናቸው ። ስለዚህም ወንዱን በሴት ቅጽል የሚጠሩ የ666 ሰይጣን ያለባቸው ናቸው ። # መጥበስ ፦ይህ ቺክ የሚሉ ጅሎች የሚጠቀሙት ቃል ሲሆን የዚህ ቃል ባለቤት የሆነው አጋንንት አላማው ማስመንዘር ነው ። ቃሉ ራሱ ትርጉሙ ከአላማው ጋር የሚሄድ ነው ። ይህም በሲኦል እሳት ማቃጠል ወይም መጥበስ ማለት ነው ። # አስበላኝ ፦ይህ አስተዋውቀኝና ከልጅቱ ጋር ልሴስን ለማለት የሚጠቀሙት ቃል ነው ። # ጋይስ ፦ ይህ ቃል የርኩሳን ግብረሰዶማውያን ነው ። የመጣውም gay men ከሚለው ሲሆን ይህም ግብረሰዶማዊ ሰውየ ማለት ነው ። ሌሎችም እንደ # ችከላ # ላሽ_በል # ጨምጫሚ # ባርጫ # ውስጤ ነው ወዘተ... ያሉት ቃላት # እርኩስ_መንፈስ ያለባቸው ሰዎች የሚጠቀሟቸው ቀልጃጃ ቃላት ናቸው ። አዎ አራዳዎቹ የሚጠቀሟቸው ቃላት ። ሌላ የ666 ተከታዮች ወይም # አስፀያፊዎች_ግብረሰዶማዊያን መለያቸው፦ - አንዳንዶቹ በጣም ሰፊና የሚያስጠላ ሱሪ ይለብሳሉ -በጣም ትልልቅ ጫማ ይለብሳሉ - ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው ይለብሳሉ - ወንዶቹ ከጆሯቸው ላይ ጉትቻ ያደርጋሉ - የእጃቸውን ጣት ስታይል የ666 ምልክት ያደርጋሉ -የተቀዳደደ ሱሪ በጣም ይወዳሉ - የሰውነት የክብደት መቀነሻ ብለው የሚያነቡት የኢሉሚናቲ መጽሐፍ ስላለ አንዳንዶቹ በጣም የከሱና የተጎሳቆሉ ናቸው ። -በሱሶች የተጠመዱ ናቸው -የውጭ ሀገር ሙዚቃና የሀገር ውስጥም hip hop (የጭፈራ ) ሙዚቃ ይመቻቸዋል -የአውሬውን ምልክት ወይሞ አውሬውን(የእባብ ምስል) በግንባራቸው ወይም በቆዳቸው ላይ ይነቀሳሉ -ሌሎችም # የዮሐንስ_ራዕይ እንዲህ ይላል ምዕራፍ 13 ቁጥር 18 - # አእምሮ ያለው # የአውሬውን_ቁጥር ይቁጠረው ፤ቁጥሩ የሰው ቁጥር ነውና ፥ ቁጥሩም # ስድስት_መቶ_ስድሳ_ስድስት ነው ምዕራፍ 14 ቁጥር 9 -11 9....... # ለአውሬውና_ለምስሉ የሚሰግድ በግንባሩም ወይም በእጁ ምልክቱን የሚቀበል ማንም ቢኖር 10.ርሱ ደግሞ በቁጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው # ከእግዚአብሔር_ቁጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል ፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት # በእሳትና_በዲን ይሳቀያሉ ። 11. የስቃያቸውም ጢስ # ለዘላለም_አስከ_ዘላለም ድረስ ይወጣል ፥ ለአውሬውና ለምስሉ የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት እረፍት የላቸውም ። ስለምልክቶቹ በሌላ post እመጣበታለሁ ። # share ብታደርጉ ምናልባት ሳያውቁ የሚያደርጉ ማለትም እነዚህን አስፀያፊ ቃላት የሚጠቀሙ እንዳሉ እነሱን ትታደጋላችሁ!!! ሗላ በእሳት ሲቃጠሉ ማዘን አይሰራም ! ©መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ
نمایش همه...
نمایش همه...
Just For Fun

#welcom to my chanal🤗🤗 #fuuny vidio #amazing cople pic #keldoche. #andand astemari teksoche #music @megfutiiii

نمایش همه...
Beki Dancer👑

👑Beki Dancer👑 ✌dance challenges ✌short dance videos ✌dance tutorial ✌pic of dancers ✌😜😜😜😜😜😜 ✌new groups😘 ሾው ላይ የቀረቡ አሪፍ አሪፍ pic & videos Ani comments 👉 @vannyboy6

AWSHE 7 የፍቅር ሀገር 👍👍 ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🙏🙏 ከነ ልጆችሽ ❤❤❤ @Bekanata 🔥🔥 @Bekanata🔥🔥 @Bekanata🔥🔥 👆👆👆👆👆Join
نمایش همه...
እስኪ አሜን በል ፡ ይሰውርህ ከጂል ፍሬንድ ከዘረኛ የሰው እምነት ከሚሳደብ በሽተኛ በፖስቶችህ ከሚናደድ ቀናተኛ ልመርቅህ በለኝ ጀባ ያብብ መልክህ እንዳበባ
نمایش همه...
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
نمایش همه...
አንዷ የክላስ ልጅ የበግ ቆለጥ እወዳለሁ ስትል ስሰማ ተጠጋዋትና . ... . #me:_አፍሬ ነው እንጂ #በግ እኮ ነኝ🐑🐑 😝😜
نمایش همه...
#የኢትዮጵያ ህዝብ ድንቅ መሆኑን እምታቀው ዘይት በችርቻሮ እየገዛ ስልክ 10,000ብር እሚገዛ ድንቅ ህዝብ ነው 😆😂🤣
نمایش همه...
#ጓደኛዋ:- ካለቃሽ ጋር ግን እንዴት ተስማማሽ ሊያባርሽ አልነበር እንዴ #እሷ:- በዳኛ😌 😆😂🤣
نمایش همه...
ጉራጌ ሲተርት ምን ይላል መሰላችሁ ወይመ ኸብይወና ሞኾበር ደሞ እንደሚገባው ሰው ሰግጣችሁ ታነባላችሁ እንዴ ዳይ ወደ ስራ 😆😂🤣
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.