cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ግጥም እንወዳለን! Musab Umeyr®

https://t.me/yeustazabubekerwedaje

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
600
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
ሀገሬ አንድ "እኔም ታሪክ አለኝ!" ክፍል አንድ ዝግጅት

ያዒላሒ አለሜ አላሁ ረቡና ሀስቡና...ሲለው በተስገምጋሚ ድምጡ የማታቀውን ግጥም አብረህ እንንን እያልህ በደመ ነፍስ ትከተለዋለህ ም/ቱም ሰውዬው ሙነሺድ ነስሩ ኸድር ነዋ ! አባቴ ሀገሬ2 ላይ በሀገርኛው ተሞሽሮ ያፈካዋል! ብቻ አንተ ና ስልህህ
نمایش همه...
መቼም እዚህ መንደር አልያም መፅሀፍ ተራ ስትርመሰመስ ከዋልክ ገጣሚ በላይ በቀለ ወያን አታቀውም ማለት ይከብደኛል ሀገሬን እወዳታለኹ በግጥሜ እሞሽራታለሁ ኑ ብሏቹኃል ወገኔ
نمایش همه...
ሀገሬ 2 ላይ የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ ጡዑም ልሳኑን ሲያኖዳው ለመመሰጥ አልጓጓህምን ....
نمایش همه...
ሲያወሩ አፋቸው ይጠፍጣል ወግ አዋቂ ናቸው በየመድረኩ የሚያደርጓቸው ስለ አንድነት ዲስኩር ልብን ሰቅዞ ይይዛል ናማ ማክሰኞ በሀገሬ ዝግጅት ላይ መጋቢ ሀዲስ እሸቱን ስማልኝማ
نمایش همه...
የኔ በሻሻ የሰይዲ ወዳጅ ሲናገር ድምጡ አንጀት ሰርሰሮ የመግባት መግነጢሳዊ ኃይል ያለው ኢ/ር ወኡስታዝ በድሩ ሁሴን ሀገሬን እወዳታለሁ እያለ ስለ ሀገርህ ሲያወጋህ አስበው ወንድሜ ማሰቡን ትተህ ምጣ!
نمایش همه...