cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Alwan Tube

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
10 878
مشترکین
+3624 ساعت
+1677 روز
+72030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"በሃጢያት እንደቆሸሸ .........ሞተ እኮ ! ኧረ በፍጹም !      ታጠበ እኮ ! ማን አጠበው ?   መች ?    ማን ነገራችሁ ? አሁን ታጠበ !    በምላሳችሁ ። 🦋ሀያት የዋዋ🦋 @ISLAMIC_PLAFUL_JEMA
نمایش همه...
💔 4👍 1
Photo unavailable
አንዳንዴ.... በልባችን የምናወራቸው ብዙ ሐጃዎች ይኖራሉ ለዱዓ እንኳን ከ ልሳናችን የማይወጡ የልብ ከላሞች........ ልባችን እና ጌታችን ብቻ የሚያውቁት ሹክሹክታ ........ ለማንም የማይሰማ ልመና እና ተማፅኖ........ እጃችንን አንስተን ዱዓ አድርገን ስንጨርስ ልባችን የተራዋን ዱዓ ቃል ሳትጠቀም በእምባ ወንዝ ወደ ፈጠራት ትልካለች........ ሰፊናዋ የምትታየው ለልባችን ብቻ ነው........ ስውር ሰፊና........ ብዙ ሐጃ የተሸከመች በዝምታ ወደ ጀባሩ የምታዘግም ሰፊና⛵️⛵️⛵️ ‏﴿إِنَّهُ عَلِيمٌ بِذَاتِ الصُّدُورِ﴾ هب لنا
نمایش همه...
👍 13 5
የእግር መንገድ ከማብዛቴ የተነሳ . . . የገዛ ጥላዬ እራሱ እያረፈ ነው ሚከተለኝ
نمایش همه...
😁 7👍 4😢 1
ሳታነቡ እንዳታልፉት አሰላሙ አለይኩም እህት ወንድሞቼ በቴሌግራም እንግዲ ሙስሊም ሴት እና ወንዶችን ለማበላሸት በኤክስፐርት እና በእስልምና ስም ብቅ ያሉ ወራዶች ከግዜ ወደ ግዜ አየበዙ እና ብዙ ሰዎችን ለማበላሸት እየተጉ ነው ይገኛሉ የሴቶች ጉዳይ ኤክስፐርት ነኝ በሚል ሴቶችን ትምህርት ማስተማር እንደሚፈልግ በማሳወቅ ወደ እህቶች ጋር እየመጣ እንኳን ከአጅ ነብይ ጋር ሊወሩ ቀርቶ በሀላል ከተሳሰራቹት ሰው ጋር ለማውራት ሚያሳፍሩ አግባብነት የሌላቸው እና ስሜት ቀስቃሽ የሆኑ ፅሁፎችን ንግግሮችን እንዲሁም አላስፈላጊ ብልግና ምስሎችን እንዲሁም ቪድዮዎችን በማጋራት ላይ ይገኛል።ለዚህም ወራዳ ተግባሩ ያግዘው ዘንድ ሱረቱል ኒሳዕ ላይ አላህ "በመካከላቸውም መደሰቻን አደረግንላቸው" ብሏል ስለዚህ ሴቶችም ይመለከታችኋል ስለ ተቃራኒ ፃታ ግንኙነት ማወቅ አለባችሁ በተጨማሪም ስለ ተቃራኒ ፃታ ግንኙነት ግልፅ ንግግር ማድረግ በዲናችን የተፈቀደ ነገር መሆኑን በመናገር እንደማስረጃ ሸርጠል ጂማዕ ሚባል ኪታብ ላይ ለሰዎች እንዲገባቸው ሁላ በምስልም ተቀምጧል የሚል ሀሳብ በማቅረብ ከእሱ ጋር (ሀጂ ነብይ ከሆነ ወንድ ጋር) ስለዚህ ጉዳይ ማውራት እንደሚፈቀድ በማስመሰል ራሱን በእስልምና ስም እየሸሸገ ሴቶችን ማባለጉን ተያይዞታል። ምናልባት እሄን መልዕክት ሲያየው...ስሙን ሊቀይር ይችላል እስካሁን ግን ሚጠቀመው የነበረው..👉(....🇵🇸) 👈የሚል ስም ነው ወንድሞች ጋርም ASEL በሚል ስም ቀርባ አላስፈላጊ ወሬዎችን ስሜት ቀስቃሽ ቃላትን እንዲሁም ወንዱ የተጠቀመውን ምክንያት በማቅረብ በኤክስፐርት ስም ወንድሞችን እየፈተነች እያሳሳተች ትገኛለች።በሚገርማቹ ሁኔታ ሴት ነኝ ብሎ በasel ስም ሚያወራውም ጭምር ወንድ ነው። ሁላችንም ልንጠነቀቅ ይገባል አሁን አሁን ላይ ቴሌግራም እድሜያቸው ትንንሽ የሆኑ እህትና ወንድሞች ሳይቀሩ ይጠቀማሉ ከእነሱ በተጨማሪም ወጣቶች፣ ትዳር ሳይዙ የቆዮ እህት እና ወንድሞችንም አሉ ይህ ደግሞ ሁላችንንምከባድ አደጋ ላይ ነው ሚጥለው የሚልካቸው ፁሁፎች በጣም አስነዋሪና ስሜት ቀስቃሽ ናቸው።ሁላችንም በቻልነው መጠን ታናናሾቻችንን እንከታተል ስልካቸውን እንይ እንዲ አይነት አዳዲስ ሰዎችን እንዳያወሩ እናስጠንቅቅ አደራ ራሳችንም እንጠንቀቅ። በየትኛውም አጋጣሚ በዚህ መልኩ ከመጣ ወዲያው Block አድረጉ ምንም ነገር ለማውራት እንዳትሞክሩ ለማውራት በሞከራቹ ቀጥር አፀያፊ ቪድዮዎችን ነው ሚልከው.... ከሚባለው በላይ አንገብጋቢ እና ለሁሉም መድረስ ያለበት መልዕክት ነው በምትችለው አቅም እሄን መልዕክት ሼር አድርገው... ሙስሊሞችንም ብቻ ሳይሆን እስልምናን ለማጠልሸት ሆም ቡለው የተነሱ ሰው ናቸው። ሁላችንንም ይመለከታል .. @STRONG_IMAN
نمایش همه...
👍 11😢 3
የባል ሀቅ ከእናት ሀቅ ሀዲሱ ይበልጣል እንደሚል እናውቃለን መጀመሪያ እስኪ ትዳር ይመስረትና ሀቁን እንሞላዋለን ከተግባር በፊት ሲያወሩ የቆዩት ነገር ሲገቡበት ጣዕም አይኖረውም ከሚያወሩት ሳይሆን ከሚተገብሩት ያድርገን🤲
نمایش همه...
🥰 14👍 4
ያቺን 😍 ያለአባት ልጇን አንገት ያላስደፋች ያቺን 🥰 ጀግና ቀን ያልጣላት ከማን ጋር ላወዳድራት ለሷ የሚሆን ባጣ ቃላት ከቃል ሁላ በሚያምር ቃል እናት በሚል ቃል ልሳላት🫶🤌❤️❤️❤️🥰🥰🥰😘😘😘😘 እናት🥹
نمایش همه...
14🥰 8
ብቸኝነት ከፋ ቀኑም ሄደ ገፋ ተው አታንቀላፋ መተህ አትወስደኝም?   ሳይበዛ ወረፋ     ና የኔ ቀርፋፋ     ተናፋቂው ሀላሌ🥀
نمایش همه...
😁 13🕊 1
ያቺን 😍 ያለአባት ልጇን አንገት ያላስደፋች ያቺን 🥰 ጀግና ቀን ያልጣላት ከማን ጋር ላወዳድራት ለሷ የሚሆን ባጣ ቃላት ከቃል ሁላ በሚያምር ቃል እናት በሚል ቃል ልሳላት🫶🤌❤️❤️❤️🥰🥰🥰😘😘😘😘
نمایش همه...
📌Don't lie (Q22:30) 📌Don't spy (Q49:12) 📌Don't insult (Q49:11) 📌Don't waste (Q17:26) 📌Don't backbite (Q49:12) 📌Don't take bribes (Q27:36) 📌Don't spread gossip (Q24:15) @MohammadamminKassaw
نمایش همه...
👍 5
Photo unavailable
     ዛሬ ከሀያት ጋር አንድ ላይ የምንተሳሰርበት የብዙ ጊዚያት ምኞቴ እና ጉጉቴ የሆነው የሰርጋችን ቀን ነው አዳራሹ በታዳሚዎች ተጨናንቆል የእኛን መግባት ሲጠብቁ የነበሩ የሰርጉ ታዳሚዎች በሙሉ የእኛን ወደ አዳራሽ መግባት ሲያዩ አዳራሹን በእልልታ እና በፉጨት አደመቁት ልቤ እንደ ዛሬ በሁለት ስሜት መሀል ሆኖ አያውቅም በጣም ከመፍራቴ የተነሳ ፊቴ ላይ የሚታየው ላብ ባልዲ ይሞላል በሌላ በኩል ደግሞ ከሀዩ ጋር በዚህ አይነት መልኩ በመዳሬ እና አብሮ የመኖር ጅማሬያችን መሆኑን ሳስብ የደስታ እንባ ይተናነቀኛል ዲጄው የነስሩ ከድርን <ባረከሏሁ> የሚለውን የሰርግ ነሸዳ ከፍቶ አዳራሹን አድምቆታል።
نمایش همه...
❤️ክፍል አንድ❤️
❤️ክፍል ሁለት❤️
👌ሙሉውን ለማንበብ👌