cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አስሐማ(ነጃሺ) ወጣቶች ጀመዓ

ይህ አስሐማ (ነጃሺ) የቢሾፍቱ ሙስሊም ወጣቶች የበጎአድራጎት ጀመዓ ነው! ይቀላቀሉን! እኔ አህለልኸይርነቴን አሳልፌ አልሰጥም !!!🤲 ሀሳብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👉@AbduAlnjashi1 👈 👉 @AmireasitBot👈 ለመቀላቀል እና ጀመዐውን ማገዝ ለምትፈልጉ በ ንግድ ባንክ 1000611856273 AS-HAMA NEJASH YOUNG COPERATIVE

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 365
مشترکین
-224 ساعت
-37 روز
-2730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📌 "ሶ.ዐ.ወ.  aww , as wr wb...⁉️ 📌ጥያቄ📌 📌 ብዙ ሰዎች ሜሴጅ ላይም ይሁን ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለሰላምታ #aww ወይም #as_wr_wb እና ለሶለዋት ደግሞ #ሶ_ዐ_ወ ብለው ይፅፋሉ እንዴት ይታያል ⁉️ ✅መልስ✅ ✅ በሸሪዓችን የተደነገገው #በንግግርም ጊዜ ይሁን #በፅሁፍ ሰላምታንም ይሁን ሶለዋትን አጅሩ ሙሉ ይሆን ዘንድ #ሙሉ ቃሉን መናገርና መፃፍ ግዴታ ነው። ልክ በንግግር እንዲህ አሳጥሮ መናገር #እንደማይቻለው ሁሉ በፅሁፍ እንዲሁ የተከለከለ ተግባር ይሆናል። ✅ ከዚህም በተጨማሪ ከደጋግ #ሰለፎች በዚህ መልኩ አሳጥሮ የተጠቀምም ይሁን የፃፈ #ስለሌለ ወደ ቢድዐ ሊያመራም ይችላል። እንዲሁም ነብዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም በእኔ ላይ ሶለዋት የማያወርድ ነው #ስስታም እያሉ ያውም ሶለዋት #አጅር ያለው ተግባር ሆኖ እያለ ቃሉን ሙሉ በሙሉ ለመፃፍ እንዲህ #መስነፍ ተገቢ አይደለም።ስለዚህ ፀሀፊዎች ሊጠነቀቁና ከዚህ ድርጊት ሊታቀቡ ይገባል። ♻️ ምንጭ :— 📚ሸይኽ አልባኒ ፣ ሲልሲቱል ሁዳ ወኑር ፣ 165 ፣ 📚ኢብኑ ዑሰይሚን ፣ ሲልሲለቱ ሊቃዕ አልመፍቱህ ፣ 185 ፣ 📚ኢብኑ ሶላህ ፣ ኪታብ ኡሉሙል ሀዲስ https://t.me/abdulwedudaselefiya
نمایش همه...
ወላሂ 100%የሚሰራ ምርጥ ኦላይን ቢዝነስ ብር ለማስገባትም ለማሶጣትም ምርጥ ቢዝነስ👇👇 https://www.hulepay.com?reference=abdu1356
نمایش همه...
Hulepay - Ethiopian money making platform

Hulepay is a Marketing and Advertising platform that allows advertisers to put their ads here. Hulepay also provides an online earning opportunity to Users who want to earn money.

ታች ባለው ሊንክ በመግባት ተጠቃሚ ይሁኑ👇👇👇 https://www.hulepay.com?reference=abdu1356
نمایش همه...
Hulepay - Ethiopian money making platform

Hulepay is a Marketing and Advertising platform that allows advertisers to put their ads here. Hulepay also provides an online earning opportunity to Users who want to earn money.

Hulepay Business Platform Hulepay የማስታወቂያ ድርጅት ሲሆን ከ Facebook, YouTube, Tiktok , Google, Binance, እና  Blockchain ከመሳሰሉ አለማቀፍ ተቋማት ጋር ይሰራል። * በ ኔትወርኪንግ እና ፋይናንስንግ የሚሰራ ህጋዊ የማስታወቂያ ድርጅት ነው። * በቋሚነት ከተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ኔትዎርኮች እና crypto exchange ድርጅቶች ጋር ይሰራል። ደርጅታችን በቀን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ለተመዘገቡ አባላቶቹ ይሰጣል። ስራዎቹ እጅግ በጣም ቀላል ናቸው። ክሊክ አድርጎ ማስታወቂያውችን ማየት ብቻ ነው። በዛ ቢባል 15 ደቂቃ ቢወስዱ ነው። በቀላሉ ስልካቹን ብቻ በመጠቀም በወር ከ1000 እስከ 60,000 ብር መስራት የሚያስችላቹ Online Platform ነው ። አንድ አባል የሚሰጠው የስራ ብዛትና የሚያገኘው ብር እንደ ደረጃው ይለያያል። ደረጃዎቹ VIP1, VIP2, VIP3, VIP4, VIP5 & VIP6 ናቸው። ከ ብሄራዊ ባንክ የ ፋይናንስ፣ የማስታወቂያ እና መገበያያ ዘዴ "ሁሌፓይ" ፍቃድ ያገኘን ሲሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የሀገር ውስጥ ባንኮች ጋር የአሰራር ስርዓት እየገነባን ስለሆነ አገልግሎታችንን በቅርቡ እንጀምራለን።
نمایش همه...
[🌹]አሰላሙ አለይኩም  [🌹]    [🌹] ወራህመቱላሂ   [🌹]        [🌹]ወበረካቱሁ [🌹 📣📣📣📣📣📣📣📣 #Wamicha_walgahi_arifachisaa assalamu alayikum warahimatullahi wabarkatu kabajamitoota fi jalatamitoota jamaa'a dargaggota islamaa magaala bishooftu As-hamaa (Najaashi) hunda dilbata 27-08-2016             ganamaa kessaa sa'atti 8:00 irra egale masjida bilalitti walgahi arifachisaaa waan qabinuf wamichaa isinf dabarsina 📣📣📣📣📣📣📣📣📣 #አስቸኳይ_የስብሰባ_ጥሪ አሰላሙ አለይኩም ወሪህመቱላሂ ወበረካቱ የተከበራችሁ እና ውድ የአስሐማ (ነጃሺ ) ወጣቶች ጀመዐ በሙሉ እሁድ 27-08-2016             ከቀኑ 8:00 ሰኣት ጀምሮ በ ቢላል መስጂድ  አስቸኳይ ስብሰባ ስለሚኖረን ሁሉም የጀመዐው አባላት አንድትገኝ ጥሪ እናስተላልፋለን !! https://t.me/ashamanjahiabduamir
نمایش همه...
🤔የጁመዓ መልእክትም 🤔 {{መጋደል እርሱ ለእናንተ የተጠላ ሲሆን በእናንተ ላይ ተጻፈ፡፡ አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡}} (አል-በቀራ:216) https://t.me/ashamanjashiyoungcoperatve
نمایش همه...
አስሐማ(ነጃሺ) ወጣቶች ጀመዓ

ይህ አስሐማ (ነጃሺ) የቢሾፍቱ ሙስሊም ወጣቶች የበጎአድራጎት ጀመዓ ነው! ይቀላቀሉን! እኔ አህለልኸይርነቴን አሳልፌ አልሰጥም !!!🤲 ሀሳብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👉@AbduAlnjashi1 👈 👉 @AmireasitBot👈 ለመቀላቀል እና ጀመዐውን ማገዝ ለምትፈልጉ በ ንግድ ባንክ 1000611856273 AS-HAMA NEJASH YOUNG COPERATIVE

የመጀመሪያ ዙር ተቀብያለሁ
نمایش همه...
نمایش همه...
ብር

Share your videos with friends, family, and the world

ምርጥ የኦላይን ቢዝነስ
نمایش همه...