cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Semeredin Shemsee

✔ተገቢ ያልሆነ ትችት በተዘዋዋሪ ምስጋና መሆኑን አምናለሁ።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
220
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ወንድሞቼ, እህቶቼ ከስር በአማሪኛና አረቢኛ የቀረቡ ስድስት ወሳኝ ዱዓዎች ናቸው:: የቻለ ደጋግሞ ጌታውን ይለምን:: ዱዓዕ ያድርግ! *** 1: “አንተ ልቦችን ገለባባጭ ሆይ! ልቤን በዲንህ ላይ አፅናልኝ።” يا مُقلِّبَ القلوبِ ثبِّت قلبي على دينِكَ 2: “አንተ የጂብራኢል፣ የሚካኢል፣ የኢስራፊል ጌታ የሆንከው፣ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ የሆንከው፣ የሩቁንም የቅርቡንም የምታውቀው አላህ ሆይ!ባሮችህ ሲወዛገቡበት በነበረው ነገር አንተ ትፈርዳለህ፡፡ ከሐቅ ለሚወዛገቡበት ነገር ምራኝ፡፡ አንተ የፈለግከውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ትመራለህና፡፡” [ሙስሊም] اللَّهُمَّ رَبَّ جِبْرَائِيلَ، وَمِيكَائِيلَ، وإسْرَافِيلَ، فَاطِرَ السَّمَوَاتِ وَالأرْضِ، عَالِمَ الغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ، أَنْتَ تَحْكُمُ بيْنَ عِبَادِكَ فِيما كَانُوا فيه يَخْتَلِفُونَ، اهْدِنِي لِما اخْتُلِفَ فيه مِنَ الحَقِّ بإذْنِكَ؛ إنَّكَ تَهْدِي مَن تَشَاءُ إلى صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ. 3: "አላህ ሆይ! እኔ ጀነትን እለምንሀለሁ። ከእሳትም ባንተ እጠበቃለሁ።" اللَّهمَّ إنِّي أسألُك الجنَّةَ وأعوذُ بِك منَ النَّارِ 4: "አላህ ሆይ! አንተ በርግጥም ይቅር ባይ ነህ። ይቅር ማለትን ትወዳለህ። ስለሆነም ከኔ ይቅር በለኝ።” اللَّهمَّ إنَّكَ عفوٌّ، تُحِبُّ العفوَ فاعفُ عنِّي. 5: "አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ አንተን በሚመስገን እና አንተን ባማረ መልኩ በመገዛት ላይ አግዛኝ።" اللهمَّ أعني على ذكرِك وشكرِكَ وحسنِ عبادتِكَ 6: "አላህ ሆይ! በዱንያም መልካምን፣ በኣኺራም መልካም ስጠን። ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን።" اللَّهُمَّ رَبَّنَا آتِنَا في الدُّنْيَا حَسَنَةً، وفي الآخِرَةِ حَسَنَةً، وقِنَا عَذَابَ النَّارِ.
نمایش همه...
ወዬ ልጅነት 😂😂😂😂
نمایش همه...
ላንተ ነው ኣሚን በል! ማንም ያላያት ምንም ያላየች ዘውድ እምትሆንህ የሂወትህን ጌጥ የህይወት ላዛ ምታጣፍጥልህን ፍሬዋ የበዛ ኸይረኛይቱን አላህ ይወፍቅህ ሳይውል ሳያድር🤲 በመልካም ስራ ኖረህ ከቲማህን በሸሀዳ አላህ ያርግልህ🤲 ሀውዱን ቀድመው ከሚቀምሱት ያድርግህ🤲 ከአርሹ ጥላ ስር ያውልህ🤲 ስታያት ምታሰደሳህን ስትቀርባት ምታሞቅህን የቤትህን ጌጥ አቻኩሎ ይጀባህ🤲 ሁረል ዓይንን ምታስንቅ አላህ ይረዝቅህ🤲 የተቂይ ፍርሃት የሸሂድ ጀግንነት ልብህን ይሙላው🤲 በጀነት ካባ ያስጊጥህ🤲 ሀውዱን ቀድመው ከሚቀምሱት ያድርግህ🤲 በሰደቃ የሞቀ ትዳር አላህ ይወፍቅህ🤲 የምትነግስበት ቤት ምትታፈርበት ሰፈር ምትከበርበት ሀገር የሰፈር መንደሩ አውራ የ ሙእሚኖች መከታ አላህ ያርግህ🤲 ተዝቆ እማያልቅ ሀብት ተቀጥፎ ማይነጥፍ ውበት ሁሌ ደስታ የሞላው ጣፋጭ ሀያት በዱነያም በአኺራም ጀባ🤲 ሁረል ዓይንን ምታስንቅ አላህ ይረዝቅህ🤲
نمایش همه...
👍 1
ላንቺ ነው ኣሚን በይ! የዩሱፍ ቁንጅና...የአዩብን ሰብር...የሉቅማንን ጥበብ...የሱለይማንን ሙልክ የተጎናፀፈ ባል አላህ ይወፍቅሽ🤲 ከአይንሽ ልብሽን የሚያነብልሽ መግባት መውጣቱ ሀሳብ ጭንቀቱ ስላንቺ የሆነ ከብሮ የሚያከብርሽ የ ወንዶች አውራ ከደጅሽ ከተፍ አላህ ያድርግልሽ🤲 እስከ ጀነት ደስታ አይለይሽ 🤲 ሂወትሽን የጀነት መዓዛ ያውደዉ🤲 ሁሌ ከቤትሽ ደስታ አይጥፋ የሴቶች እንቁ አላህ ያድርግሽ የወደደሽ አይጣሽ የጠላሽ አያግኝሽ ያሰብሽው ይሙላ ርዝቅሽ ይስፋ እየሞላ ያ ረቢ🤲 የቀልብሽ መርጊያ የርዝቅሽ ማስፊያ cool የተኳለ ሷሊሁን ጀባ ሀያትሽ ትስከን ደስታሽ ይዘውትር ኻቲማሽ ይድረስ ከፊርደውስ ሀገር🤲 እንደ ልጅ ምትልኪው እንዳባት ምታማክሪው መከታ እንደወንድም ከለላ ጥላ ሚሆንሽን ሷሊህ ባል አላህ ይስጥሽ🤲
نمایش همه...
በሚያልቀው ብራችን የማያልቀውን የአሏህን ጀነት እንሸምት ፡፡ ረመዷን የሶደቃ ወር !
نمایش همه...
ረሱል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በረመዷን ሲበዛ ቸር ነበሩ ፡፡ ምክንያቱም ረመዷን ስራዎች በብዙ እጥፍ የሚባዙበት እጅግ ትርፋማ ጊዜ ነውና ፡፡ አሏህ በመልካም ከሚያሳልፉት ያድርገን !
نمایش همه...
ወራቤዎች!ታላቁ ሸይክ ሙሀመድ ሰዒድ በወራቤ አቡበክር መስጅድ ''ነገ'' እሁድ ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ የደዕዋ ፕሮግራም አላቸው:: የቻለ ተገኝቶ ከዒልማቸው ይቋደስ:: ያልቻለ መልእክቱን መገኘት ለሚችሉት ያዳርስ::
نمایش همه...
ረመዷን 21 ! ለይለተል ቀድር ከሚጠበቅባቸው ለሊቶች መካከል ጎደሎ የሆኑ ቀናቶች ዋነኞቹ ናቸው ፡፡ 21ኛው ለሊት ደግሞ ከነዚህ ቀናቶች መካከል አንዱ ነውና በዱዐ እና ዒባዳ እንበርታ !
نمایش همه...
«እንዴት ደስተኛ ትሆናለህ? "ዒባዳህን" "ሪያዕ" ሲገድለው ፊትህን ወደ ቂብላ አዙረህ እየሰገድክ ቀልብህ ግን ወደ ሰዎች ተንጠልጥሎ የሰዎችን ውዴታና ሪያዕ ፈላጊ ሲሆን ዒባዳህ ሁሉ ከንቱ ይሆናል። የደስታ ቦታው ቀልብ ነው ፊትህን ወደ ቂብላ ስታዞር ቀልብህንም ወደ ሰዎች ሳይሆን ወደ ፈጣሪህ አዙር ውዴታውን ፈልግ ደስተኛ ትሆናለህ። በኢኽላስ ዒባዳችን "ወደ" አላህ" ሽሹ ስንባል በሪያዕ ታፍነን በገዛ ዒባዳችን "ከ"አላህ" እንሸሻለን። ይህ ትልቅ ኪሳራ ነው።
نمایش همه...
የገንደጄ ወንድሞቻችንን መስጅድ ጉዳይ እዚህ አድርሰናል::😊 የቀረውንም በአጭር ግዜ ለማጠናቀቅ በሊንኩ እየገባችሁ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ የሰደቀተል ጃሪያው ተካፋይ ይሁኑ🙏 https://www.facebook.com/share/v/tjGj2qFggCLmM2rk/?mibextid=oFDknk
نمایش همه...