cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
6 700
مشترکین
-224 ساعت
-277 روز
-11730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

«በዓረፋ ቀን ልንተገብራቸው የሚገቡ ዋና ዋና ተግባራት የትኞቹ ናቸው? ኢብኑ ረጀብ ለጣኢፉ አል-መዓሪፍ በተባለው ኪታባቸው ላይ የጠቀሱትን እና ሌሎችም ዑለማዎች ከጠቆሟቸው ነጥቦች ከዋና ዋናዎቹ የተወሰኑትን በአጭሩ እንመልከት:‐ ኢብኑ ረጀብ እንዲህ ይላሉ:- “በዓረፋ እለት ከእሳት ነፃ መውጣቱን እና ለወንጀሎቹ ምህረትን የሚፈልግ ሰው ለዚያ ሰበብ የሚሆኑ ነገሮችን መፈፀም ይኖርበታል:: ከነዚያ ሰበቦች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:- 1️⃣ የዓረፋን ቀን መፆም:- አቡ–ቀታዳ ረዲየላሁ ዓንሁ እንዳስተላለፉት:‐«የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ እለተ ዓረፋ ጾም ተጠየቁ፤ እሳቸውም "ያለፈውን እና የመጪውን አመት ሀጢአት ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ" አሉ።» (ሙስሊም ዘግበውታል) 2️⃣ መላ አካላትን አላህ ከከለከላቸው ነገሮች ማራቅ በተለይ ፈፅሞ አላህ ምህረት ከማያድርግለት ወንጀል በእሱ ላይ ማጋራት (ሺርክ) እራሱን መጠበቅ ይኖርበታል:: 3️⃣ የተውሂድ መገለጫ የሆነውን እና የአላህን አጋር የሌለው ብቸኛ አምላክነት እንዲሁም በሁሉ ነገር ላይ ቻይነት የሚያረጋግጠውን “ላ ኢላሃ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢ ቀዲር ” የሚለውን ዚክር ማብዛት:: ይህ ዚክር በእለቱ አላህን ከምናወድስባቸው ቃላት የተሻለውና ምርጡ እንደሆነ መልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ ዓረፋ ቀን ዱዓእ በተናገሩበት ወቅት እንዲህ ሲሉ አሳውቀዋል:– "እኔና ከኔ በፊት የመጡት ነብያት ከተናገርነው ንግግር ሁሉ በላጩ ይህ ነው።" 4️⃣ አላህን ምህረት እንዲያደርግለት እና ከእሳት ነፃ ከሚወጡት ባሮቹ እንዲያደርገው አብዝቶ መለመን:: የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:- “ከዓረፋ ቀን የበለጠ አላህ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም::” (ሙስሊም ዘግበውታል) በተጨማሪም ዱዓእ ተቀባይነት ሊያገኝበት ከሚችልባቸው ቀናት መካከል አንዱ እና ልዩ ቀን ነው:: መልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ በማለት የዓረፋ ቀን ዱዓእ ገልፀዋል:- “ከዱዓኦች ሁሉ በላጩ የዓረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓእ ነው::” ስለሆነም በዚህ ቀን ለራሳችን፣ ለወላጆቻችን፣ ለልጆቻችን፣ ለባለቤቶቻችን፣ ለቅርብ ዘመዶቻችን፣ በኛ ላይ ሀቅ ላላቸው እና ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ሁሉ በርትተን ዱዓእ ልናደርግ ይገባል። 5⃣ በአጠቃላይ በተሰማራንበት ቦታ ሁሉ በቻልነው አቅም መልካም ነገሮችን ከማድረግ እንዲሁም አላህን ከማውሳት ልንሳነፍ አይገባም:: በተለይ ከሰላት በኋላ ተክቢራ ማድረግ ከዛሬው እለት ፈጅር ሰላት የሚጀምር መሆኑ ሊዘነጋ አይገባም:: ይህም ማለት ተክቢራ ማድረጉ ዛሬ የተጀመረው ከአምስቱ ግዴታ ሰላቶች በኋላ የተገደበ (ሙቀየድ) በመባል የሚታወቀው ነው እንጂ ከዚያ ውጪ ያልተገደበ (ሙጥለቅ) በመባል የሚታወቀው የተክቢራ አይነት እስከ አያመ-አተሽሪቅ ማብቂያ ማለትም የአስራ ሶስተኛው ቀን ፀሀይ እስከትጠልቅ ድረስ ይቀጥላል:: አላህ በመልካም ስራ ላይ ያበረታን እንዲሁም ይቀበለን!» ©: ኡስታዝ ጣሃ አሕመድ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
❓ጥያቄ ለመጠየቅ በአረብኛ ⁉️ ✅ አስፈላጊ ቃላት ✅ ┄┄┉┉✽‌🌺»‌✿»‌🌺✽‌┉┉┄┄ ✅ ሙሉ ትምህርቱን በዩቱዩብ ለማየት 👇👇👇 👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Judበቴሌግራም :https://t.me/Learn_Arebic_with_Jud
نمایش همه...
👍 1
📢 ምርጥ ፕሮግራም 👍 📋 በአስሩ የዙልሒጃ ቀናት ቁርኣንን ለማኽተም የሚረዳ ፕሮግራም 👇 📆 ዙልሒጃ 01 : ከፋቲህ - አል ዒምራን 📆 ዙልሒጃ 02 : ከኒሳእ - ማኢዳህ 📆 ዙልሒጃ 03 : ከአንዓም - ተውባህ 📆 ዙልሒጃ 04 : ከዩኑስ - ኢስራእ 📆 ዙልሒጃ 05 : ከከህፍ - ኑር 📆 ዙልሒጃ 06 : ከፉርቃን - ፋጢር 📆 ዙልሒጃ 07 : ከያሲን - ሐዲድ 📆 ዙልሒጃ 08 : ከሙጃደላህ - ናስ 📆 ዙልሒጃ 09 : ፆም ፣ ተክቢራ ... 📆 ዙልሒጃ 10 : የዒድ ቀን 🎈🎁🎈 ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄ ⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️ 📮 የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran 🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇 https://t.me/furqan_school
نمایش همه...
50 የምግብ ስያሜዎች በአረብኛ https://youtu.be/XLR_7fmuSNU?si=oD4k5-jji9PJVtoS
نمایش همه...
የምግብ ስያሜዎች በአረበኛ | 50 የምግብ፣ መጠጥና ፍራፍሬ አይነቶች በአረበኛ || አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቋንቋ መማሪያ | ቀላል አረብኛ

#ሳውዲ #ጂዳ #ሪያድ #ዱባይ #ኢማራት #ጆርዳን #አረብ #አረቦች #ቀላል_አረብኛ #ቀላል_አረበኛ ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ። 🔺ቻናሉን Subscribe ለማድረግ ይህን ይጫኑ 👇

https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud

#Learn_Arebic_with_Jud #arebic #ቋንቋ #አረብኛ #ትምህርት እነዚህን ቪዲዬዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው ✈️ 30 ኤርፖርት ውስጥ የምንጠቀማቸው ቃላት በአረብኛ 🪪

https://youtu.be/ORUnYma-wsg

🎙 የስራ ቅጥር ቃለምልልስ በአረብኛ 📢

https://youtu.be/3VNRW-cNE7M

☘ በ10 ጉዳዬች ላይ 100 ቃላት በአረብኛ👇

https://youtu.be/xQyi2YitoNo

🫖 40 የኩሽና እቃዎች በአረብኛ ለጀማሪዎች 🔪

https://youtube.com/watch?v=vscgATV5IHk&si=kq4dKBVn0wCQNSoj

ማወቅ ያለባችሁ 100 የአረብኛ ቃላት ለጀማሪዎች

https://youtu.be/gmhp4nFPGkg

70 የአረብኛ ንግግሮች:

https://youtu.be/HFeiPA2kfTg

የአረብኛ ፊደላትን በቀላሉ ለማንበብ:

https://youtu.be/rDiqwFgexxA?si=kd7no1pyFq02D8os

በየቀኑ የምንጠቀማቸው የአረብኛ ቃላት:

https://youtu.be/1fK_FIeLYlM?si=681iyj6zFQSwpBQw

በነዚህም አማራጮች ልታገኙን ትችላላችሁ: ........................................... 🔺በዩቱዩብ 👇

https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud

🔸 በቴሌግራም👇

https://t.me/Learn_Arebic_with_Jud

◼️ በቲክቶክ 👇 tiktok.com/@learn_arebic_with_jud 🔹 በፌስቡክ 👇

https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool

Seifu on ebs, ebs tv, donkey tube, learn english with abi, speak arebic with nebil, etubers, abel birhanu, የወይኗ ልጅ, የቋንቋ ትምህርት, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ኢቢኤስ ቲቪ, ድንቅ ልጆች, አዲስ ነሺዳ, አዲስ ፊልም, አዲስ ድራማ, አዲስ ዘፈን, New ethiopian movie 2024, new ethiopian drama 2024, new ethiopian music 2024, new ethiopian neshida, new habesha comedy, ቋንቋ, ትምህርት, የርቀት ትምህርት, ቋንቋ ለመልመድ, በፍጥነት ለመልመድ, ጂዳ, ሪያድ, ዱባይ, ኢማራት, ጂርዳን, ሊባኖስ, Saudi arabic, riadh, jeddah, dubai, emarat, jordan, lebanon, አረብ ሀገራት, አረብ አገራት, አረቦች, አረብ, አረበኛ, አረብኛ, አረበኛ, ዓረብኛ, ዓረበኛ, ዐረብኛ, ዐረበኛ, በአረብኛ, በአረበኛ, ቀላል, በቀላሉ, ቀላል አረብኛ, learn arebic with jud, learn arebic, arebic language #arebic #arebiclangauge #arabs #አረብኛ #አረበኛ #ቋንቋ #አረብ #ትምህርት #በቀላሉ #ቀላል # #በፍጥነት #inArebic #inAmharic Kana tv, ebs worldwide, ebs cenima, etv news, abiy ahmed, ቃና ቲቪ, ኢቢኤስ ሲኒማ, ኢቲሺ, ትምህርት ቤቶች, የቋንቋ ኮሌጅ, ዩኒቨርሲቲ,

👍 1
"ቁርኣን ከሌሎች ንግግሮች በብዙ ነገሮች የሚለይ የአላህ ንግግር ነው። ነቅተው ካልጠበቁትና ዘወትር ካላነበቡት በፍጥነት ይረሳል። ልብን ካልሰጡት ጥሎ ይሄዳል። ይህም ውድና ክቡር ስለሆነ፣ ከንግግሮች ሁሉ የበላይ ሆኖ መኖር ስለሚገባውና ስለሚፈልግ ነው። 👉እያነበብን አህባቢ📖 #ቁርኣን_የሕይወት_ብርኃን ☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩Telegram: https://t.me/furqan_schoolFacebook: https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool?mibextid=ZbWKwL
نمایش همه...
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

በፉርቃን ማዕከል በONLINE የሚሠጡ ፕሮግራሞች:– ቁርአንን ከአሊፍ ጀምሮ ማስኸተም፣ የቁርኣን ሒፍዝ እና አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል ናቸው። ይመዝገቡ

Photo unavailableShow in Telegram
📮 ፈጥነው ይመዝገቡ 🔺 በዚህ👇Username ምልክት ያድርጉ ☘ FurqanOnlineQuran 🌐 ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን👇 ☘ https://t.me/furqan_school
نمایش همه...
▫▫በዱኒያ ላይ ትልቁ ጓደኛ ብሎ ማለት እሱ ☞ቁርአን📖 ነው። ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ በዱኒያ ላይ ትልቁ ጀግንነት ማለት ☞አሏህን መፍራት ነው። ☞ቁርአን የአማኖች የሩህ ምግብ የቀልብ መረጋጊያ መድሃኒት ነው። ◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈ ⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️ 🌐#በኦንላይን📱ለመመዝገብ :👇 @FurqanOnlineQuran ⭕️ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/furqan_school
نمایش همه...
القارئ_عبدالرحمن_السديس_قل_تعالوا_أتل_ما_حرم_ربكم_عليكم.mp33.50 MB
00:56
Video unavailableShow in Telegram
ቁርአን ሓፊዝ ነው! ግን ኩራተኛ…
نمایش همه...
1.13 MB
👍 1
😂ስሜታችንን ለመግለፅ በአረብኛ😡 https://youtu.be/0NF5afFqrLU
نمایش همه...
አረበኛ ቋንቋ መማሪያ: ስሜታችንን ለመግለፅ በአረበኛ || የሚሰማንን ስሜት ለመናገር || ቀላል አረብኛ || አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ

#አረበኛ_በአማርኛ #ሳውዲ #ዱባይ #ሪያድ #ጂዳ #ኢማራት #ሊባኖስ #ጆርዳን ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን በመጫን ይተባበሩኝ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ። 🔺ቻናሉን Subscribe ለማድረግ ይህን ይጫኑ 👇

https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud

#Learn_Arebic_with_Jud #arebic #ቋንቋ #አረብኛ #ትምህርት #አረበኛ #አረበኛ_በአማርኛ እነዚህን ቪዲዬዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው ✈️ 30 ኤርፖርት ውስጥ የምንጠቀማቸው ቃላት በአረብኛ 🪪

https://youtu.be/ORUnYma-wsg

🎙 የስራ ቅጥር ቃለምልልስ በአረብኛ 📢

https://youtu.be/3VNRW-cNE7M

☘ በ10 ጉዳዬች ላይ 100 ቃላት በአረብኛ👇

https://youtu.be/xQyi2YitoNo

🫖 40 የኩሽና እቃዎች በአረብኛ ለጀማሪዎች 🔪

https://youtube.com/watch?v=vscgATV5IHk&si=kq4dKBVn0wCQNSoj

ማወቅ ያለባችሁ 100 የአረብኛ ቃላት ለጀማሪዎች

https://youtu.be/gmhp4nFPGkg

70 የአረብኛ ንግግሮች:

https://youtu.be/HFeiPA2kfTg

የአረብኛ ፊደላትን በቀላሉ ለማንበብ:

https://youtu.be/rDiqwFgexxA?si=kd7no1pyFq02D8os

በየቀኑ የምንጠቀማቸው የአረብኛ ቃላት:

https://youtu.be/1fK_FIeLYlM?si=681iyj6zFQSwpBQw

በነዚህም አማራጮች ልታገኙን ትችላላችሁ: ........................................... 🔺በዩቱዩብ 👇

https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud

🔸 በቴሌግራም👇

https://t.me/Learn_Arebic_with_Jud

◼️ በቲክቶክ 👇 tiktok.com/@learn_arebic_with_jud 🔹 በፌስቡክ 👇

https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool

Seifu on ebs, ebs tv, donkey tube, learn english with abi, speak arebic with nebil, etubers, abel birhanu, የወይኗ ልጅ, የቋንቋ ትምህርት, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ኢቢኤስ ቲቪ, ድንቅ ልጆች, አዲስ ነሺዳ, አዲስ ፊልም, አዲስ ድራማ, አዲስ ዘፈን, New ethiopian movie 2024, new ethiopian drama 2024, new ethiopian music 2024, new ethiopian neshida, new habesha comedy, ቋንቋ, ትምህርት, የርቀት ትምህርት, ቋንቋ ለመልመድ, በፍጥነት ለመልመድ, ጂዳ, ሪያድ, ዱባይ, ኢማራት, ጂርዳን, ሊባኖስ, Saudi arabic, riadh, jeddah, dubai, emarat, jordan, lebanon, አረብ ሀገራት, አረብ አገራት, አረቦች, አረብ, አረበኛ, አረብኛ, አረበኛ, ዓረብኛ, ዓረበኛ, ዐረብኛ, ዐረበኛ, በአረብኛ, በአረበኛ, ቀላል, በቀላሉ, ቀላል አረብኛ, learn arebic with jud, learn arebic, arebic language #arebic #arebiclangauge #arabs #አረብኛ #አረበኛ #ቋንቋ #አረብ #ትምህርት #በቀላሉ #ቀላል # #በፍጥነት #inArebic #inAmharic አረበኛ_በአማርኛ, ቀላል_አረበኛ, ቀላል_አረብኛ, Kana tv, ebs worldwide, ebs cenima, etv news, abiy ahmed, ቃና ቲቪ, ኢቢኤስ ሲኒማ, ኢቲሺ, ትምህርት ቤቶች, የቋንቋ ኮሌጅ, ዩኒቨርሲቲ,

ቀርኣን ለመቅራት ምክንያት መደርደር ቀረ‼️ 👉 ቁርኣንን ለመቅራት በስራ ብዛት፣ በጊዜ አለመመቻቸት ማሳበብ ቀረ!! ✅ በእጅዎ ባለው 📱ስልክ ብቻ በኦንላይን በ#ፉርቃን_የቁርኣን_ንባብ_ማዕከል ቁርኣንን የትም ቦታ ሆነው መማር ይችላሉ። ◽️ በኦንላይን የሚሰጡ ፕሮግራሞች 👇 📚 ቁርኣን ነዞር ( ከአሊፍ ጀምሮ) 📚 አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል እና 📚 ቁርኣን ሒፍዝ እና ሙራጀዓህ 🟡 ማዕከላችንን ልዩ የሚያደርገው 👇 👉 ሴቶች በሴት ኡስታዛ 👉 ዝቅተኛ የሆነ ወርሀዊ ክፍያ 👉 በሳምንት 5 ቀናት 🍀 ፈጥነው ይመዝገቡ ❗️ የማመልከቻ የውስጥ መስመር : [@FurqanOnlineQuran] ሁሌም ምዝገባ አለ! ሁሌም ቂርአት አለ! 🔹 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ☎️ 09 07 22 79 59 ☎️ 09 35 27 04 96 🌐 በቴሌግራም ይቀላቀሉን👇 https://t.me/furqan_school
نمایش همه...
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

በፉርቃን ማዕከል በONLINE የሚሠጡ ፕሮግራሞች:– ቁርአንን ከአሊፍ ጀምሮ ማስኸተም፣ የቁርኣን ሒፍዝ እና አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል ናቸው። ይመዝገቡ