cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አስሐማ(ነጃሺ) ወጣቶች ጀመዓ

ይህ አስሐማ (ነጃሺ) የቢሾፍቱ ሙስሊም ወጣቶች የበጎአድራጎት ጀመዓ ነው! ይቀላቀሉን! እኔ አህለልኸይርነቴን አሳልፌ አልሰጥም !!!🤲 ሀሳብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👉@AbduAlnjashi1 👈 👉 @AmireasitBot👈 ለመቀላቀል እና ጀመዐውን ማገዝ ለምትፈልጉ በ ንግድ ባንክ 1000611856273 AS-HAMA NEJASH YOUNG COPERATIVE

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 355
مشترکین
-224 ساعت
-27 روز
-1830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
https://t.me/ashamanjashiyoungcoperatve/1601
440Loading...
02
ከቁርአን ውስጥ አንዲት ሱራ(ምዕራፍ)አለች፡ እርሱዋም ሰላሳ አንቀፅ ይዛለች፡ለሀፈዛት ሰው የትንሳኤ እለት ትሸመግልለታለች "እስኪማርለት" ድረስ፡ እርሱዋም ሱረቱል ሙልክ ነች። ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም 📚አልባኒ ሶሒህ ብለውታል
450Loading...
03
ሰበር ዜና 😳 ለ Hulepay ተጠቃሚዎች በሙሉ! እነሆ Hulepay በይፋ ስራውን ከጀመረ ከወር ባነሰ እድሜ ውስጥ በብዙ ህዝብ ተደራሽነት እና እምነትን ማካበት የቻለ በኢትዮጵያ  ብቸኛው የ promotion video  አየር ላይ በማዋል ለpromoters እና ለ website ተጠቃሚወች ትልቅ እና ቋሚ ትርፍ በማስገኘት ላይ ይገኛል በመሆኑም ላለፉት 25 ተከታታይ ቀናት በ websiteእና በ Telegram እንዲሁም በተለያዮ ማህበራዊ ሚዲያወች Agents  online support እንዲሁም withdrawal እና deposite approval ከመስራት ጀምሮ ለ costumers  24 ሰአት service እየሰጡ ይገኛሉ በመሆኑም የHulepay አባል መጠን ከ50,000 ማለፉን አስመልክቶ እንደ ድርጅት እና እንደ ቦርድ አባል ኩራት እየተሰማን የነበሩንን 65 ኤጀንቶች መጨመር ስራዉን የተሻለ ፍጥነት እና የደንበኞችን ፍላጎት ያረካል ብለን ስላመንን ተጨማሪ 50 ኤጀንቶችን ለማሰልጠን ቅድመ ሁኔታወችን ጨርሰናል✅ ስለዚህም ለሚቀጥሉት 4 ሳምንታት withdrawal process የሚከናወነው በሳምንት 1 ጊዜ ማክሰኞ ብቻ ይሆናል። ይህም የActive Agents ጫና ለመቀነስና website ለማዘመንም ሆነ የደንበኛችንን ጥያቄ በአግባብ ለመስተናገድ ይረዳናል። ውድ የ Hule pay አባላትም ይህን እንደሚረዱና አዲስ የምናዘምናቸውን የHulepay Bounes🤪 እና ገንዘብን ማግኛ መንገዶችን ይወዱታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ይመዝገቡ👇👇👇                                 https://www.hulepay.com?reference=hasuni123
20Loading...
04
cbe&tellberr
390Loading...
05
በማንኛውም ባንክ ማስገባትም ማውጣትም ይቻላል 100% የሚሰራ ነው
390Loading...
06
ከላይ ያሉ ምርጥ ኦላይን ቢዝነስ መስራት ለምፈልጉ ምርጥ ሊንክ ናቸው 100% አርግጠኛ ሰርቼ ያወጣሁባቸው
340Loading...
07
በዶላር ወይም በUSDT ምታስገቡት ምታወጡትም
370Loading...
08
https://registers.infinitypowersvip.com/?invitation=FCANM
370Loading...
09
https://registers.infinitypowersvip.com/?invitation=DJ64B
330Loading...
10
https://registers.infinitypowersvip.com/?invitation=RX4YI
280Loading...
11
https://ai-bybit.net/#/register?i=345832
260Loading...
12
Media files
721Loading...
13
እንዴት እንደሚሰራ እነሆ:- የአባልነት ደረጃዎን ይምረጡ: Hulepay Lite Membership: Activation Fee: 0 ብር . በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 1 . በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ . ዕለታዊ ገቢ: 28 ብር .ወርሃዊ ገቢ: 84 ብር VIP1 Membership: Activation Fee: 1000 ብር .በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 1 .በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ . ዕለታዊ ገቢ: 28 ብር . ወርሃዊ ገቢ: 840 ብር . ዓመታዊ ገቢ: 10080 ብር VIP2 Membership: Activation Fee: 3000 ብር .በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 3 . በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ .ዕለታዊ ገቢ: 84 ብር . ወርሃዊ ገቢ: 2520 ብር . ዓመታዊ ገቢ: 30240 ብር VIP3 Membership: Activation Fee: 6000 ብር . በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 6 .በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ . ዕለታዊ ገቢ: 168 ብር . ወርሃዊ ገቢ: 5040 ብር . ዓመታዊ ገቢ: 60,480 ብር VIP4 Membership: Activation Fee: 10,000 ብር . በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 11 . በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ . ዕለታዊ ገቢ: 308 ብር ወርሃዊ ገቢ: 9240 ብር . ዓመታዊ ገቢ: 110,880 ብር VIP5 Membership: Activation Fee: 30,000 ብር . በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 34 .በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ .ዕለታዊ ገቢ: 952 ብር . ወርሃዊ ገቢ: 28,560 ብር . ዓመታዊ ገቢ: 342,720 ብር VIP6 Membership: Activation Fee: 60,000 ብር . በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 70 .በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ . ዕለታዊ ገቢ: 1960 ብር . ወርሃዊ ገቢ: 58,800 ብር .ዓመታዊ ገቢ: 705,600 ብር VIP7 Membership: Activation Fee: 120,000 ብር . በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 146 . በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ . ዕለታዊ ገቢ: 4088 ብር . ወርሃዊ ገቢ: 122,640 ብር . ዓመታዊ ገቢ: 1,471,680 ብር የHulepay አባል እንደመሆኖ፣ በባለብዙ ደረጃ ሪፈራል ፕሮግራማችን የሪፈራል ሽልማት የማግኘት እድል አልዎት። ዛሬዉኑ Hulepayን ይቀላቀሉ እና ገቢዎን ከፍ ማድረግ ይጀምሩ! https://www.hulepay.com?reference=abuhsinat123 ይመዝገቡ፡
320Loading...
14
📌 "ሶ.ዐ.ወ.  aww , as wr wb...⁉️ 📌ጥያቄ📌 📌 ብዙ ሰዎች ሜሴጅ ላይም ይሁን ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለሰላምታ #aww ወይም #as_wr_wb እና ለሶለዋት ደግሞ #ሶ_ዐ_ወ ብለው ይፅፋሉ እንዴት ይታያል ⁉️ ✅መልስ✅ ✅ በሸሪዓችን የተደነገገው #በንግግርም ጊዜ ይሁን #በፅሁፍ ሰላምታንም ይሁን ሶለዋትን አጅሩ ሙሉ ይሆን ዘንድ #ሙሉ ቃሉን መናገርና መፃፍ ግዴታ ነው። ልክ በንግግር እንዲህ አሳጥሮ መናገር #እንደማይቻለው ሁሉ በፅሁፍ እንዲሁ የተከለከለ ተግባር ይሆናል። ✅ ከዚህም በተጨማሪ ከደጋግ #ሰለፎች በዚህ መልኩ አሳጥሮ የተጠቀምም ይሁን የፃፈ #ስለሌለ ወደ ቢድዐ ሊያመራም ይችላል። እንዲሁም ነብዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም በእኔ ላይ ሶለዋት የማያወርድ ነው #ስስታም እያሉ ያውም ሶለዋት #አጅር ያለው ተግባር ሆኖ እያለ ቃሉን ሙሉ በሙሉ ለመፃፍ እንዲህ #መስነፍ ተገቢ አይደለም።ስለዚህ ፀሀፊዎች ሊጠነቀቁና ከዚህ ድርጊት ሊታቀቡ ይገባል። ♻️ ምንጭ :— 📚ሸይኽ አልባኒ ፣ ሲልሲቱል ሁዳ ወኑር ፣ 165 ፣ 📚ኢብኑ ዑሰይሚን ፣ ሲልሲለቱ ሊቃዕ አልመፍቱህ ፣ 185 ፣ 📚ኢብኑ ሶላህ ፣ ኪታብ ኡሉሙል ሀዲስ https://t.me/abdulwedudaselefiya
1031Loading...
15
Media files
1121Loading...
16
ወላሂ 100%የሚሰራ ምርጥ ኦላይን ቢዝነስ ብር ለማስገባትም ለማሶጣትም ምርጥ ቢዝነስ👇👇 https://www.hulepay.com?reference=abdu1356
961Loading...
17
ታች ባለው ሊንክ በመግባት ተጠቃሚ ይሁኑ👇👇👇 https://www.hulepay.com?reference=abdu1356
811Loading...
18
Hulepay Business Platform Hulepay የማስታወቂያ ድርጅት ሲሆን ከ Facebook, YouTube, Tiktok , Google, Binance, እና  Blockchain ከመሳሰሉ አለማቀፍ ተቋማት ጋር ይሰራል። * በ ኔትወርኪንግ እና ፋይናንስንግ የሚሰራ ህጋዊ የማስታወቂያ ድርጅት ነው። * በቋሚነት ከተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ኔትዎርኮች እና crypto exchange ድርጅቶች ጋር ይሰራል። ደርጅታችን በቀን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ለተመዘገቡ አባላቶቹ ይሰጣል። ስራዎቹ እጅግ በጣም ቀላል ናቸው። ክሊክ አድርጎ ማስታወቂያውችን ማየት ብቻ ነው። በዛ ቢባል 15 ደቂቃ ቢወስዱ ነው። በቀላሉ ስልካቹን ብቻ በመጠቀም በወር ከ1000 እስከ 60,000 ብር መስራት የሚያስችላቹ Online Platform ነው ። አንድ አባል የሚሰጠው የስራ ብዛትና የሚያገኘው ብር እንደ ደረጃው ይለያያል። ደረጃዎቹ VIP1, VIP2, VIP3, VIP4, VIP5 & VIP6 ናቸው። ከ ብሄራዊ ባንክ የ ፋይናንስ፣ የማስታወቂያ እና መገበያያ ዘዴ "ሁሌፓይ" ፍቃድ ያገኘን ሲሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የሀገር ውስጥ ባንኮች ጋር የአሰራር ስርዓት እየገነባን ስለሆነ አገልግሎታችንን በቅርቡ እንጀምራለን።
680Loading...
19
[🌹]አሰላሙ አለይኩም  [🌹]    [🌹] ወራህመቱላሂ   [🌹]        [🌹]ወበረካቱሁ [🌹 📣📣📣📣📣📣📣📣 #Wamicha_walgahi_arifachisaa assalamu alayikum warahimatullahi wabarkatu kabajamitoota fi jalatamitoota jamaa'a dargaggota islamaa magaala bishooftu As-hamaa (Najaashi) hunda dilbata 27-08-2016             ganamaa kessaa sa'atti 8:00 irra egale masjida bilalitti walgahi arifachisaaa waan qabinuf wamichaa isinf dabarsina 📣📣📣📣📣📣📣📣📣 #አስቸኳይ_የስብሰባ_ጥሪ አሰላሙ አለይኩም ወሪህመቱላሂ ወበረካቱ የተከበራችሁ እና ውድ የአስሐማ (ነጃሺ ) ወጣቶች ጀመዐ በሙሉ እሁድ 27-08-2016             ከቀኑ 8:00 ሰኣት ጀምሮ በ ቢላል መስጂድ  አስቸኳይ ስብሰባ ስለሚኖረን ሁሉም የጀመዐው አባላት አንድትገኝ ጥሪ እናስተላልፋለን !! https://t.me/ashamanjahiabduamir
1872Loading...
20
🤔የጁመዓ መልእክትም 🤔 {{መጋደል እርሱ ለእናንተ የተጠላ ሲሆን በእናንተ ላይ ተጻፈ፡፡ አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡}} (አል-በቀራ:216) https://t.me/ashamanjashiyoungcoperatve
830Loading...
21
የመጀመሪያ ዙር ተቀብያለሁ
310Loading...
22
https://youtube.com/playlist?list=PL4xoYt2_vvNFkr4WS_9u-twrNJ7l0p8Ll&si=QGngZvzzUtCO2OFV
480Loading...
23
ምርጥ የኦላይን ቢዝነስ
360Loading...
24
https://www.hulepay.com?reference=abdu1356
420Loading...
نمایش همه...
አስሐማ(ነጃሺ) ወጣቶች ጀመዓ

ከቁርአን ውስጥ አንዲት ሱራ(ምዕራፍ)አለች፡ እርሱዋም ሰላሳ አንቀፅ ይዛለች፡ለሀፈዛት ሰው የትንሳኤ እለት ትሸመግልለታለች "እስኪማርለት" ድረስ፡ እርሱዋም ሱረቱል ሙልክ ነች። ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም 📚አልባኒ ሶሒህ ብለውታል

ከቁርአን ውስጥ አንዲት ሱራ(ምዕራፍ)አለች፡ እርሱዋም ሰላሳ አንቀፅ ይዛለች፡ለሀፈዛት ሰው የትንሳኤ እለት ትሸመግልለታለች "እስኪማርለት" ድረስ፡ እርሱዋም ሱረቱል ሙልክ ነች። ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም 📚አልባኒ ሶሒህ ብለውታል
نمایش همه...
Repost from Abdu Arise
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና 😳 ለ Hulepay ተጠቃሚዎች በሙሉ! እነሆ Hulepay በይፋ ስራውን ከጀመረ ከወር ባነሰ እድሜ ውስጥ በብዙ ህዝብ ተደራሽነት እና እምነትን ማካበት የቻለ በኢትዮጵያ  ብቸኛው የ promotion video  አየር ላይ በማዋል ለpromoters እና ለ website ተጠቃሚወች ትልቅ እና ቋሚ ትርፍ በማስገኘት ላይ ይገኛል በመሆኑም ላለፉት 25 ተከታታይ ቀናት በ websiteእና በ Telegram እንዲሁም በተለያዮ ማህበራዊ ሚዲያወች Agents  online support እንዲሁም withdrawal እና deposite approval ከመስራት ጀምሮ ለ costumers  24 ሰአት service እየሰጡ ይገኛሉ በመሆኑም የHulepay አባል መጠን ከ50,000 ማለፉን አስመልክቶ እንደ ድርጅት እና እንደ ቦርድ አባል ኩራት እየተሰማን የነበሩንን 65 ኤጀንቶች መጨመር ስራዉን የተሻለ ፍጥነት እና የደንበኞችን ፍላጎት ያረካል ብለን ስላመንን ተጨማሪ 50 ኤጀንቶችን ለማሰልጠን ቅድመ ሁኔታወችን ጨርሰናል✅ ስለዚህም ለሚቀጥሉት 4 ሳምንታት withdrawal process የሚከናወነው በሳምንት 1 ጊዜ ማክሰኞ ብቻ ይሆናል።
ይህም የActive Agents ጫና ለመቀነስና website ለማዘመንም ሆነ የደንበኛችንን ጥያቄ በአግባብ ለመስተናገድ ይረዳናል። ውድ የ Hule pay አባላትም ይህን እንደሚረዱና አዲስ የምናዘምናቸውን የHulepay Bounes🤪 እና ገንዘብን ማግኛ መንገዶችን ይወዱታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን
ይመዝገቡ👇👇👇                                 https://www.hulepay.com?reference=hasuni123
نمایش همه...
Repost from N/a
cbe&tellberr
نمایش همه...
Repost from N/a
በማንኛውም ባንክ ማስገባትም ማውጣትም ይቻላል 100% የሚሰራ ነው
نمایش همه...
Repost from N/a
ከላይ ያሉ ምርጥ ኦላይን ቢዝነስ መስራት ለምፈልጉ ምርጥ ሊንክ ናቸው 100% አርግጠኛ ሰርቼ ያወጣሁባቸው
نمایش همه...
Repost from N/a
በዶላር ወይም በUSDT ምታስገቡት ምታወጡትም
نمایش همه...