cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

❤bz😍love‍

❤ድንቅ የሆኑ የፍቅር አባባሎች ❤ 💓ለፍቅርኛሞች የሚሆን💓 👨ብቸኛ ሊሆኑ👨 💗ህይውት ለዋጭ የሆኑ ጥቅሶች💕 ዜና #ግጥም ❤ ይቅርታ ነው ❤ የኔ መንገድ Chinle👇👇 inbox👇 💘💓crosse👇👇👇 @bkubz

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
2 643
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

💜💜💜 ተስፋ ያጣች ሴት 💜💜💜 በእውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ_ለይ_የተመሰረተ ♦️ ✍️ ተስፋ ያጣች ሴት 💖 🟣 #ክፍል 2️⃣ ...🖊ሀና ገና በ14 አመቷ ወደ ሺሻና ጫት ቤቶች ጎራ ማለት ጀምራለች ክፍል ውስጥ ገብታም እንደተማሪ ትምህርት ከመከታተል ይልቅ የተለያዩ የፍቅር ልብ ወለድ ታሪኮችን ማንበብ ታዘወትራለች ጓደኞቿ ስለፍቅርና ፍቅረኛ ካወሩ የምታስታውሰው የእንጀራ አባቷ የሚያደርስባትን ጥቃት ነው ለዚም እነሱ ሲያወሩ በፍጥነት ካጠገባቸው በመነሳት ብቻዋን ጓሮ ሄዳ ታለቅሳለች እነሱም ችግሯን ስለማያውቁ "እይዋት ሚጢጢዋ ልጅ ስታፍር " ይሉና "....ካካካካ" ብለው ይስቁባታል ሁሌም እራሷን እንደ እርካሽና እንደማይፈለግ እቃ ነው የምትቆጥረው የሀና እናት ምንም እንኳ የልጇ ከለት ወደለት ፀባይ መቀየር ቢያሳስባትም ምክንያቱን ባለማወቋ ምንም ልትላት አልቻለችም... የክረምት ወቅት በመሆኑ ትምህርት ተዘጋ ይሄኔ ሀና በግንብ ሞያ ከሚተዳደረው የእንጀራ አባቷ ጋር ቀን ስራ ለመስራት ወሰነች ይህንም የምታደርገው ለመጪው አዲስ አመት ትምህርት ሲከፈት ለደብተርና ዩኒፎርም እንዲሁም ለልብስ መግዣ ገንዘብ ለማግኘት ነበር ሃና ለሷ ብላ እንጀራና ዳቦ በመሸጥ ቤተሰቡን ለምታግዘው እናቷ ከልቧ ታዝናለች ለዚም ነበር ስራ ካልሰራው ስትል ቴድሮስ(የእንጀራ አባቷ) "ከኔ ጋር ትስራ" ብሎ ሀናን ያሳመናትና ... ይህን ስትወስን ቴድሮስ በደስታ ነበር የተስማማው እናቷ ግን "ልጄ ገና በ14 አመቷ ቡለኬትና ባሬላ ብትሸከም ትጎዳለች" ብላ ተቃወመች ሆኖም ቴድሮስ "ልጄ ማለት አደለች እንዴ ደስ እንዲላት ብቻ ትዋል እንጂ ከባድ ስራ አላሰራትም " በማለት አሳመናት... ይሄኔ ሀና በልጅነት ልቧ ገንዘብ ማግኘት መቻልዋን ብቻ እያሰበች ስራዋን ጀመረች ያያት ሰው ሁሉ ያዝንላት ነበር ቴድሮስም ከምድር ጀምሮ አራተኛ ፎቅ ድረስ 4 ቡለኬት ያሸክማታል እዛ ላያቸው እንኳን የልጁ እህት የሚያቃትም አይመስል... ሁሌም ቅስም የሚሰብር ንግግር ይናገራታል በተለይ ሁሌም ከስራ ሲመለሱ "ቀን ስራ ደስ ይላል አይደል በይ ልመጂው መቼስ ከዚ የተሻለ ህይወት አይኖርሽ" ይላታል... ሀና ግን ካለፈውና አሁን እያየች ካለችው የፈተና ህይወት የባሰ ውስጧን የሚያቆስል ነገር ገጠማት... ቴድሮስ በእናቷ ላይ ሲማግጥ በአይኗ ማየት ጀመረች በዛ ላይ ምንም አታውቅም ብሎ ስለሚንቃት በፊትዋ አብረውት ከሚሰሩት ሴቶች ጋር ቦታ ይቀጣጠራል ከሁሉም በደሎች ይልቅ ደግሞ ይህን መቋቋም ከበዳት ... ለእናቷ ሁሉንም ነገር ልትነግራት ትወስንና "እናቴ በንዴት አንድ ነገር ብትሆንስ ?..ወንድሜስ እንደኔ ያላባት ወይ ያለእናት ቢቀርስ ?" ትልና ብቻዋን አልቅሳ ትተወዋለች... ክረምት አልቆ በአል ደረሰ ሀና ድሮ ቢሆን በአልን በጉጉት ጠብቃ በፍቅር ነበር የምትቀበለው አሁን ግን ቅፍፍ ብሏት ነበር... ከእናቷ ጋር ሽር ጉድ ስትል ውላ አመሻሽ ላይ አፀደ ጎረቤት ቡና ተጠርታ ሄደች ሀናም ቤት ያፈራውን ቀማምሳ እጅግ ልቧን የሚነካውን "የጭን ቁስል" የተሰኘ ልብ ወለድ ታነባለች ይሄኔ ገርበብ ብሎ የተዘጋው የቆርቆሮ በራቸው ተከፍቶ አንድ መጠጥ ያደከመው ሰው ገባ ... ቴድሮስ ነበር ... ፈገግ ብሎም ተጠጋትና "ዛሬ የእውነት እናድርግ ላንዱ ዱርዬ ድንግልናሽን ሳትሰጭው እንደጀመርኩ ልጨርስሽ..." አላት ሀናም በድንጋጤ ወደ አልጋው ጥግ እየሸሸች ለቅሶ በተቀላቀለበት ድምፅ ትለምነው ጀመር... በዚ ቅፅበት የውጭው በር በሀይል ተንኳኳ... #ክፍል 3️⃣ ይቀጥላል https://t.me/+Bw54OOJDcshhYzc0 👋👋 መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ሀሳብና አስተያየት እንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ 💌 💌@sanscriti ላይ ማስቀመጥ ትችላላቹ።
نمایش همه...
ፍሌ ኮሜንት

😂ሁሌ መሳቅ😂 ፍሌ ኮሜንትስ😂 ከአስገራሚ _ፖስቶች የሚያዝናኑ ኮሜንቶችንና ስብስብን እናዝናናለን ! 🤣😁😂 for any comment &cross @sanscriti

https://t.me/+Bw54OOJDcshhYzc0

Other Channel @triangle4picture

نمایش همه...
💜💜💜 ተስፋ ያጣች ሴት 💜💜💜 በእውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ_ለይ_የተመሰረተ ♦️ ✍️ ተስፋ ያጣች ሴት 💖 🟣 #ክፍል 1️⃣ ...🖊ሃና ትባላለች ተወልዳ ያደገችው እዚው ከተማችን አዲስ አበባ ልዩ ስሙ መገናኛ አካባቢ ነው። የምትኖረው ከእናቷና ከእንጀራ አባቷ ጋር ሲሆን ለእናቷ የመጀመሪያ ልጅ ነች ታድያ የሃና ውስብስብና አሳዛኝ ታሪኮች የጀመሩት ገና በለጋ እድሜዋ ነው ሃና ከእናቷ ከአፀደ ጋር እስከ ስምንት አመቷ ድረስ የኖረች ሲሆን ከዛ ቡሃላ ነበር እናቷ ቴድሮስን አግብታ መኖር የጀመሩት በእርግጥ የሀና እናት ልጇ ሃናን የወለደቻት ከአንድ ባለፀጋ ቢሆንም ሰውየውን ግን ለሀና ሳታስተዋውቃት ይኸው ሀና የ10 አመት ልጅ ሆናለች... አፀደም ልጇ ሃናን በጣም ተቸግራ ልብስ አጥባ ቀን ስራ ሰርታ ልጇን ግን እጅግ አሳምራ ነበር ያሳደገቻት... የሀና እናት አፀደ ከሀና አባት ጋር የተዋወቀችው እሷ ሰው ቤት በምትሰራበት ወቅት ነበር ይሁንና ገና የ15 አመት ታዳጊ ስለነበረች ምንም አይነት ፆታዊ ግንኙነትን አታውቅም ለዚም ነበር አፀደ በሀና አባት ተደፍራ ሀናን ለመውለድ የተገደደችው ይሁና ግን አፀደ ልጇ ሀናን ከማንም እና ከምንም በላይ እጅግ በጣም ትወዳታለች እናት ልጇን ባትጠላም የነሱ ፍቅር ግን እጅግ በጣም ያስቀና ነበር ለዚም ነው አፀደ የኔ የምትለው ዘመድ ስለሌላትና ሀናም እድሜዋ ከፍ ሲል "አባቴ ማነው?" አያለች ስታስቸግራት የቀድሞ ወዳጅዋን ቴድሮስን አግብታ ለመውለድ የወሰነችው... ታድያ ሀና ቴዎድሮስን እንደ አባቷ ስለምታየው በጣም ትወደው ነበር ይህ በንዲህ እንዳለ አፀደ አረገዘች ሀናም ይሄን ስታይ እጅግ በጣም ነበር የተደሰተችው እህት ሊወለድልኝ ነው ብላ ለክፍል ጓደኞቿና ለመንደሩ ልጆች ሳይቀር በየግዜው ትነግራቸዋለች ... ቀናት በሳምንታት ሳምንታት በወራት ተተካክተው ዘጠኝ ወር ሞልቷት ለአፀደ ሁለተኛ ወንድ ልጇን ለሀና ደግሞ ወንድም ተወለደላት .... ሀና አሁን ደስተኛ ናት ወንድም አላት አባትም እንዲው .... ታድያ አፀደ አራስ በመሆኗ ምክንያት ሀናና የእንጀራ አባቷ ቴዲ መሬት ላይ ፍራሽ አንጥፈው መተኛት ጀመሩ በዚ ጊዜ ነበር የሀና ፈተና ሀ ብሎ የጀመረው ሀና ገና የ3ኛ ክፍል ተማሪ ናት እድሜዋም ገና 10 ነው ይሁን እንጂ ቴድሮስ አብራው ስትተኛ ስሜቱ ይፈታተነው ጀመር ይህችን ህፃን ሀናም በእንቅልፍ ልቧ ስስ የለሊት ሱሪዋን በማውለቅ አይታው ቀርቶ ሲያወሩ ሰምታው የማታውቀውን ድርጊት ይፈፅምባት ጀመር ... በርግጥ ሀይል ተጠቅሞ ትክክለኛ ወሲብ የሚባለውን አልፈፀመባትም ምክንያቱም ህፃን ስለሆነች ብትጮህስ ብሎ ይፈራ ነበር ቢሆንም ግን በየእለቱ ይህን አስነዋሪ ድርጊት ቀጠለ ሀናም ይሄን እንግዳ ድርጊት ለማንም ትንፍሽ ሳትል 1 አመት ሞላት ከቀን ወደቀን ተጫዋችና ፍልቅልቋ ሀና እናቱ እንደሞተበት ህፃን ትካዜ አበዛች ... አፀደም ባልዋና ልጇ ሀና እንደ አባትና ልጅ እንዲተያዩላት ስለምትፈልግ ብዙ ግዜ አብረው ሲተኙ ደስተኛ ትሆን ነበር ቴድሮስም አልጋ ላይ ከመተኛት ይልቅ ከሀና ጋር መሬት መተኛት እንደሚመቸው በመናገር በድርጊቱ ፀና ... ሀና የ14 አመት ልጅና የ8ኛ ክፍል ተማሪ ሆነች ይሄኔ የእንጀራ አባቷ የሚያደርጋት ነገር አይምሮዋን ይበጠብጣት ጀመር ይህን ነገር ለእናቷ ብትነግራት እናቷ ባልዋን ከመፍታትም አልፋ እንደምትታመምባት ማሰብ ጀመረች ስለዚህ የሚሻለው ዝምታ ነበርና ሀና የእንጀራ አባቷንና የተወለደውን ህፃን አልፎም ወንድ የሚባል ፍጡር ጠላች በትምህርቷም እጅግ በጣም በመቀዝቀዝ ከዱርዬ ሴት ጓደኞቿ ጋር ከትምህርት በመፎረፍ አጓጉል ቦታ መዋል ጀመረች... #ክፍል 2️⃣ ከ 5 shre ቡሀላ ይቀጥላል https://t.me/+Bw54OOJDcshhYzc0 https://t.me/+Bw54OOJDcshhYzc0 👋👋 ፣ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ሀሳብና አስተያየት እንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ 💌 @sanscriti💌lay ማስቀመጥ ትችላላቹ።

⚡️ አሁን Online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1ኛ - ለወጣ 100 ብር ካርድ 2ኛ - ለወጣ 50 ብር ካርድ 3ኛ - ለወጣ 25 ብር ካርድ ይሸለማሉ. 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ (ጀምር) የሚለውን ይጫኑ!
نمایش همه...
🌟ጀምር🌟
💋 ❤️ የዳናይት መክብብን ምርጥ ምርጥ ፎቶ ለማየት ✨NEXT✨ የሚለውን መጫን በቂ ነው
نمایش همه...
💋NEXT💋
Online ብር መስሪያ app